en
Feedback
Abg kality 2018G3

Abg kality 2018G3

Open in Telegram
292
Subscribers
+124 hours
+17 days
+1230 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+2
in 0 channels
August '26
+17
in 0 channels
Get PRO
July '26
+24
in 0 channels
Get PRO
June '26
+4
in 0 channels
Get PRO
May '26
+1
in 0 channels
Get PRO
April '26
+5
in 0 channels
Get PRO
March '26
+2
in 0 channels
Get PRO
February '26
+7
in 0 channels
Get PRO
January '26
+3
in 0 channels
Get PRO
December '25
+10
in 0 channels
Get PRO
November '25
+3
in 0 channels
Get PRO
October '25
+3
in 0 channels
Get PRO
September '25
+46
in 0 channels
Get PRO
August '25
+6
in 0 channels
Get PRO
July '25
+16
in 0 channels
Get PRO
June '25
+3
in 0 channels
Get PRO
May '250
in 0 channels
Get PRO
April '25
+3
in 0 channels
Get PRO
March '25
+1
in 6 channels
Get PRO
February '25
+11
in 0 channels
Get PRO
January '25
+17
in 0 channels
Get PRO
December '240
in 0 channels
Get PRO
November '240
in 0 channels
Get PRO
October '24
+29
in 0 channels
Get PRO
September '240
in 0 channels
Get PRO
August '24
+20
in 0 channels
Get PRO
July '240
in 0 channels
Get PRO
June '24
+41
in 4 channels
Get PRO
May '240
in 0 channels
Get PRO
April '240
in 0 channels
Get PRO
March '24
+10
in 0 channels
Get PRO
February '240
in 0 channels
Get PRO
January '24
+97
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
06 September+1
05 September+1
04 September0
03 September0
02 September0
01 September0
Channel Posts
ውድ ወላጆች እንደምን ቆያችሁ? ሰሞኑን ልጆቻችንን በክርምቱ መውጫ ከነሐሴ 28  እስከ መስከረም 3 የተዘጋጀ ዓውደ ርዕይ ላይ እንዲታደሙ በሐመረ ብርሃን ግብዣ ቀርቦላቸው እንደነበር ይታወሳል። ልጆቻችን የአቡነ ጎርጎርዮስ ተማሪዎች በመሆናቸው የመግቢያ ቲኬቱ ከ500 ብር ታላቅ ቅናሽ ተደርጎ 300 ብር እንደተደረገላቸው ያሳወቅናችሁ ሲሆን ይህ የሚሆነው ዓውደ ርዕዩን በጋራ ሂደን ስንታደም ብቻ ነውና ሁላችሁም ወላጆች ልጆቹ የዚህ ታሪካዊ ዓውደ ርዕይ ተካፋይ መሆን አለባቸው ብላችሁ ካሰባችሁ ከታች ባሉት ስልኮች ደውላችሁ ክፍያ በመፈጸም ቦታ ማስያዝ እንደምትችሉ እናሳውቃለን።  ከሁሉም የአቡነ ጎርጎርዮስ ቅርንጫፎች የሚነሱ መኪናዎች ስላሉ በመረጣችሁት ቅርጫፍ መኪና መሳፈር ትችላላችሁ፤ ውድ ወላጆች ቦታ ለማስያዝ ስትደውሉ የመረጣችሁትን ቅርንጫፍ እንድታሳውቁን እንጠይቃለን። ቅናሹ የሚሠራው በጋራ በመኪና በተያዘው ቀን ለሚመጡ ተማሪዎች ብቻ እንጂ በግል ጉዞውን ለሚመጡ ቤተሰቦች ስላልሆነ እስከ ቅዳሜ ነሐሴ 29 ድረስ ብቻ ደውሎ በማስመዝገብ ይህን እድል እንድትጠቀሙ እንጠይቃለን። ☎️ 0913332445 ማርታ ዓለሙ / ወይራ ቅርንጫፍ/ ☎️ 0988470647 ሳባ ዓለም / መሪ እና ሰሚት ቅርንጫፍ/ ☎️ 0911921383 ሰለሞን ዘለቀ / ለቡ ቅርንጫፍ ☎️ 0912635036 ዐይን አበባ /ቃሊቲ ቅርንጫፍ/ ☎️ 0911660911 ሐይማኖት ቃኘው / አዋሬ እና እግዚአብሔር አብ ቅርንጫፍ/ ☎️ 0943172425 ሶስና ተስፋው / 22 እና ሰንሻይን ቅርንጫፍ/

2
+1
No text...
269
3
No text...
279
4
Video from Alemu Woldie
Video from Alemu Woldie
197
5
No text...
248
6
No text...
366
7
No text...
482
8
Book Distribution.pdf
465
9
No text...
485
10
No text...
27
11
No text...
536
12
No text...
571
13
No text...
559
14
No text...
123
15
No text...
566
16
ለውድ የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤት ነባር የተማሪ ወላጆች በሙሉ። ከሁሉ አስቀድመን የከበረ ሰላምታችን በያላችሁበት ይድረስ። የ2019 ዓ.ም. የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ከሐምሌ 6 እስከ 10 ቀን 2018 ዓ.ም. እንዲካሄድ ታቅዶ ቢጀምርም ያልተመዘገቡ ተማሪዎች በመኖራቸው እና ለወላጆች ተጨማሪ ዕድል ለመስጠት ሲባል የምዝገባው ጊዜ ለተጨማሪ ቀናት ተራዝሞ ቆይቷል። በአሁኑ ወቅት ለ2019 ዓ.ም. አዲስ ተማሪዎችን የመቀበል ሂደት እየተካሄደ በመሆኑ ያሉትን ክፍት ቦታዎች በትክክል ለመለየት የነባር ተማሪዎች ምዝገባን በአፋጣኝ ማጠናቀቅ አስፈላጊ ሆኗል። ስለሆነም የሁሉም ቅርንጫፎች የነባር ተማሪዎች የመጨረሻ ምዝገባ እስከ ሐምሌ 20 ቀን 2018 ዓ.ም. ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ የተራዘመ መሆኑን እናሳውቃለን። እባክዎ ልጅዎን እስከ ሰኞ ሐምሌ 20 ቀን 2018ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ብቻ በሚማርበት ቅርንጫፍ ትምህርት ቤት በመቅረብ ምዝገባውን እንዲያጠናቅቁ በአክብሮት እንጠይቃለን። ከተጠቀሰው የመጨረሻ ቀንና ሰዓት በኋላ ያልተመዘገቡ ነባር ተማሪዎች በፈቃዳቸው እንደለቀቁ በመቆጠር በክፍት ቦታው አዲስ አመልካች ተማሪዎችን የምንቀበልበት መሆኑን በጥብቅ እናሳውቃለን። ስለ ትብብርዎ እናመሰግናለን። የዋናው መሥሪያ ቤት የተማሪዎች ምዝገባና ቅበላ ኮሚቴ
431
17
No text...
434
18
No text...
421
19
No text...
453
20
No text...
408