en
Feedback
ሪሳለቱል ሂጃብمعرفة الحجاب☀️

ሪሳለቱል ሂጃብمعرفة الحجاب☀️

Open in Telegram

ስለ ሂጃብ እና መስፈርቶቹ ማወቅ ያለብን አስተማሪ ትምህርቶች የምንለቅበት ቻናል ነው ሀሳብ እና አስተያየት ካላቹ 👇 @Risaletulhijab_bot ኒቃቤን ስወዳት Join and Share 👇 @Risaletulhijab

Show more
8 235
Subscribers
-424 hours
-487 days
-14130 days
Posts Archive
➔(ካንተ ውጭ የትም አልሸሽ)➔
የውስጥ ውስጤን ከኔ በላይ የምታውቀው፣ ያኢላሂ በእዝነትህ ስውር ጭንቄን ከኔ አርቀው፣ ያ-ረህማኑ ድክመቶቼን ላንተ ሰጠሁ           ብርታት አቅም አንተው ሁነኝ፣ ይህ ጉልበቴ ይፀና ዘንድ                በእዝነትህ አጠንክረኝ፣ ያ-ረሂሙ ያለብኝን ጉድለት ሁሉ           ብሶት ችግር የኔን እክል፣ አርቅልኝ የኔን ጠላት              የሂወቴን መሰናክል፣ አንተን ወዳጅ የሆኑት ዘንድ               አስቀምጠኝ ከመካከል፣ በማያልቀው የእዝነትህ ጥግ                ውብ ጅምሬ ይስተካከል፣ ያ-ማሊኩ የራሴን ነፍስ እገዛት ዘንድ                   አላማዋን እንዳትረሳ፣ የንጉሶች ንጉስ ጌታ                   ባንተ ፍቅር ልነሳሳ፣ የበደነ ድቅድቅ ልቤ                   አንተን ሽቶ ከተነሳ፣ የኔ ባሪያ በለውና                ድብቅ ጭንቁን ሁሉ ልርሳ፣ ያ-ቁዱስ አይቤን ሁሉ ሰትርልኝ                     ይቅር ብለህ ተላለፈኝ፣ በይቅርታህ አስደግፈኝ                    የፀፀት ፍም አይግረፈኝ፣ ያጎደፍኩት ንፁህ ልቤ                    እኔኑ ነው የቀፈፈኝ፣ ያ-ሰላም መረጋጋት ሰላም መሆን                ካንተ ውጭ ስለማይሆን፣ የሰላሙ ባለቤት ነህ                 ሰላም ስጠኝ ደግ እንድሆን፡ የትም ብጓዝ እግሬ እስኪላጥ ብውለሸለሽ፣ ደካማ ነኝ ያንተ ባሪያ ካንተ ውጭ የትም አልሸሽ። copy

እጣ ፋንታህ ሊያስፈራህ አይገባም ሊያስፈራህ የሚገባው የተሳሳተ ምርጫህ ነው❤ ✍🏽بنت بابا

Alarm ⏰ ነገ ሰኞ ነው የቻለ ይጹም ያልቻለ ያስታውስ🙄

sticker.webp0.21 KB

✍️አንዳዴ ......... አንዳዴ እኛ እህቶች ችግር አለብን ሆ ተዉጅ የምር ሰዉ ስትቀርቡ መነፀራችሁ አስተካክሉ በአንደዬ ራሳችሁ አትጣሉ። ቶሎ ራሳችሁ ጥላችሁ  ከዛ ማለቃቀስ ትጀምራላችሁ። ሲጀመር ወንዶች ሰፈር ያለ ሀጃ ምን አስኬዳችሁ ቂርአታችሁ እና ስራችሁ ላይ አተኩራችሁ አሰሩም ሌላ ትርፍ ወሬ ለምን ታበዛላችሁ?? ትርፍ ወሬ ሲበዛ ነዉ ጉድ የሚመጣዉ...!! ያዉ ጠንቀቅ እያላችሁ ራሳችሁ ጠብቁ ልበላችሁ ብዬ ነዉ ሴቶችዬ !! አላህ ከሚወራዉ ከሚፈራዉም ነገር ነጃ ይበለን! ሰዉ ከመፈተን እኛም ከመፈተን ይጠብቀን ! አሚን! ✍🏽بنت بابا

