cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Ahlel suna wel jema'a🇸🇦📚

Aselamu aleykum werahmerulahi weberkatu Yihe chanel hadisoch yenebiyat tarik ......... Mílekekbet new add. Share argue

Show more
Advertising posts
189
Subscribers
No data24 hours
-27 days
-930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

በትዳር እና መጠናቀቁ(ፍች) ሴት ልጅ            የምትለይባቸው ህጎች አላህ እንዲህ ይላል፦ ﴿ وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً ۚ إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَآيَاتٍ لِّقَوْمٍ يَتَفَكَّرُونَ ﴾ [ سورة الروم: 21] “ለእናንተም ከነፍሶቻችሁ (ከጎሶቻችሁ) ሚስቶችን ወደ እነርሱ ትረኩ ዘንድ መፍጠሩ፣ በመካከላችሁም ፍቅርንና እዝነትን ማድረጉ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው። በዚህ ውስጥ ለሚያስተውሉ ሕዝቦች ተዓምራቶች አልሉ።” (አር-ሩም፡ 21) በሌላም አንቀፅ አላህ እንዲህ ይላል፦ ﴿ وَأَنكِحُوا الْأَيَامَىٰ مِنكُمْ وَالصَّالِحِينَ مِنْ عِبَادِكُمْ وَإِمَائِكُمْ ۚ إِن يَكُونُوا فُقَرَاءَ يُغْنِهِمُ اللَّهُ مِن فَضْلِهِ ۗ وَاللَّهُ وَاسِعٌ عَلِيمٌ ﴾ [ سورة النور: 32] “ከናንተም ትዳር የሌላቸውን አጋቡ። ከወንዶች ባሮቻችሁና ከሴቶች ባሮቻችሁም ለጋብቻ ብቁ የኾኑትን (አጋቡ)። ድኾች ቢኾኑ አላህ ከችሮታው ያከብራቸዋል። አላህም ስጦታው ሰፊ ዐዋቂ ነው።” (አን-ኑር፡ 32) ኢብኑ ከሲር رضي الله عنه እንዲህ ይላል፦ “ይህ በማጋባት ላይትዕዛዝ ነው::እንድያውም አንዳንድ ዑለሞች ይህን ተመርኩዘው ማግባት ትዳርን በሚችል ላይ ሁሉ ግደታ መሆኑን ይጠቅሳሉ:: ለዚህም የነብዩን ﷺ ሀዲስ በማስረጃነት ይጠቅሳሉ። { يا معشر الشباب، من استطاع منكم الباءة فليتزوج، فإنه أغض للبصر وأحصن للفرج، ومن لم يستطع فعليه بالصوم، فإنه له وجاء } البخاري النكاح (4778) ، مسلم النكاح (1400) ، الترمذي النكاح (1081) ، النسائي الصيام (2240) ، أبو داود النكاح (2046) ، ابن ماجه النكاح (1845) ، أحمد (1/378) ، الدارمي النكاح (2165) . “እናንተ ወጣቶች ሆይ ከእናንተ ማግባት የቻለ ያግባ፤ ይህ ማግባቱ አይኑን ይሰብርለታል፤ብልቱንም ይጠብቅለታል። ያልቻለ ደግሞ ይፁም፤ መፆሙ ለእርሱ መኮለስ ነው።” ኢብኑ መስዑድን ዋቢ አድርገው ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል። ማግባት ለመክበር ምክንያት እንደሆነ ኢብን ከሲር ይናገራሉ። ለዚህም መረጃው የአላህ ንግግር ነው፦ ﴿ إِن يَكُونُوا فُقَرَاءَ يُغْنِهِمُ اللَّهُ مِن فَضْلِهِ ۗ وَاللَّهُ وَاسِعٌ عَلِيمٌ ﴾ [ سورة النور: 32] “ድኾች ቢኾኑ አላህ ከችሮታው ያከብራቸዋል። አላህም ስጦታው ሰፊ ዐዋቂ ነው።” (አን-ኑር፡ 32) ከአቡበክር አስሲዲቅ رضي الله عنه እንደተወራው እንዲህ ይላሉ፦ “የቀጠራችሁን ክብረት ይሞላላችሁ ዘንድ በማግባት የታዘዛችሁትን ትእዛዝ ፈፅሙ።” አላህ እንዲህ ይላል፦ ﴿ إِن يَكُونُوا فُقَرَاءَ يُغْنِهِمُ اللَّهُ مِن فَضْلِهِ ۗ وَاللَّهُ وَاسِعٌ عَلِيمٌ ﴾ [ سورة النور: 32] “ድኾች ቢኾኑ አላህ ከችሮታው ያከብራቸዋል። አላህም ስጦታው ሰፊ ዐዋቂ ነው።” (አን-ኑር፡ 32) ዐብደላህ ኢብኑ መስዑድ رضي الله عنه ሀብትን በትዳር ላይ ፈልጓት። አላህ እንዲህ ይላል፦ ﴿ إِن يَكُونُوا فُقَرَاءَ يُغْنِهِمُ اللَّهُ مِن فَضْلِهِ ۗ وَاللَّهُ وَاسِعٌ عَلِيمٌ ﴾ [ سورة النور: 32] “ድኾች ቢኾኑ አላህ ከችሮታው ያከብራቸዋል። አላህም ስጦታው ሰፊ ዐዋቂ ነው።” (አን-ኑር፡ 32) ኢቡኑ ጀሪርም ዘግበውታል። በገውይም ከዑመር እንደዚሁ አውርተዋል።” ከኢብኑ ከሲር የተወሰደ...( ተፍሲር ኢብኑ ከሲር 5/ 94-95) ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ “መጅሙል-ፈታዋ” ኪታባቸው ጥራዝ 32 ገፅ 90 ላይ እንዲህ ይላሉ፦ “አላህ ለሙእሚኖች እንዲያገቡና እንዲፈቱ፣ የተፈታችም ሴት ሌላ ባል አግብታ ከተፈታች በኋላ መልሰው እንዲጋቡ ፈቅዶላቸዋል። ክርስቲያኖች፦በአንዳንድ ህዝቦቻቸው ላይ ማግባትን እርም (የተከለከለ) አድርገዋል፤በአንዳንዶቹ ላይ ደግሞ ማግባት ከፈቀዱላቸው ፍችን እርም ያደርጉባቸዋል። አይሁዶች፦ፍችን ይቀበላሉ። ነገር ግን አንዲት ሴት ከተፈታች በኋላ ሌላ ባል አግብታ ብትፈታ ወደ መጀመያው ባሏ መመለስን ይከለክሏታል። ጠቅለል ባለ መልኩ ክርስቲያኖች ዘንድ ፍች የተከለከለ ሲሆን አይሁዶች ዘንድ ደግሞ ሌላ ባል አግብታ ከተፈታች ወደ መጀመሪያው ባሏ መመለስን ይከለክላሉ። አላህ ለሙእሚኖች ያንንም ይኸንንም( መፍታትንም መመለስንም) ፈቀደላቸው። ኢብኑል ቀይም “አልሀዲ አን-ነበውይ” በሚባለው ኪታባቸው 3ኛው ጥራዝ ገፅ 149 ላይ የትዳር አንዱ አላማ የሆነውን የግንኙነትን ጥቅም ሲገልፁ፡ ግንኙነት ለሶስት መሰረታዊ ነገር የተቀመጠ ነው። ዋና መረታዊ አላማውም እሱ ነው። አንደኛው፦ ትውልድን ማስቀጠል ሲሆን አላህ የሰው ዘር አይነቶች ወደዚህ አለም የሚመጡበትን የወሰነው ጊዜ እስከሚጠናቀቅ ድረስ እንዲቀጥል ማድረግ ነው። ሁለተኛው፦ ፦ ሰውነት ውስጥ ታፍኖ መቆየቱ እና መከማቸቱ የሚያስቸግር የሆነውን ውሃ ማስወገድ ነው። ሶስተኛው፦ ፦ ስሜትን መወጣት፣ እርካታን ማግኘት እና በአላህ ፀጋ መጠቀም ነው። ንግግራቸው ተቋጨ። ትዳር በውስጡ በርካታ ታላላቅ ጥቅሞች ያሉት ሲሆን ከእነዚህም ውስጥ ዋናው ከዝሙት መጠበቅና ሀራምን ከማየት መገታት ነው። ይቀጥላል,,,,,,,, #join & #share የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት⤵️ ይቀላቀሉ! https://t.me/abumahiraselefiy/8245 https://t.me/abumahiraselefiy/8245
Show all...
Abu mahir lbnu kedir

