قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
Kanalga Telegram’da o‘tish
https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Ko'proq ko'rsatish1 544
Obunachilar
-124 soatlar
-87 kun
-830 kun
Postlar arxiv
Repost from ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
✍ነብዩላህ ዩሱፍ ዓለይሂ ሰላም
ዙሙት ከመስራት እስርቤት መግባትን ነበር የመረጠው ✍አሏህ ሱብሃነው ተዓለ
የምድር ሁሉ ኑጉስ አደረገው ለአላህ ሲል
ነፃነቱን አቶዋል እስር ስለገባ ከመሬት ላይ
የፈልገውን ቦታ እንዲቀሳቀን እንዲኖር አሏህ
አስቻለው🥀
✋በድሮ ግዜ ዚና ይህን ያህል ያስፋራቸው ነበር አሁን ያለነበት ዘመን ግን እንደሱ ቀላል ነገር የለም
ሱብሃን አላህ አጂብ
ቻናል 👇⬇️⬇️
t.me/+kKY_gazIcRoyNWQ0
ዓይኑን የታወረ ሰው የዓይን ብርሃን በሚሰብር የፀሀይ ጨረር ላይ ቢቆም እንኳ ምንም መመልከት እንደ ማይችለው ሁላ፤
አላህ ልቡን ያወረበት የሆነ ሰው የሐቅ ብርሃን ፊት ለፊት ቢቆምም ምንም መመልከት አይችልም። «አላህ ይጠብቀን»
[ኢብኑ ዑሰይሚን አላህ ይዘንላቸው]
https://t.me/https_Aselefya
«የአንዳንድ ደጋግ የአላህ ባሪያዎች ነገር እጅጉን ይገርማል ከምድር በታች ሆነው፣ስጋቸው በስብሶ እና አጥንታቸው ወደ አፈርነት ተቀይሮ ግን አሁንም ድረስ ጥለውት በሄዱት አሻራቸው ሰበብ ልክ በመካከላችን ያሉ ያክል ይሰማናል!!
«ንግግራቸው ህያው ሆኖ በእለት ተዕለት ህይወታችን እንዘክራቸዋለን፣እናወሳቸዋለን እግረ መንገዳችንንም አላህ ይዘንላቸው እያልን ዱዓ እናደርግላቸዋለን!!
«ያረቢ ያአላህ ከእንደዚህ አይነት ባሮችህ አድርገን»! በዛው ልክ በህይወት እያሉ መኖራቸው አላህም ዘንድ ሰዎችም ዘንድ እውቅና ያልተሰጣቸው ስንትና ስንት የሕያዋን ሙታኖችም አሉ...
🎀
❌ሰላትን መተው ያለው አደጋ
🍂ሸይኽ ኢብኑ ባዝ
ሸይኽ ኡሰይሚን
ሸይኽ ፈውዛን
ሸይኽ አብዱረዛቅ
اللهم اجعلنا من المحافظين عليها يا ارحم الراحمين🤲
https://t.me/https_Aselefya
🌸
🧷 አትሰብ አትጨናነቅ
ማሰብ መጨነቅ ምንም ነገር አይቀይርም ወዳጃ
ነገር ግን በአሏህ ሱበሀነ ወተዓላህ ላይ መተማመን ሁሉንም ነገር ይቀይራል:-
🎀
https://t.me/https_Aselefya
Repost from Αвυ тєумι ~ нαfυ
ምናልባት እምባህን የሚያብስልህ ወዳጅ አታገኝ ይሆናል። ምናልባት ህይወትህ ውስጥ አለኝ የምትለውን ነገር ሁሉ አጥተህ ይሆናል። ነገር ግን ተስፋህን በጭራሽ እንዳታጣ!!
ጌታህም በእርግጥ የተመኘኸውን ይሰጥህና ትደሰታለህ!!
ቻናል:- t.me/hafugraphics
{ قَدۡ أَفۡلَحَ مَن تَزَكَّىٰ (١٤) وَذَكَرَ ٱسۡمَ رَبِّهِۦ فَصَلَّىٰ (١٥) }
[سُورَةُ الأَعۡلَىٰ: ١٤-١٥]
https://t.me/https_Aselefya
Repost from አህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡ
🎊ታላቅ ሙሀደራና ቢሻራ ፕሮግራም🎊
➖➖➖➖➖
【በዕለተ እሁድ ረጀብ 19/1446ھ】
«ታላላቅ ኡስታዞች እና መሻይኾች የሚሳተፉበት»
⏰ከምሽቱ 2:40ጀምሮ የሚተላለፍ ይሆናል !
ተጋባዥ ኡስታዞች እና የክብር እንግዶቻችን
~
🎙ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሒዛም -ከየመን
🎙ኡስታዝ አቡ-ሒዛም - ከሰመራ
🎙ኡስታዝ ኸድር አህመድ _ከከሚሴ
🎙ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ሀሰን ኢድሪስ_ከሀርቡ
🎙ኡስታዝ አቡ አብዲረሂም አብዱረህማን ሹመት_ከጃሚዓቱል-ኢስላሚያህ - መዲና
---
☞እንድሁም የአህሉ ተዉሂድ መርከዝ አሚሮችና ወንድሞችም ይሳተፋሉ!
❝በአህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡ❞ 💡የሚተላለፍበት አድራሻ↓↓↓↓↓↓
https://t.me/sefinetunuh
https://t.me/sefinetunuh
=✍
«ደስታ» መንገድ ላይ አግኝተውት
"ማረፊያህ የት ነው?" ሲሉት
"እነዝያ የአላህ ውሳኔ ወደው የሚቀበሉት ዘንድ ነው" አላቸው።ትዳር ማለት፦ ተዋዶ፣ተቻችሉ፣ተዛዝኖ፣ ተሳስቦ ፣ አንተ ትብስ አንች ትብስ ተባብሎ፣ የአንዱን ጉድለት አንዱ ሸፍኖ ከመልካም ነገሮች እስከ መጥፎወችነገሮች እጅ ለእጅ ተያይዞ ሳይለያዩ የዱኒያን ህይወት መኖር ማለት ነው።
እንጅ በ«onlien»ተጋብቶ በወሬ ብቻ አመታትን እያስቆጠሩ
ወዳማዶ እና ወድህ ማዶ ተለያይቶ መኖር ማለት አይደለም!!
ከመዳም ኩሺና ካላወጣሺ ከሱጋ ካልኖርሺ!
ምኑን ባል ሆነሺ ምኑን ሚስት ሆንሺው!?
የ«online» ትዳር ላም አለኝ በሰማይ ወተቷንም አላይ እንደሚሉት ነው።
ለዚህ ለዚህማ በ«onlien »አትነካኪ/ካ ሰብሰብ ብሎ ቂረአት እየቀሩ ሀገር እስከሚገቡ ድንን መቅሰም ወጥሮ መስራት ይሻላል ሁሉም በቦታው በግዜው ሲሆን ያምራል!!
=