መምህር አስተምሮህ ይፈትንሀል ህይወት ግን ፈትኖ ያስተምርሀል። ሳህ👍

ናፍቆት ጠረን አለው ወይ ብለው ቢሉኝ እንዴታ ለዛውም የማይደበዝዝ የማይጠፋ የሆነ ጠረን ነዋ በማለት መልሳለሁ ። ፍቅር የሚሉት ጉድ ፡ መውደድ የሚሉት ነገር ፡ አንዴ ከልብ ከገባ ያቅበዘብዛል ፡ ረ
ናፍቆት ጠረን አለው ወይ ብለው ቢሉኝ እንዴታ ለዛውም የማይደበዝዝ የማይጠፋ የሆነ ጠረን ነዋ በማለት መልሳለሁ ። ፍቅር የሚሉት ጉድ ፡ መውደድ የሚሉት ነገር ፡ አንዴ ከልብ ከገባ  ያቅበዘብዛል ፡ ረፍት ይነሳል ፡ ወደሚወዱት ወደናፈቁት ስደትን ያስመኛል  ። እናም ያ በፍቅራቸው ሁሉን ትቶ የተሰደደውን የታላቁን ነብይ ﷺ አፍቃሪ ዙልቢጃደይን በታወሰኝ ጊዜ ስለፍቅሩ ቀናሁ ፡ ስላገኘው ጠረን ፡ ስለታደለው መታደል ……… እናም እላለሁኝ ያፈቀሩትን ዐይን ካላዩ ፡ ጠረኑን ካልማጉ …… ልብን በምን ያረጋጉታል ? ስፈታ እንዳልኖርኩኝ ስንቱን ወርቅ ቅኔ እኔስ ናፍቆቱ ግን አቅቶኛል እኔ🥺❤️‍🔥❤️‍🩹ሀቢቢ ረሱሊ Wellah I'm proud to be his ummah🤌🏻♥️الحمد لله

«ምኞትሽን ሁሉ ሱጁድ ላይ አስቀምጪው ፣ጌታችን ዝቅ ብሎ የለመነውን ባሪያውን ፈፅሞ በባዶ አይመልስም» الحمدلله

ሪዝቃችን እንደ ሱዳን ጀለቢያ ያስፋልን ምቀኛን እንደ ሱኒ ሱሪ ባጭር ያስቀርልን እድሚያችን ከዐፊያ ጋር እንደሺዐ ጥምጣም ያርዝምልን በርግጫ የሚታሰር ብር ይስጠን