በትዳር እና መጠናቀቁ(ፍች) ሴት ልጅ            የምትለይባቸው ህጎች አላህ እንዲህ ይላል፦ ﴿ وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً ۚ إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَآيَاتٍ لِّقَوْمٍ يَتَفَكَّرُونَ ﴾ [ سورة الروم: 21] “ለእናንተም ከነፍሶቻችሁ (ከጎሶቻችሁ) ሚስቶችን ወደ እነርሱ ትረኩ ዘንድ መፍጠሩ፣ በመካከላችሁም ፍቅርንና እዝነትን ማድረጉ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው። በዚህ ውስጥ ለሚያስተውሉ ሕዝቦች ተዓምራቶች አልሉ።” (አር-ሩም፡ 21) በሌላም አንቀፅ አላህ እንዲህ ይላል፦ ﴿ وَأَنكِحُوا الْأَيَامَىٰ مِنكُمْ وَالصَّالِحِينَ مِنْ عِبَادِكُمْ وَإِمَائِكُمْ ۚ إِن يَكُونُوا فُقَرَاءَ يُغْنِهِمُ اللَّهُ مِن فَضْلِهِ ۗ وَاللَّهُ وَاسِعٌ عَلِيمٌ ﴾ [ سورة النور: 32] “ከናንተም ትዳር የሌላቸውን አጋቡ። ከወንዶች ባሮቻችሁና ከሴቶች ባሮቻችሁም ለጋብቻ ብቁ የኾኑትን (አጋቡ)። ድኾች ቢኾኑ አላህ ከችሮታው ያከብራቸዋል። አላህም ስጦታው ሰፊ ዐዋቂ ነው።” (አን-ኑር፡ 32) ኢብኑ ከሲር رضي الله عنه እንዲህ ይላል፦ “ይህ በማጋባት ላይትዕዛዝ ነው::እንድያውም አንዳንድ ዑለሞች ይህን ተመርኩዘው ማግባት ትዳርን በሚችል ላይ ሁሉ ግደታ መሆኑን ይጠቅሳሉ:: ለዚህም የነብዩን ﷺ ሀዲስ በማስረጃነት ይጠቅሳሉ። { يا معشر الشباب، من استطاع منكم الباءة فليتزوج، فإنه أغض للبصر وأحصن للفرج، ومن لم يستطع فعليه بالصوم، فإنه له وجاء } البخاري…

