en
Feedback
@ᴀвuѕhα_thσughtѕ

@ᴀвuѕhα_thσughtѕ

Open in Telegram

የ ፍቅር ጥቅሶች ♥️ የ ናፍቆት ጥቅሶች 😭 የ ህይወት ጥቅሶች ✨ የ ብቸኝነት ጥቅሶች 💔 አስቂኝ ጥቅሶች 😂🤣 ለ Tg Profile 🖼️ ሁሉም አንድ ላይ ምታገኙበት https://t.me/Abusha_Thoughts Other channel https://t.me/abushaieurjfkeve

Show more
516
Subscribers
+124 hours
-47 days
-1330 days

Data loading in progress...

Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+4
in 0 channels
August '26
+8
in 0 channels
Get PRO
July '26
+11
in 1 channels
Get PRO
June '26
+15
in 0 channels
Get PRO
May '26
+20
in 0 channels
Get PRO
April '26
+24
in 0 channels
Get PRO
March '26
+35
in 1 channels
Get PRO
February '26
+23
in 1 channels
Get PRO
January '26
+56
in 1 channels
Get PRO
December '25
+45
in 0 channels
Get PRO
November '25
+74
in 2 channels
Get PRO
October '25
+91
in 2 channels
Get PRO
September '25
+110
in 4 channels
Get PRO
August '25
+82
in 1 channels
Get PRO
July '25
+33
in 0 channels
Get PRO
June '25
+212
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
06 September+1
05 September0
04 September+1
03 September+1
02 September+1
01 September0
Channel Posts
ጤነኞች ዘነጉኝ ያመመኝ ሳረሳ

