en
Feedback
Eth-cryptopia

Eth-cryptopia

Open in Telegram

✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia

Show more
4 915
Subscribers
-424 hours
-147 days
-3530 days
Posts Archive
You telling me their lifestyle was fake👀
You telling me their lifestyle was fake👀

📌 ይሄ ማለት ባለፈው ሀምሌ ከነበረው በ Average ሲሰራ የ 15.3% ጭማሬ የተለያዩ ነገሮች ተፈጥሯል።

Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
የሐምሌ ወር አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት ወደ 15.3 በመቶ ከፍ ማለቱን የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት ይፋ አድርጓል። • የስኳር ዋጋ ብቻውን 39 በመቶ በላይ ጭማሪ ማሳየቱን ሪፖርቱ አመልክቷል። የ
+1
የሐምሌ ወር አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት ወደ 15.3 በመቶ ከፍ ማለቱን የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት ይፋ አድርጓል። • የስኳር ዋጋ ብቻውን 39 በመቶ በላይ ጭማሪ ማሳየቱን ሪፖርቱ አመልክቷል። የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት ይፋ ባደረገው ወርሃዊ የዋጋ ግሽበት መረጃ በሐምሌ 2018 ዓ.ም የተመዘገበው አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት 15.3 በመቶ በመድረስ ካለፉት ወራት አንጻር ከፍተኛ ጭማሪ አሳይቷል። ይህም ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወር ማለትም ከሐምሌ 2017 ዓ.ም (13.7 በመቶ) ጋር ሲነጻጸር ጎልቶ የሚታይ ልዩነት ያለው ነው። አገልግሎቱ ባወጣው ሪፖርት መሠረት፣ የምግብና አልኮል ያልሆኑ መጠጦች ዋጋ 15.7 በመቶ የጨመረ ሲሆን፣ ለዚህ በዋነኝነት አስተዋጽኦ ያደረጉት ደግሞ ፦ • ስጋ በ21.6%፣ • ስኳር በ39.4% ፣ • ዘይት በ20.34%፣ • ፍራፍሬ በ19.2%፣ • የወተት ተዋጽኦዎች እንቁላል በ18.9% እና አትክልት በ13.6% ጭማሪ አሳይተዋል። በሪፖርቱ መሰረት የስኳር ዋጋ ብቻውን ከፍተኛውን 39 በመቶ ጭማሪ አሳይቷል። የምግብ ነክ ያልሆኑ ሸቀጦችና ግሽበትም በሐምሌ ወር ወደ 14.8 በመቶ ደርሷል። ከእነዚህ መካከል ፦ - ምግብ ቤቶች፣ ሆቴሎች እና ትራንስፖርት 15.6 በመቶ፣ - አልኮል መጠጦች እና ትምባሆ 16.0 በመቶ፣ - ሌሎች ዕቃዎችና አገልግሎቶች 19.3% ጭማሪ ያሳዩ ሲሆን፣ ኮሙኒኬሽን ብቻ በአንጻራዊነት ዝቅተኛ ማለትም 8.0 በመቶ ጭማሪ በማሳየት ተለይቷል። ተቋሙ ይፋ አድርጎት በነበረው የሰኔ 2018 ዓ.ም ሪፖርት አጠቃላይ ግሽበቱ 13.9 በመቶ ደርሶ እንደነበር የሚያመላክት ሲሆን ይህም ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወር ማለትም ከሰኔ 2017 ዓ.ም (13.9%) ጋር ተመሳሳይ ደረጃ ላይ ነበር። ከዚያም ቀደም ብሎ በግንቦት 2018 ዓ.ም የተመዘገበው አጠቃላይ ግሽበት 13.4 የነበረ ሲሆን ይህም ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወር ማለትም ከግንቦት 2017 ዓ.ም (14.4%) ጋር ሲነጻጸር የተወሰነ መሻሻል የታየበት ወር ነበር። የተቋሙ የሦስት ወራት ሪፖርት እንደሚያሳየው አጠቃላይ የዋጋ ግሽበቱ ከግንቦት እስከ ሐምሌ ወር ባለው ጊዜ ውስጥ ብቻ በ1.9 መቶኛ ነጥብ ከፍ ብሏል፤ ከ13.4 በመቶ ተነስቶ በሐምሌ ወር 15.3% ደርሷል። በተለይም የምግብ ነክ ያልሆኑ ሸቀጦችና አገልግሎቶች ዋጋ ከ12.2 በመቶ ወደ 14.8 በመቶ በመድረስ ጎልቶ የሚታይ ጭማሪ ማሳየቱን ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከተቋሙ ሪፖርት ተመልክቷል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ነሐሴ 20 ቀን 2018 ዓ/ም @tikvahethiopia

