Eth-cryptopia
Kanalga Telegram’da o‘tish
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
Ko'proq ko'rsatish4 961
Obunachilar
+1424 soatlar
-327 kunlar
+1130 kunlar
Postlar arxiv
4 960
4 960
✔️Binance EU ላይ ስራ ሊያቆም ነው። የአለማችን ትልቁ Centralized Exchange Binance ከ July 1 ጀምሮ ፍቃድ ማግኘት ባለመቻሉ ዩሮፕ አካባቢ ላይ ስራ ያቆማል።እዛ አካባቢ ያሉ ደንበኞቹንም ያላቸውን Asset ከ Binance ወደ ሌላ እንዲያዘዋውሩ አሳውቋልእ።
እዚ በ P2P ብቻ መፋታቱ አንድ ነገር ነው😅
4 960
✔️ሙሉ ነገር መስማት እና ማንበብ የማይፈልግ ማህበረሰብ ሰሞኑን በኳሱ ዙርያ ምን እያሉ መሰላቹ መንሱር አብዱልቀኒ አርጀንቲና በቀላሉ እንድታልፍ ፊፋ ድርሻ አለው ብሏል እያሉ ነው።
እውነት ለመናገር ሙሉውን ሳልሰማው በፊት መጀመርያ እውነት መስሎኝ ነበር ሰዉ እንደተረዳው ነበር የመሰለኝ እና ሙሉውን ሰማሁት መንሱር ያለው እንደዚ አይነት ወሬዎች ይናፈሳሉ ሰዎች እንደዚ እያሉ ነው ነው ያለው። ከዛ በኋላ ያወራው ስለ FIFA ሳይሆን ስለ Argentina Football Federation ነበር እነሱ በ ሜሱ ጉዳይ ምን ያህል ትርፋማ እንደሆኑ እና ሜሲ በመኖሩ መጀመርያ ከነበራቸው ስፖንሰሮች አሁን መጨመር የ ሜሲ አስተዋጾ እንዳለው ነው ያወራው።ምን አለ መሰላቹ የ አርጀንቲና እግርኳስ ፌዴሬሽን ከፍተኛ የሆነ እዳ ውስጥ ነበር የነበረው ሜሲ እና አርጀንቲና ዋንጫዎችን ማሸነፍ እስኪጀምሩ ድረስ ከፍተኛው ስፖንሰሮችን መሳብ የቻለው ገቢ ማስገባት የቻለው ደግሞ ሜሲ ነው ከ ማልያ ሽያጭ ከ ስፖንሰር ከ ማስታወቅያዎች አሁን ከ $100M በላይ ገቢ በአመት ውስጥ ማስገባት ችሏል። ከፍተኛ ገቢ ያስገባም ፌዴሬሽን ሆኗል የ አርጀንቲና በ ሜሲ መኖር ነው ይሄ የመጣው ነው ያለው እና ሰዎች ቀጥታ የተቆረጠውን ብቻ ሰምተው ሚሲ ለ ቢዝነስ ስለሚመች FIFA ለ አርጀንቲና ከመጀምርያው ጀምሮ ቀላል ምድብ እና አሁንም በ ጥሎ ማለፉ ቀላል ቡድኖች እንዲደርሱት አድርጓል የሚል አረዳድ ተረድተውታል እናም ያስቃል ሙሉውን ከሰማቹት መንሱር ያወራው ስለ Argentina Football Federation ነው።
😂ህዝቤ ግን መንጋ ነው ወደተነዳበት መሄድ ነው ቲክቶክ ጀምሬ ላሯሩጠው መሰለኝ ይሄን ማህበረሰብ ምን ታስባላቹ 👀
@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
4 960
Repost from Watcher Guru
JUST IN: Michael Saylor's 'Strategy' launches a Bitcoin Monetization Program that allows the company to sell $BTC to fund operations.
@WatcherGuru
4 960
‼️#USA#IRN
After last night attack Rumors talking that Iran consider to cancel peace talk with USA
4 960
🔔Grass Update
✔️They are releasing in app Non-custodial wallet in mid july. Hopefully this will be the last epoch for season 2 drop
4 960
Repost from Trade Watcher
⚡️ JUST IN: US Military has conducted new strikes near the Strait of Hormuz.
This is the first US strike in the region since the signing of the “Memorandum of Understanding.”
✅@futures
Endi mavjud! Telegram Tadqiqoti 2025 — yilning asosiy insaytlari 