ኢብኑ_ረጀብ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ  : - «ድህነት ማለት ገንዘብ ማጣት እንዳይመስልህ፣ ነገር ግን ዲንን ማጣት ከድህነቶች ሁሉ የከፋውና ትልቁ ነው።» 📚 ۞ مجمـوع الرسائـل【1/65】 https://t.me/sunah123
Show all...
አቡ ኢልሐም አስ_ሰለፊ (የኡስታዝ ሙሀመድ ኑር)ያለቁ ና እየተቀሩ ያሉ ደርሶችን መልቀቂያ ቻናል

የአቡ ኢልሐም (ኡስታዝ ሙሀመድኑር) ፉሪ በሀምዛ መስጂድ ተቀርተው ያለቁ እና እየተቀሩ ያሉ ደርሶችን መልቀቂያ ቻናል። 👇👇👇👇👇

https://t.me/sunah123

  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
01 ስለ ትዳር ሰፊ ትንታኔ (1).mp312.15 MB
03 ስለ ትዳር ሰፊ ትንታኔ.mp39.38 MB
02 ስለ ትዳር ሰፊ ትንታኔ (1).mp312.81 MB
አንተ_ሱንይ_ሆይ!_ነፍስህን_ሱና_ላይ_አፅና_ሰለፎች_በቆሙበት_ቁም!.mp319.27 MB
Repost from Ibn Awol
ባል ሚስቱን እቤት ውስጥ ሲያጣት ይከፋዋል ሚስት ውጭ ልታበዛ ምክኒያት ከሚሆኑ ነገሮች ውስጥ ኣንዱ ጓደኛ ማብዛቷ ነው። ጓደኞቿ በበዙ ቁጥር እሷ እቤት ውስጥ የመኖር እድሏ ያነሰ ነው።ባሏን አስፈቅዳ እንኳን ብትሄድ እሱ ወደ ቤት ሲመለስ ሲያጣት ይከፋዋል።መነጫነጭ ይጀምራል፣እሷም በምላሷ የሆነ ነገር ጣል ታረግበታልች ክፍተት ይፈጠራል። ሀታ ጓደኞቿ ሰለፊይ እንኳን ቢሆኑ ዙረት ማብዛት ዬለባትም። ከሚመጡ ችግሮች በተጨማሪም ወደ ጓደኞቿ ጋር ስትሄድ የተለያዬ ወጪዎችን ትጠይቀዋልች።እንዲሁም ጓደኞቿ ቤት ያዬችውን ነገር እንዲገዛ ትጠይቀዋልች።ልጅ ካላት ደሞ ልጇ ከሌሎች ልጆች ሲጨመር የተለየ ባህሪን ተምሮ ይመጣል። በተጨማሪም እሷም እዛ መዕሲያ ካለ ልትፈተን ትችላልች።አብዛኞቹ ሚፈተኑበት ደሞ ሀሜት ነው፣እገሊት አገባች አላገባች፣ኤገሌ ሁለት ሚስት አገባ፣ሚስቱን ፈታ፣ኣንዳንዶች ትዳር እስከማፍረስ ይደርሳሉ።ብቻ ቡዙ መጥቀስ ይቻላል። ስለዚህ እህት ትዳርሽ ሰላም እንዲሆን ከፈለግሽ ጓደኛ ቀኒሺ። ኣንተም ሚስትህ ጓደኛ ምታበዛ ከሆነ ምትከፋበት ቀን ይበልጣልና ጓደኛ ቀኒሺ በላት።ቤትህን ትጠብቅ፣ከቻልክ አስቀራት፣ካልቻልክ ቀርታ ልጆችህን ምታስቀራበትን መንገድ አመቻች። t.me/ibnawolllll t.me/ibnawolllll
Show all...
Ibn Awol

