Eth-cryptopia
前往频道在 Telegram
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
显示更多4 943
订阅者
-824 小时
-17 天
+2930 天
帖子存档
4 941
+6
✌🏽አውቃለው ሰሞኑን ጭቅጭቅ እያደረግኳቹ ነው ግን ይሄ የመጨረሻ ነው እነዚን ኮሜንቶች ተመልከቱ እና ምን መጣላቹ እኔ ዲጂታል ሰራዊት ያሏት ነገር ነው ቢያንስ በደንብ ቢሰለጥኑ ምን አለበት ኢንጌጅመንት ለማብዛት እና የሆነ ስዕል ለመፍጠር ነው ይሄ ሁሉ ነገር እንዴት አንድ አይነት ኮሜንት ይጻፋል ያውም የAI ጽሁፍ አሁን በዚ የሚሸወድ አለ?
አንዱ የ ህዝብ ሜድያ ላይ የተሰጡ ኮሜንቶች ናቸው በርቱ ብለናል 😁👏🏽🙌🏾
4 941
Donald J.Trump on Truth
Last month, I directed our Great U.S. Military to execute a secret mission to support Oil Tankers and other Commercial Ships through the Strait of Hormuz. Today, I am pleased to announce that this effort has resulted in more than 100 MILLION Barrels of Oil making its way through the Strait, and into the Open Market. More than 200 Commercial Ships have safely traveled through the Strait. This wildly successful effort is because the UNITED STATES of AMERICA CONTROLS the Strait of Hormuz — NOT Iran. Their military is defeated, and their economy is lost. It’s over for Iran! Thank you for your attention to this matter. President DONALD J. TRUMP
4 941
✔️ከ ChatGPT እና Gemni ይሄንን መልስ ነው ያገኘሁት። ይሄንን ለመስራት እና ትንሽ ሴፍ በሆነ መንገድ ለማድረግ ኮድ ብታደርጉም ለ እያንዳንዱ አካውንት የተለያየ ፕሮክሲ በመጠቀም እና ደግሞ ሁሉም አካውንቶች በተለያየ ሰአት ቻናሉን እንዲያዩት በማድረግ መሞከር ይቻላል ነገር ግን ከታወቀ ቀጥታ ሙሉ አካውንት ባን ከማድረግ እንዳልኳቹ ከ ቲሌግራም ሞኒታይዜሽን ቻናሉን ማስወገድ የሚደርስ እርምጃ ነው የሚወስዱት
4 941
BREAKING: President Trump says that the US Military will "hit Iran hard today." "We are going to hit Iran hard today in case you don't turn on your TV," Trump says. The US stock market falls to a new low of the day. @MarketMatrixAI
4 941
✔️MEXC Delist ETB from P2P
BTW This doesn't matter focus on making money there is a lot legal ways to Sell our USDT with bank rate and we can use that
✔️ And please be safe A lot of people are scammed by peoples and trust any one that says buy or sell for me bla bla.... they are using this issue to scam people's
4 941
$SAHARA also suffer with a 60% lose the team said everything is fine from their side
4 941
#H Humanity Protocol Crash more than 80% after team private key hacked
The Hacker sold $30M worth tokens and dump it
4 941
🔔ብዙ የ ቴሌግራም አካውንት ካላቹ እና ፖሲብል ከሆነ የሆነ Idea ልንገራቹ
✔️እጃቹ ላይ ብዙ የ ቲጂ አካውንት ካላቹ እስካሁን ሎግ አውት ካላደረጋቹት ሰሞኑን ሳስበው የነበረ ነገር አለ እና የሚቻል ከሆነ ወይ ባን ማያስደርጋቹ ከሆነ እንደትሞክሩት ነው። Manually መስራትም ይቻላል ግን ደሞ ቀለል ለማድረግ ኮድ ማድረግ የምትችሉ ፖሲብለ ከሆነ ቀለል ያለች AI Bot Create አድርጋቹ ለመስራት እንደትሞክሩት ነው።
