fa
Feedback
Campus vibe

Campus vibe

رفتن به کانال در Telegram

We make you feel like you are in every dorm, every campus, every department ... Channel created - Jan 17th, 2024 GC Cross @Bahie716

نمایش بیشتر
831
مشترکین
+224 ساعت
+107 روز
+5830 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اوت '26
اوت '26
+69
در 3 کانال‌ها
ژوئیه '26
+49
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+2
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+5
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+5
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+10
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+18
در 3 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+20
در 3 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+38
در 3 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+49
در 2 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+126
در 2 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+32
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+26
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+30
در 2 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+38
در 1 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+72
در 2 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+26
در 1 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+29
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+47
در 4 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+89
در 11 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+54
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+58
در 4 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+65
در 7 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+61
در 4 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+40
در 10 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+67
در 10 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+51
در 8 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+42
در 8 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+371
در 12 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
29 اوت0
28 اوت+2
27 اوت+1
26 اوت+2
25 اوت+2
24 اوت+4
23 اوت0
22 اوت+3
21 اوت+1
20 اوت+2
19 اوت+10
18 اوت+10
17 اوت+4
16 اوت+6
15 اوت+9
14 اوت+1
13 اوت0
12 اوت+1
11 اوت+1
10 اوت0
09 اوت+1
08 اوت+2
07 اوت0
06 اوت0
05 اوت0
04 اوت0
03 اوت+1
02 اوت+3
01 اوت+3
پست‌های کانال
🕌 እንኳን ለ1501 ኛው መውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ🥹💗 የምር I need Muslim ጓደኛ😭

2
Smn just said: "አሁን አሁን ውጪ ስታመሽ የሚያስፈራው፣ ሌባው ሳይሆን ፖሊሱ ነው😭" @PityTruth
121
3
ጊቢ ውስጥ ግን Fresh ላይ Maths እና Logic ሳይሆን፣ የሽንት ቤት አጠቃቀም፣ ልብስ እና የበሶ እቃ በጊዜ ማጠብ፣ ዶርም እና ሎከር አፀዳድ፣ Tiktok እና reel በearphone ማየት፣ ከመተኛት በፊት መብራት ማጥፋት፣ የራስን ኑሮ መኖር እና የመሳሰሉት የሚባሉ ትምህርቶችን ቢያስተምሩ ለትውልዱ መልካም ነበር።
1 563
4
በክረምቱን ስርስስስ ብለው የትምህርት Resource ሼር የሚያደርጉን ጀለሶቻችንን ልቦና ይስጥልን😭😭😭 @DormVibe
443
5
Fresh እያለን የተፈላሰፍነው Falacy ይሆን እንዴ ህይወታችንን እንዲህ ያፋለሠው😭 @DormVibe
1 626
6
Well well well ይሔ የመጀመሪያ paid ad ነው፣ ከዚህ ቻናል ቢያንስ 3 የሚሸጥ account ከተገኘ ቀለል ያለ giveaway ይኖረናል😎 እናንተ account ባይኖራቹም ይኖረዋል ለምትሉት ሠው ላኩላቸው🙏 Thanks ya'll🙏🙏🙏
1
7
📱 የቆየ Tinder Accounts ያላችሁ በከፍተኛ ዋጋ እየገዛን ነው። 🔴 2016 - 2021 🔴 2022 - 2024 🔴 2025 1-5 Months 📊 የተከፈተበትን Year ለማወቅ መታችሁ የ
📱 የቆየ Tinder Accounts ያላችሁ በከፍተኛ ዋጋ እየገዛን ነው። 🔴  2016 - 2021 🔴  2022 - 2024 🔴  2025 1-5 Months 📊 የተከፈተበትን Year ለማወቅ መታችሁ የ account username ላኩልኝ Check አደርግላችኋለሁ ለመሸጥ እና More info ለማወቅ Dm here- @ItzB3ki👀
1
8
بدون متن...
0
9
ጊቢ ላላችሁ ልጆች a heads up እንኳን ስራ ለመቀጠር ቀርቶ፣ በነፃ ለምትሠሩት internship ራሱ ዘመድ እያስፈለገ ነው። ስለዚህ በትምህርት አምናችሁ የምትማሩ፣ በደንብ ስሩ! @DormVibe
1 416
10
ይሔ ቻናል በረዶ ሠርቷል፣ እንመለስ እንዴ?
496
11
#Fun_fact ጊቢ ውስጥ የሚተዋወቁ አብዛኞቹ Best friends ስማቸው እና ዲፓርትመንታቸው አንድ አይነት ነው! እና በቃ Crushህን ሳታስባንን Approach ለማድረግ ስትፈልግ፣ ከሷ ይልቅ አብራት ስለምትሆነዋ ጀለሷ ማወቅ ነው። በዚሁ አጋጣሚ አንዳንድ እህቶታችን approach ስትደረጉ ሁሌ ተፈልጋቹ አይምሠላቹ ለማለት እወዳለሁ😎 Iykyk😂😂😂 @DormVibe
1 323
12
https://t.me/usdtxtrustwallte_tbbot?start=8269701704
10
13
Verified ✅ እኔ crypto ምናምን ነገር አልወድም፣ ግን USDT መሸጥ ምናምን የምትችሉ ልጆች 10$ የሚጣቹ bot ልንገራቹ እና start ብላችሁ አራት ቻናል join አድርጉ ይላችኋል፣ እሱን ታደርጉ 2$ ይሠጣችኋል ከዛ Withdraw ለማድረግ 8 ሰው በሪፈራል Link መጋበዝ ነው። ከዛ 10 USDT በTrust wallet ማውጣት ትችላላችሁ ብለዋል ጀለሶቼ። ሊንኩን ከታች አስቀምጥላችኋለው፣ ሞክሩት እና አዲስ ነገር ካለ ንገሩን👍
10
14
Those አስተማሪው ለጨዋታው ድምቀት አቅርቡ ያለውን topic, seriously ወስደው ሙሉ session የሚያቀርቡ ተማሪዎች😭😭😭 ተገላገልን😮‍💨 @PityTruth
186
15
ብሶት... Library/space ውስጥ ተሯሩጣችሁ መጥታችሁ የስልካችንን ቻርጀር ተውሳችሁ፣ ወንበር ስባችሁ አጠገባችን ከተቀመጣችሁ በኋላ ... reel ena short በድምፅ የምታዩ ሠዎች ምን ጉድ ናችሁ😭 እድሜያችሁ ይጠር አይባል መቼስ😮‍💨 @DormVibe
300
16
The art of ጭንቀት 😭
The art of ጭንቀት 😭
334
17
surprise surprise mfs, I have survived another semester🥵🥶
368
18
አንዳንድ አስተማሪ ግን በጣም ነው እንዴ ጤነኛ ያልሆነው በ4 ወር ውስጥ 2 chapter መጨረስ አቅቶት፣ ለfinal ሲሆን ያላስተማረውን 5 chapter ነው የምፈትነው ይላል። ምድረ ...😭
444
19
how chatgpt explains to me😂😭😂😭 እንደ ደደብ ነው የሚያየኝ እኮ😔
how chatgpt explains to me😂😭😂😭 እንደ ደደብ ነው የሚያየኝ እኮ😔
337
20
140 ብር የሆነበትም አለ!!😭 ብቻ ዋናው ጤና ሀዬ ሀዬ 👍
399