الحق يقال ولو كان مرا

👍 2
ላኢላሃ ኢለሏህን የተመለከተ በጣም ጠቃሚ ምክር ከደርስ የተወሰዴ በዉስጡ የሚከተሉት ነገራቶች ተዳሰውበታል፦ - ተዉሂድ መቼ እንደሚስተካከል - ከአላህ ዉጭ ያሉ አምልኮቶች እና በሚያመልኩት አካል ላይ ሊኖረን የሚገባ አቋም - በዱኒያ ላይ የመጨረሻ ድሃ የሚባለው ማን እንደሆነ - አሏህ የሚያየው የትኛውን የሰውነታችንን ክፍል እንደሆነ - የውመል ቂያማ የስራ መዝገባችንን እንደት እንደምንቀበል - የውመል ቂያማ ሁለት ጥያቄዎች መጠየቃችን እንዴማይቀር እና ሌሎችም ነጥቦች ተዳሰውበታል ይደመጥ!!! ይደመጥ!!!!!!!! ይደመጥ!!!!!!! ይደመጥ!!!!!!!! 🎙🎙🎙🎙በኡስታዝ ሙሐመድ ኑር (ሀፊዞሁሏሁ ተዓላ) https://t.me/sunah123
Show all...
ሊደመጥ_የሚገባ_ላኢላሃ_ኢለሏህን_የተመለከተ.mp39.11 MB
« ድሮም ሙናፊቆች የሚለዩት በወሕይ ነበር። አሁንም ሙተሻቢህ (የተመሳሰለውን) በመከተል በልቦቻቸው ጥመት ያለባቸው አስመሳዮች የሚለዩት በሱና ነው። »
Show all...
صالح_الفوزان_الله_حذر_موسى_من_مجالسة_أهل_البدع_فكيف_بغيره_!!_وهذا.mp312.51 MB
4_5974349721198662374.mp37.92 KB
በኡሰተዝ አቡ ኑአይም ሱልጣን ሀሰን (ሃፊዛሁሏህ) 🛑Live |በቀጥታ ስርጭት !!! http/t.me/Yalkasoenaakebabiwasalfyochgurup
Show all...
የአልከሶ እና አከባቢዋ ሰለፊዮች ጉሩፕ♻️

የዚህ ጉሩፕ አለማ በአላህ ፍቃድ ሰዎች ተውሂድ እና ሱናን እንድያውቁ ከሽርክ እና ከቢድኣ እዲሪቁ ለማድራግ ነው !! በሰለፎች (በደገጎች) መንገድ !! ጥያቄ መጠየቅ ይቻላል !! ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ለይ ቀጥ በል !!

ፕሮግራማችን ሊጀምር ደቂቃዎች ቀሩት 👇 🛑 Live |በቀጥታ ስርጭት !! ተሰናድተን እንጠብቅ ባራከሀሏሁ ፊኩም http/t.me/Yalkasoenaakebabiwasalfyochgurup
Show all...
የአልከሶ እና አከባቢዋ ሰለፊዮች ጉሩፕ♻️

የዚህ ጉሩፕ አለማ በአላህ ፍቃድ ሰዎች ተውሂድ እና ሱናን እንድያውቁ ከሽርክ እና ከቢድኣ እዲሪቁ ለማድራግ ነው !! በሰለፎች (በደገጎች) መንገድ !! ጥያቄ መጠየቅ ይቻላል !! ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ለይ ቀጥ በል !!