✨ተዝኪረቱ ቢንት ባባ✨
Open in Telegram
አሰላሙ አለይኩም ውድ ተዝኪረቱ ቢንት ባባ ቲዩብ ቻናል ተከታታዮች አስተያየት ካላችሁ👉@Bint_abiha19 ላይ ያድርሱን!! ➦ አላማዬ አላህ በሰጠኝ ኒእማ ኡማውን ማገልገል ነው!!◂
Show more980
Subscribers
-224 hours
+37 days
+230 days
Data loading in progress...
Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+16
in 5 channels
August '26
+56
in 8 channels
Get PRO
July '26
+60
in 7 channels
Get PRO
June '26
+77
in 9 channels
Get PRO
May '26
+187
in 7 channels
Get PRO
April '26
+187
in 4 channels
Get PRO
March '26
+121
in 4 channels
Get PRO
February '26
+115
in 5 channels
Get PRO
January '26
+132
in 6 channels
Get PRO
December '25
+37
in 7 channels
Get PRO
November '25
+373
in 9 channels
Get PRO
October '250
in 9 channels
Get PRO
September '25
+192
in 3 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 10 September | +2 | |||
| 09 September | 0 | |||
| 08 September | +2 | |||
| 07 September | +4 | |||
| 06 September | +3 | |||
| 05 September | +1 | |||
| 04 September | 0 | |||
| 03 September | 0 | |||
| 02 September | +1 | |||
| 01 September | +3 |
Channel Posts
🏷አለባበሳችን
የአንዳንድ ሰዎቻችን አለባበስ ግራ ከማጋባቱ የመጣ ሙስሊም ናት/ነው ወይስ አይደለም?! እንድንል ያደርጋል!
▪ጌታ አላህ፥ (የአላህ ፍራቻ ልብስ ይሻላል) ብሏልና፤ ወንድም እህቶቼ አለባበሳችን ላይ አላህን እንፍራ!
ዛሬ ወይም ነገ ከፈን(መገነዣ) መልበሳችን የማይቀር መሆኑንም አንዘንጋ!
▪ልብስ ከማንነት መገለጫዎች መካከል አንዱ ነው
▪ነቢዩም صلى الله عليه وسلم
("ከከሃዲያን ጋር የተመሳሰለ ከነሱ ጋር ነው") ብለዋልና ልብሳችን የሙስሊም ልብስ ሊሆንና ሊመስል ይገባዋል
@Islamic_picture_wallpaper
@Islamic_picture_wallpaper
| 2 | 🦋የአራቱ ኸሊፋዎች ጠቃሚ ንግግሮች
🌳"አይንህን ከአለም ሀሴት ላይ ንቀል የአለም ፍቅር ወደ ልብህ እንዲገባም አታድርግ።ተጠንቀቅ!የዚች አለም ፍቅር ከዚህ ቀደም ህዝቡን እንዳጠፋው አንተንም ሊያጠፋህ ይችላል"!!🍂
~•~•🥀ዑመር ረዲየላሁ አንሁ | 62 |
| 3 | ሚስት፦ ብሞት ደስ ይልሀል
ባል፦ አረ በፍፁም ኑሪልኝ
ሚስት፦ ለምን
ባል፦ ከደስታ ብዛት ራሴ እንዳልሞት ፈርቼ ነዋ😂 | 75 |
| 4 | ለካስ ሞትም አለ
የአቡ-በክር ረሂመሁሏህ ቲላዋ በልጅነቱ ያጣነው ወንድማችን ነው። አሰራጩለት ባረከሏሁ ፊኩም አድምጡለት።
اللهم اغفر له وارحمه وعافه واعف عنه وأكرم نزله ووسع مدخله واجعل قبره روضةً من رياض الجنة
አላህ የኛንም መጨረሻ ያሳምርልን🤲🏼🥺 | 84 |
| 5 | ነገ ፆም እንዳይረሳ
የቻለ ይፁም
ያልቻለ ያስታውስ
ያስፈጥር | 226 |
| 6 | ሰላምሽን ማስጠበቅ ከፈለግሽ መቻልን ሳይሆን መተውን ልመጂ መተው ገደብ የለውም!