📌 Sold🙌🏽

Product details Brand GT King Android 9.0 TV Box Bee-link 4GB/64GB (Real storage and Ram size) Amlogic S922X WIFI 6 Core Voic
+6
Product details Brand GT King Android 9.0 TV Box Bee-link 4GB/64GB (Real storage and Ram size) Amlogic S922X WIFI 6 Core Voice Remote control 4K UHD USB3.0 HDMI 2.1 HDCP 2.2 SPDIF AV interface with BT4.1 WiFi 2.4+5.8GHz Zedo Connectivity technology Wi-Fi, USB, HDMI Supported Internet services HDMI HDCP 2.2 and HDMI 3D video formats Controller type Remote Control Form factor TV Box Compatible devices Television Geniun Android Version 9 YouTube working perfectly you can install almost all android app With additional Internet Cable(Rj45) @Utopia3000 DM for price

📌CryptoCurrency Total market cap $2.65T ደርሷል Fear and Greed index Score 81 Extreme Greed ETF Flow $452M (24Hr) ለ ማርኬቱ ጋር አብሮ
📌CryptoCurrency Total market cap $2.65T ደርሷል Fear and Greed index Score 81 Extreme Greed ETF Flow $452M (24Hr) ለ ማርኬቱ ጋር አብሮ ፍሎው ማድረግ እንዳለ ሁሉ Buy when they are in fear and sell when everybody is in greed የሚባል ነገር አለ አሁን አብዛኛው ሰው Greedy ሆኗል መግዛት መግዛት የሚባል ነገር ብቻ ነው እየታየው ያለው ድንገት የሆነ ደቂቃ Sell off ሊፈተር ይችላል ያው ማርኬት ለመንቀሳቀስ የሆኑ ሰዎችን ገንዘብ መውሰዱ ስለማይቀር ለዛ ተጠንቀቁ

📌Btw i like how the market reacts with this kind of news Market stop reacting with this kind of bullshits✌🏽

Repost from Remarks
JUST IN: 🇺🇸 President Trump says the Strait of Hormuz is being monitored by the US Space Force. @Remarks
+1
JUST IN: 🇺🇸 President Trump says the Strait of Hormuz is being monitored by the US Space Force. @Remarks

📌 በመጀመርያ ይሄንን ቦት ላይ ግቡ @EAESbot በመቀጠል Menu ከዛ Start የሚለውን ተጫኑ በመቀጠል ወደላይ የ ቦቱን ስም ነክታቹ አዲስ ዊንዶው ሲከፍት Open App የሚለውን ተጫኑ እና Mini app ነገር ይከፍታል ID Number እና First Name አስገብታቹ Check result የሚለውን መጫን ነው። 📌Network ያስቸገራቹ ካላቹ የተወሰነ እናግዛቿለን ግን መጀምርያ ይሄንን ቀላል መንገድ ሞክሩት። 🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻

Wishing everyone peace, happiness, and countless blessings holiday.🎉
Wishing everyone peace, happiness, and countless blessings holiday.🎉