✔️ሃሳቡ Telegram ላይ 1ሺ Subscriber ስትደርሱ እና ቻናላቹ ምንም አይነት ችግር ከሌለበት monetize ይደረግ እና ቻናላቹ ላይ ማስታወቅያ ማሳየት የጀምራል ከዛ 10TON ሲደርስ በ ፍራግመንት በኩል Withdraw ማድረግ ይቻላል እና ብዙ የ ቲሌግራ ቻናል ያለው ካለ monetize የሆነ ቻነል ገዝታቹ ቻናሉን አክቲቭ በማድረግ እና በራሳቹ የ ቴሌግራም አካውንቶች እየገባቹ ቪው እንዲጨመር በማድረግ እና የሚመጡትንም ማስታወቅያውዎች በማየት ይቻናሉን ከ አድስ የሚገኘውን ክፍያ ከፍ ለማድረግ መሞከር ነው ሃሳቡ።
✔️እና ምን ታስባላቹ አውቶሜትድ በሆነ መንገድ የ ቴሌግራም አካውንቶቹን ኮኔክት አድርጋቹ ከ ቦት ጋር ይሄን ነገር እንዲሰራ ማድረግ ይቻላል ወይስ Manually ቢሰራ ይሻላል?በ ፌክ ቪው ምናምን ያልፈለግኩት ባን የመደረግ ወይ ደግሞ ከ monetization Program TG ቻናላቹን ካስገደው በሚል እና ነገር ግን ትክክለኛ የ ቴሌግራም አካውንቶች እያየው እንደሆነ ከሆነ የሚታሰበው ከዛ ነጻ ነው የሚሆነው።
@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
4 941
Comment something that gets a lot of likes under this video, and I will award that person a 300Birr card! 🙌
🧯🧯🧯
https://vt.tiktok.com/ZSQrXSqTn/
https://vt.tiktok.com/ZSQrXSqTn/
https://vt.tiktok.com/ZSQrXSqTn/
4 941
🙌🏾ይሄንን ነገር ማን ማስተካከል እንዳለበት አላውቅም ግን እባካችሁን የመንገድ መሃል አካፋይ ላይ ትልልቅ ዛፍ አትትከሉ የ እግረኛ መሻገርያ ጋር በተለይ ቢስተካከል መልካም ነው ለመሻገር የሚመጣውን መኪና ማየት አይቻልም ብዙ አደጋ ሲደርስም እያየው ነው።
የመንገድ ላይ ፕላኖች በደንብ ቼክ ተደርገው መተግበር ነው ያለባቸው ሌላም ቢሆን ግን ይሄ የባሰ ነው ከርቭ መንገድ ላይ ዜብራ የደርጋል ከዛ የመሃል መንገድ ላይ ዛፍ ይተከላል ይሄ አደጋው ለ እግረኛም ለ አሽከርካሪም ነው እና ፕላን ላይ የምጸሩ ሰዎች ካላቹ ጥንቃቄ ቢደረግ✌🏽
@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
4 941
እስኪ ይሄንን ቪድዮ ተመልከቱት እና ከሁሉም ነገር ወገን ሳንሆን ያወራቺውን ነገር አስቡት
እኔ የታየኝ እዛ አካባቢ ያለው የመንግስት አካልም ሆነ የጸጥታ አካል ይሄንን ነገር ማስቆም አለመቻሉ እና ሚድያው ላይ የሚንቀሳቀሱ አካላት ደግሞ እዛ የሆነውን ነገር እንደተባለው አይደለም በሚል ለማቅለል እየሰሩ ይመስለኛል።
በጣም የገረመኝ 9 ሰው ሞቷል ከነሱም ውስጥ 3 ንጹሃን ዜጎች አሉ እና 1 የ እስልምና እምነት ተከታይ እና የ ክርስትና እምነት ተከታይ ናቸው ሌሎቹ ሚሊሻ እና የ ጸጥታ አካል ናቸው አለች የ ሌላውን እምነት ካነሳች በኋላ እዚ ጋር ፍሬን የያዘቺው ለምንድነው ወይስ ኤቲስት ናቸው?
በጣም ያሳቀኝ ነገር
1. ለሞቱት ነፍስ ይማር የሚል መልዕክት ስጠብቅ ምርጫን በሰላም ተጠናቋል በሚል ጅማሮ ጀመራ ጨረሰች ደሞ ሰብአዊነት የሚሰማቹ ከሆነ ብላ እኛን ትወቅሳለች😁
2. ተኩስ እየሰሙ ሲመርጡ ነበር ዚስ ኢዝ ዘ ቤስት ዋን 😁
ለማንኛውም ለምክር ቤት ወንበር ተወዳድራ ነበር እና ለቦታው ብቁ ናት ማለት እቸገራለው እኔ 😊እናንተስ ምን ታስባላቹ?
4 941
Welcome to Rose!
Rose is primarily a group management bot, and has limited functionality in channels.
Channel features include:
- Log channels
- Fed logs
- Joining federations
4 941
I think everything is out of this guy's hand he can't satisfy both Iran and Israel they both want something to stop from Trump to stop the war
4 941
Repost from Watcher Guru
JUST IN: Michael Saylor's 'Strategy' buys 1,550 Bitcoin worth $98 million.
@WatcherGuru
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
