Eth-cryptopia
Ir al canal en Telegram
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
Mostrar más4 810
Suscriptores
-224 horas
-297 días
-11830 días
Archivo de publicaciones
4 810
📌AI ከቁጥጥር ውጪ እየወጣ ነው ብላቹ ታስባላቹ?
— ሁለት ወር ባልሞላ ግዜ ውስጥ ሁለት የተለያየ ተቋም የሰሯቸው AI agent ከቁጥጥር ውጪ ለተወሰኑ ግዜያት ሆነው ነበር።ከዛሬ 2 ወር በፊት የ OpenAI agent AI model ካለ ማንም ትእዛዝ የሌላ AI ተቋምን Server hack አድርጎ ነበር በተመሳሳይ ደግሞ ትላንትና የ Google Gemini AI Agent 3 ተቋማትን hack አድርጎ ገብቶ ነበር። በሰአቱ አዲስ የ Gemini Mode ለ ቴስት ተብሎ ነብር ፌክ Company Hack የማድረግ ሙከራ ላይ በነበረ ሰአት ነው ተቋማቱ የ እውነትም ትክክለኛ ጥቃት ያደረሰባቸው ። በሰአቱ ትክክለኛ ዳታ ሊክ እንደተደረገ ሲረዳ ራሱ የ Gemini Agent ጥቃቱን ማቆሙን ነው ያሳወቁት።AI ከ ቁጥጥር ውቺ መውጣት ጀምሮ ነው ወይንስ እራሳቸው ድርጅቶቹ ማድረግ የሚፈልጉትን እያደረጉ?
@Ethcryptopia
4 810
Repost from Watcher Guru
JUST IN: Google Gemini AI agent hacks three companies.
• Occurred during security testing when a Gemini model accidentally gained internet access.
• Google's AI was meant to attack a fake company, but then figured out how to hack a real one using leaked online credentials.
• Gemini stopped itself once it realized the companies were real.
@WatcherGuru
4 810
📌የሆነ ነገር ልበላቹ ኢትዮጵያ ውስጥ ሆናቹ ማንኛውም እቃ የምትገዙ በተለይ መለዋወጫ የሚያስፈልገው አይነት ከሆነ ሃገሪቷ ውስጥ ምን ያህል አገኛለው ቢበላሽ የሆነ ነገር ብፈልግ ለዛ ነገር የሚሆን እቃ አገኛለው የሚለው ነገር ታሳቢ መሆን ያለበት ይመስለኛል።ምንም ነገር ሊሆን ይችላል ስልክ ፣ ላፕቶፕ ፣ ቲቪ ፣ መኪና የተለያዩ ማሽኖች ቢሆኑ መለዋወጫ ከሌላቸው የሆነ ግዜ ላይ ቢበላሽ ምን ቢል ቁጭ ነው የምታደርጉት። በቀላሉ ስንገራቹ ስልክ Screen protector Glass እና Cover የሌላቸው ስልኮች አሉ እነዚን ቀላል አክሰሰሪ ማግኘት የምትችሉትን አልክ ገዝታቹ አስቡት ቦርድ ምናምን ቢበላሽ በውድ ገዝታቹ ቁጭ ነው የምታደጉት።
@Ethcryptopia
4 810
+3
Keeper Ex Ton Keeper
📌Ton Keeper ከዚ ቀደም ከነበረው ፊቸር ተሻሽሎ ስሙን ወደ Keeper ቀይሮ መቷል።ከዚ በፊት Ton እና TON Ecosystem ላይ የሚገኙ ቶከን ብቻ ነበር መያዝ የምትችሉት አሁን ግን multichain Wallet ሆኖ የተለያዩ Chain Support አድርጎ ተሻሽሎ መጥቷል ልክ እንደ MetaMask, OKX , Rabby አይነት ዋሌት ማለት ነው ።አዲሱን ዋሌት ለመጠቀም አፕዴት ማድረግ ይጠበቅባቿል።
@Ethcryptopia
4 810
Market is reacting on this
$BTC need to hold this level other wise back to $70K and below
@EthCryptopia
4 810
📌Clarity Act Did not get 60 Votes from senates there for bearish market loading and also we wait for tomorrow CPI
4 810
Repost from Watcher Guru
JUST IN: 🇺🇸 Republicans reject Democrats' Crypto Clarity Act counter-offer as negotiations remain deadlocked.
@WatcherGuru
4 810
You guys remember this project Soul Labs they mention this on their tg group They said testnet participants also will be reward i think they mention mainnet and TGE after 2 month.
@EthCryptopia
4 810
⚠️ጥንቃቄ
📌የ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ቴሌብር ጋር ተመሳሳይ በሆነ መንገድ ያለ ምንም ማስያዣ ገንዘብ ላበድራቹ እያለ ነው ከበፊቱ መማር ያልቻለ ይሞክረው ወይንም ደግሞ ወድያው መክፈል የሚችል ሰው ከሆነ ይሞክረው ካልሆነ ቢቀርባቹ ነው የሚሻለው ቲሌብር ምንም አላመጡም ምናምን ብላቹ እንዳትሞኙ በፈለጉት የህግ አግባብ መጠየቅ ይችላሉ።ሌላው ደግሞ ያለ ምንም ካች አደለም እንደዚ በቀላሉ የሚያበድሩት የ ቴሌብር አካሄድ ስለተመቻቸው ነው።ወለዱ ከፍተኛ ነው ቀን በቀን ነው የሚታሰበው ቲሌብር እንኳን በቀላሉ እጥፍ እና 2 እጥፍ አድርጎ ነው የሚቀበላቹ ትንሽ ስትቆዩ ስለዚ ይብራባቹ ባይ ነኝ✌🏽
@EthCryptopia
4 810
📌HOT
📌ለረጅም ግዜ ይሄ ፕሮጀክት አሪፍ እይሄደ የነበረ እና ብዙ ተጠቃሚዎችን ያፈራን ፕሮጀክት ነበር። ከ ብዙ ነገር አንጻር አሪፍ Wallet ነበር ከ ፍጥነት Fee ከመቀነስ Normally hold ለማድረግ ምናምን ጥሩ ዋሌት ፈጥረው ነበር አሁን ላይ ግን ሁለቱ ከዚ በፊት HOT ላይ ሃላፊነት የነበራቸው ሰዎች አሁን ከዛ የወጡ ይመስላል የ X Bio ያለ ምንም ማሳወቅ ከ HOT Project መውጣታቸውን አስቀምጠዋል።ይሄ ለ ፕሮጀክቱ ቀጣይነት መሰናክል የሚሆን ስለሚመስለኝ እስካሁን ድረስ ፈንድ ያስቀመጣቹ ካላቹ ወደ ሌላ ዋሌት አዙሩት የሚሆነው ነገር ስለማይታወቅ!
@EthCryptopia