Product details Brand GT King Android 9.0 TV Box Bee-link 4GB/64GB (Real storage and Ram size) Amlogic S922X WIFI 6 Core Voic
+6
Product details Brand GT King Android 9.0 TV Box Bee-link 4GB/64GB (Real storage and Ram size) Amlogic S922X WIFI 6 Core Voice Remote control 4K UHD USB3.0 HDMI 2.1 HDCP 2.2 SPDIF AV interface with BT4.1 WiFi 2.4+5.8GHz Zedo Connectivity technology Wi-Fi, USB, HDMI Supported Internet services HDMI HDCP 2.2 and HDMI 3D video formats Controller type Remote Control Form factor TV Box Compatible devices Television Geniun Android Version 9 YouTube working perfectly you can install almost all android app With additional Internet Cable(Rj45) @Utopia3000 DM for price

National Bank of Ethiopia የብር መውረድን ለመከላከል ያለንን የ ዶላር ክምችት በሙሉ ለጨረታ እያቀረበ ነው በዚ ሳምንት $500M ለጨረታ አቅርበው አንድ ዶላር በ 159.5 ብር ገደማ
+1
National Bank of Ethiopia የብር መውረድን ለመከላከል ያለንን የ ዶላር ክምችት በሙሉ ለጨረታ እያቀረበ ነው በዚ ሳምንት $500M ለጨረታ አቅርበው አንድ ዶላር በ 159.5 ብር ገደማ 21 ባንኮች ገዝተው ነበር አሁንም ተጨማሪ $125M ለጨረታ እቅርቧል።በጥቂት ግዜ ውስጥ ከፍተኛ እጥረት የሚመጣ ይመስለኛል

❌ America ✅ Jamaica 😅

Repost from Remarks
JUST IN: 🇺🇸 Americans smoking Marijuana reaches record high as cigarette smoking falls to record low. 17% of Americans say
+1
JUST IN: 🇺🇸 Americans smoking Marijuana reaches record high as cigarette smoking falls to record low. 17% of Americans say they smoke marijuana, up sharply from just 7% in 2013. At the same time, cigarette smoking has fallen to a record-low 11%, while 9% of adults vape and 4% use nicotine pouches. @Remarks

Repost from Watcher Guru
JUST IN: 🇨🇦🇺🇸 Canadian Prime Minister Carney declares Canada is in a trade "war" with the United States. @WatcherGuru
+1
JUST IN: 🇨🇦🇺🇸 Canadian Prime Minister Carney declares Canada is in a trade "war" with the United States. @WatcherGuru

🙌🏽Good Luck everyone

Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
ውጤት መቼ ይታያል ? ተማሪዎች ውጤታቸውን ከሰኞ ጠዋት ወይም ማክሰኞ ከሰዓት ጀምሮ መመልከት ይችላሉ። በውጤታቸው ላይ ቅሬታ የሚኖራቸው ከሆነም 5/6 ቀናት ቅሬታ የማቅረቢያ ጊዜ የሚሰጣቸው ይሆናል።
ውጤት መቼ ይታያል ? ተማሪዎች ውጤታቸውን ከሰኞ ጠዋት ወይም ማክሰኞ ከሰዓት ጀምሮ መመልከት ይችላሉ። በውጤታቸው ላይ ቅሬታ የሚኖራቸው ከሆነም 5/6 ቀናት ቅሬታ የማቅረቢያ ጊዜ የሚሰጣቸው ይሆናል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ነሐሴ 16 ቀን 2018 ዓ/ም @tikvahethiopia

$500M Long liquidation with this only 5 minutes range
+2
$500M Long liquidation with this only 5 minutes range

🔥Market moving crazy $BTC 21% $ETH 26% with in a week
+1
🔥Market moving crazy $BTC 21% $ETH 26% with in a week

Repost from Trade Watcher
Moderna shares rose 150% in an hour after successfully completing final Phase 3 trials of a skin cancer vaccine that prevents
Moderna shares rose 150% in an hour after successfully completing final Phase 3 trials of a skin cancer vaccine that prevents recurrence after surgery. @futures