@tezkiretu_bint_baba | 215 |
| 7 | ለፈገግታ😁
አንዲት ሴት እንዲህ ትላለች፦
አማቴ በጋብቻችን ፈጽሞ ደስተኛ አልነበረችም። ባለቤቴ ከሥራ ሲመለስ በር ላይ እየጠበቀች 'ሚስትህ ስትሰድበኝ ነው የዋለችው!' እያለች ትከሰኛለች።😭
▢ አንድ ቀን ባለቤቴ '#አይዞሽ_እናቴ፣ እኔ ልክ አስገባታለሁ' ብሏት ወደ ፎቅ ቤታችን ወጣና... ትራስ በኃይል መምታት ጀመረ፤ እኔ ደግሞ እየተመታሁ እንደሆነ ለማስመሰል በከፍተኛ ድምፅ እጮኻለሁ።
▢ ጠዋት ማለዳ ማንም ሳይነቃ፣ እናቱ ሳታውቅ በድብቅ ወስዶ ቤተሰቦቼ ቤት አደረሰኝ። ከዚያም በኔ ላይ በር የቆለፈ አስመስሎ ለእናቱ 'ስርዓት እንድትይዝ ብዬ ክፍሏ ውስጥ ቆልፌባታለሁ፤ ከሥራ እስክመለስ አትወጣም!' አላት።
ማታ ከሥራ ሲመለስ እናቱ አግኝታው፦
'አንተ ከወጣህ ሰዓት ጀምሮ እኮ ሚስትህ ከበሩ ጀርባ ሆና ስትሰድበኝ ነው የዋለችው!'😭
Mother😭 | 131 |
| 8 | "ልብ ጥንካሬውን የሚጠብቅለት ስንቅ ያስፈልገዋል፤ እርሱም ኢማንና የዒባዳ ዚክሮች ናቸው። ከሚያውኩትና ከሚጎዱት ነገሮችም ጥበቃ (ክልክላ) ያስፈልገዋል፤ እርሱም ከወንጀሎች፣ ከጥፋቶችና ከማንኛውም አመጽ መራቅ ነው። በውስጡ የሚፈጠሩ በካይ ዝቃጮችንም ማስወገድ ይሻል፤ እርሱም በንጹሕ ተውበትና ስህተትን ይቅር ባዩ ጌታን ምሕረት በመለመን ይሆናል።"
ابن القيم | 124 |
| 9 | ☞የነቢዩ (ﷺ) ምክር ለሴቶች!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿يَا مَعْشَرَ النِّسَاءِ، تَصَدَّقْنَ، وَأَكْثِرْنَ الِاسْتِغْفَارَ، فَإِنِّي رَأَيْتُكُنَّ أَكْثَرَ أَهْلِ النَّارِ﴾
“እናንተ የሴት ስብስቦች ሆይ! ሰደቃ አውጡ (ምፅዋት አድርጉ)። ምህረትን መለመንም አብዙ። አብዛኛው የእሳት ሰዎች እናንተ ሆናችሁ ተመልክቼያለሁና።” እህቶቼ ሆይ አላህ ከጀሃነም እሳት ይጠብቀን አሚን።🤲
✍ ሙስሊም ዘግበውታል፡ 79✅ | 131 |
| 10 | ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
" ሁል ጊዜ በየቀኑ ሱረቱል (ሙልክ) የሚቀራ ሰው "ከቀብር ቅጣት" ትከላከልለታለች።
☘ሶሂሁል ጃሚዕ (3643) | 128 |
| 11 | ♡ ቁርዓንን ተጎዳኝ:ባለ ሙሉ ተስፋ; ደስተኛ ሰው ትሆናለህ::
²♡ በጥቃቅን ነገሮች አትረበሽ ልብህ ለሁሉም ክስተት ምላሽ እንዲሰጥና እንዲታመም አትፍቀድ:: | 136 |
| 12 | ጠንካራ ሴት ልታለቅስ፣ልትተክዝ ፣ልትሸነፍ ትችላለች ነገር ግን በፍፁም ተስፋ አትቆርጥም !!
እርሷ ሁልጊዜ ከፊቷ ጌታዋን ታስቀድማለች ከዚያም ሰበቡን ታደርሳለች 🥰🥰
አለን ለማለት ነው 🥰🥰😍
@tezkiretu_bi
nt_baba | 726 |
| 13 | የቁርአ-የልቦ_ብርሀን_ግብዥ📚📚📚
በአላህ እዝነት ተስፋ የቆረጠ ልብ ካለዎት… ይህቺን ሱራህ በጥንቃቄ ያድምጧት። 🎧 | 134 |
| 14 | ቃሪኦች እያሉ እንደት ሙዚቃ ታዳምጣለህ⁉️ | 146 |
| 15 | ያረብ🤲
ከአይናችን ርቀው ለልባችን የቀረቡትን
ዘወትር በዱዐቸው የማይዘነጉንን
ውዴታህ እና ጥበቃህ አይለያቸው🤲 | 131 |
| 16 | ዱንያ ላይ ከራሷ የተሻለ መልካም ነገር ቢገጥምህ ያለ ምንም ቅሬታ የምትደሰት ብቸኛ ሰው እናትህ ናት 🙌 | 444 |
| 17 | بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡
إِذَا جَآءَ نَصْرُ ٱللَّهِ وَٱلْفَتْحُ
1,የአላህ እርዳታና (መካን) መክፈት በመጣ ጊዜ፤
وَرَأَيْتَ ٱلنَّاسَ يَدْخُلُونَ فِى دِينِ ٱللَّهِ أَفْوَاجًۭا
2,ሰዎችንም ጭፍሮች እየኾኑ፤ በአላህ ሃይማኖት ውስጥ ሲገቡ ባየህ ጊዜ፤
فَسَبِّحْ بِحَمْدِ رَبِّكَ وَٱسْتَغْفِرْهُ ۚ إِنَّهُۥ كَانَ تَوَّابًۢا
3, ጌታህን ከማመስገን ጋር አጥራው፡፡ ምሕረትንም ለምነው፡፡ እርሱ ጸጸትን በጣም ተቀባይ ነውና፡፡ | 176 |
| 18 | አላህ ሆይ 2019 ለዛች ቁሞ ቀር
ጋደኛዬ ባል ስጥልኝ ለኔ ደግሞ
ተቆጥሮ የማያልቅ ብር ስጠኝ🤲🤷♀😁 | 170 |
| 19 | በዒባዳ ላይ የቱንም ያክል ብትሳነፍ በስነ-ምግባርህ ግን እንዳትዘቅጥ። ምናልባትም የጀነትን ከፍ ያለችዋን ደረጃ የምትጎናፀፈው በመልካም ስነ-ምግባርህ ሊሆን ይችላል።
📜―ኢብኑል ቀይም― | 163 |
| 20 | ያረብ ለሌሎች መካሪ....
ራሳችንን ግን ዘንጊ አታድርገን✍ | 189 |