ከንቱ የሆነችው ዱንያ እና ከእሷ የሚተርፈው ብቸኛ ስራ‼ ====================== ✍️ ሸይኹል ኢስላም እንዲህ ይላሉ፦ قال شيخ الإسلام ابن تيمية - رحمه الله : " وكل محبة لا تكون لله فهي باطلة وكل عمل لايراد به وجه الله فهو باطل فالدنيا ملعونة ملعون ما فيها إلا ماكان لله " 📕 الفتاوى (٢١٣/١٠). ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚይያህ (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ይላሉ፡- «ለአላህ ተብሎ ያልተመሰረተ (ያልተገነባ) ፍቅር ሁሉ ከንቱ ነው፤ የአላህን ፊት (ውዴታ) ታስቦበት ያልተሰራ ስራም ሁሉ ከንቱ (ውድቅ) ነው፤ ይህች ዱንያ የተረገመች (ከአላህ እዝነት የራቀች) ናት፤ በውስጧ ያለውም ሁሉ የተረገመ ነው — ለአላህ ተብሎ የተደረገ ነገር ቢሆን እንጂ።» 🤩 ዛሬ ጠዋት ማታ የምንለፋባት፣ የምንሳሳላት እና የምንጨነቅላት ዱንያ አጭር እና ማብቂያዋ መቃብር ነው። በዚህች ምድር ላይ የምንወደውም ሆነ የምንሰራው ማንኛውም ነገር፣ አላማውና መዳረሻው አላህ ካልሆነ በቀር ነገ የቂያማ ዕለት ምንም ሚዛን አይደፋም፤ እንደ አመድ በኖ ይጠፋል። ✅ ፍቅራችን ከንቱ እንዳይሆን—ባለቤታችንን፣ ልጆቻችንን፣ ወላጆቻችንን እና ጓደኞቻችንን ለአላህ ብለን እንውደድ። ✅ ልፋታችንና ሥራችን ከንቱ እንዳይቀር—የምንሰጠውን ሶደቃ (የመስጂድ ግንባታውንም ጨምሮ)፣ የምንሰራውን ኸይር፣ የሰዎችን ውዳሴና ጭብጨባ ፈልገን ሳይሆን የአላህን ፊት (ውዴታ) ብቻ ፈልገን (በኢኽላስ) እናድርገው። ✅ የተረገመች ከሆነችው ከዚህች ዱንያ ውስጥ፣ አንተን ነገ አኼራ ላይ የምትጠቅምህ ብቸኛዋ ሀብትህ—ለአላህ ብለህ የሰራሃት ሥራ ብቻ ናት! የሰጠኸውም፣ የከለከልከውም፣ የወደድከውም፣ የጠላኸውም ለአላህ ሲሆን ብቻ ነው እውነተኛውን ስኬት የምትጎናጸፈው። ስለዚህ በማንኛውም የኸይር ስራ ውስጥ ስንሳተፍም ሆነ ሰዎችን ስንወድ፣ መጀመሪያ ልባችንን እንጠይቅ... «ይህንን የማደርገው ለማን ብዬ ነው?» መልሱ «ለአላህ» ከሆነ ብቻ አሸናፊ ነህ! አላህ ሥራችንን ጥርት ያለ ኢኽላስ ያለው፣ ፍቅራችንን ለእርሱ ብቻ የተገነባ ያድርግልን! 🤲 @MuradTadesse

Repost from Huda Wave
ፈጥኖ የመለሰ! 😢 ትክክለኛውን መልስ ያገኘ ሰው 'Add' የሚለውን በመጫን ብዙ ጠቃሚ ቻናሎችን ያገኛል። ቻናል ለማሳደግ ጥያቄ፦ ቁርአን በነቢዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ላይ ወርዶ ለማለቅ የፈጀው ጊዜ 23 ዓመታት ነው።

ተስፋ አትቁረጪ ምን አልባት አንድ ቀን በተመኘሽው ነገር ልብሽ ይደሰታል❤️‍🩹

🥀ቁንጅናም ይጠፋል ውበትም ይረግፋል ማንነት ተረስቶ ከአፈር ስር ይተኛል كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ

sticker.webp0.21 KB

sticker.webp0.23 KB

የፈለገ የምንወደው ሰው ቢሆን ለእኛ ትኩረት ካልሰጠን ሙ*ጭጭ ማለት የደ*ካማ ነት ምልክት ነው So በራስ መተማመናችንን መፈተሽ አለብን !ራሳችንን ስናከብር ነው ሰዎች ለእኛ "ክብር"የሚኖራቸው !!

የፈለገ የምንወደው ሰው ቢሆን ለእኛ ትኩረት ካልሰጠን ሙ*ጭጭ ማለት የደ*ካማ ነት ምልክት ነው So በራስ መተማመናችንን መፈተሽ አለብን !ራሳችንን ስናከብር ነው ሰዎች ለእኛ "ክብር"የሚኖራቸው !!
@tezkiretu_bint_baba

◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍ سبحان الله ....! ❝"ሙስሊም ነኝ" ብለኸኝ ግን "አልሰግድም" ስትለኝ ይህ ነው አእምሮዬ ላይ ሚመጣብኝ 👆 ሰላትን ወደ ቦታዋ መልስ -ባረከ
◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍ سبحان الله ....! ❝"ሙስሊም ነኝ" ብለኸኝ ግን "አልሰግድም" ስትለኝ ይህ ነው አእምሮዬ ላይ ሚመጣብኝ 👆 ሰላትን ወደ ቦታዋ መልስ -ባረከላሁ ፊክ-!❞ ◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