2
አሳን ለማብሰል ዉሃ ሲሳተፍ ስታይ ክህደት ምን እንደሆነ ትረዳለህ
95
3
ትዝታ ታማኝ ነው ወረትም አያቅም እንደ ሰው ለገንዘብ ቦታውን አይለቅም
ትዝታ ታማኝ ነው ወረትም አያቅም እንደ ሰው ለገንዘብ ቦታውን አይለቅም
122
4
ትዝታ ጀግና ነው ሁሉን ድል ይነሳል
121
5
ልባችን ግን  ለምንድነው አዕምሯችንን ማይረዳው? 😢😑
120
6
ህይወት እንዲህ ናች መስመርህን የጣስክለት ስለመስመር አስፈላጊነት ታስተምርሀለች
120
7
አንዳንዴ ከመሰበር ጨካኝ መሆን ይሻላል
120
8
ልብ አዝኖ ሲያለቅስ ምስክሩ እንባ አደለም
133
9
አህያና ውሻ ወደ ሩቅ አገር ሲጓዙ መንገድ ላይ የተጠቀለለ ደብዳቤ ያገኛሉ። አህያው ደብዳቤውን ገልጦ ማንበብ ጀመረ። ... ይዘቱም ስለ ጭድ፣ ስለ ገብስና ስለ ተለያዩ የእንስሳት መኖዎች የሚያወራ ነ
አህያና ውሻ ወደ ሩቅ አገር ሲጓዙ መንገድ ላይ የተጠቀለለ ደብዳቤ ያገኛሉ። አህያው ደብዳቤውን ገልጦ ማንበብ ጀመረ። ... ይዘቱም ስለ ጭድ፣ ስለ ገብስና ስለ ተለያዩ የእንስሳት መኖዎች የሚያወራ ነበር። ውሻው በጉጉት ወደ አህያው ቀረብ ብሎ፣ "እስኪ በደንብ እየው! ስለ ሥጋና ስለ አጥንት የሚያወራ ክፍል የለውም?" አለው። ... አህያውም በጥንቃቄ ፈለገ፣ ግን ምንም አላገኘም። ውሻውም ጅራቱን እያወዛወዘ፣ "እንዲህ ከሆነማ አይረባም፣ ምንም ዋጋ የሌለው ደብዳቤ ነው።ወዲያ ጣለው!" ብሎት ጉዟቸውን ቀጠሉ። .. ሰው ሁልጊዜ የሚፈልገውና የሚስበው የራሱን ፍላጎት የሚያሟላውን ነገር ብቻ ነው። ካላሆነ እርባና የለሽ ይመስለዋል፤ ጣል ብሎ ያስጥልሃል።
167
10
የሞት መድሃኒት ብትሆኑ እንኳን አታስፈልጉኝም። .አንዳንድ ሰዋች ::
142
11
"ባለጊዜ ስትሆን በሽሮ ብትደግስ እራሱ ፋሽን ነው ይላሉ🏋🏾‍♂️
140
12
የደረቀው ዛፍ 🌳 አንድ ሰው በየቀኑ አንድ ደረቅ ዛፍ አጠገብ ይሄድ ነበር። ዛፉ ምንም ቅጠል አልነበረውም። አንድ ቀን እየተመለከተው፦ “ይህ ዛፍ ከእንግዲህ አይኖርም” አለ። ነገር ግን ከዛፉ ሥር
የደረቀው ዛፍ 🌳 አንድ ሰው በየቀኑ አንድ ደረቅ ዛፍ አጠገብ ይሄድ ነበር። ዛፉ ምንም ቅጠል አልነበረውም። አንድ ቀን እየተመለከተው፦ “ይህ ዛፍ ከእንግዲህ አይኖርም” አለ። ነገር ግን ከዛፉ ሥር ያለውን ትንሽ አረንጓዴ ቅጠል አላየውም። ጊዜ አለፈ… ዝናብ መጣ። ፀሐይ ወጣች። ከዚያም ያ ደረቅ የመሰለው ዛፍ እንደገና ቅጠል አወጣ። 🌿 እኛም እንደዚያ ዛፍ ነን። ዛሬ ሕይወትህ ደርቆ ሊመስልህ ይችላል። ምንም ተስፋ እንደሌለ ሊሰማህ ይችላል። ግን ዛሬ የማታየው ነገር ነገ ሊበቅል ይችላል። ተስፋ አትቁረጥ። ዝናብህ እየመጣ ሊሆን ይችላል። ❤️🙏
156
13
ሰዎችን በጊዜ ሂደት ሳይሆን... በፈተና ወቅት ነው የምታውቃቸው።🙏 ​ጊዜ ሰዎች ማን እንደሆኑ ያሳያል፤ ፈተና ደግሞ ከጎንህ ማን እንደሚቆም ያረጋግጣል። አንዳንዶች በደስታህ ቀን አብረውህ ይስቃሉ፣ ጥቂቶች ግን በችግርህ ቀን እንባህን ያብሳሉ።🙏
156
14
እኛን መምሰል ስላልቻሉ ብቻ ይጠሉናል...!!!😏
251
15
የፈለገ ቢወዱህ እንድትበልጣቸው አይፈልጉም !
267
16
ታገስ🙂 ሁልጊዜም በህይወት መነሻህና መድረሻህ ስታስበው ቀላል ነው፤ መሀሉ ግን አይነገርም! አየህ ፈተናው፣ ተስፋ መቁረጡና ከባዱ ጊዜ ያለው መሀሉ ላይ ነው። ይሄን ወሳኝ ጊዜ በጥበብ ልታልፍ የምትችለው በአንድ ነገር ብቻ ነው 'በትዕግስት!' ወዳጄ ታገስ አለበለዚያ ምንም ብትለፋ ህይወትህን አትቀይርም!
303
17
ማንም ከልክ በላይ እንዳይጠቀምባችሁ ልክ እንደ ጨው ሁኑ!
287
18
....ምን ብለው እንዳሙህ...... !! @Abusha_thoughts ♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️ ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ʟɪᴋᴇ ɪᴛ ᴅᴏᴇsɴ'ᴛ ᴄᴏᴜɴᴛ ᴘʀᴇss ɪᴛ ♡ ✨#sʜᴀʀᴇ & #ʟɪ
....ምን ብለው እንዳሙህ...... !! @Abusha_thoughts        ♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️          ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ʟɪᴋᴇ ɪᴛ ᴅᴏᴇsɴ'ᴛ ᴄᴏᴜɴᴛ ᴘʀᴇss ɪᴛ ♡                ✨#sʜᴀʀᴇ & #ʟɪᴋᴇ✨ቨ
284
19
.... ያንተ የሆነው...... !! @Abusha_thoughts ♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️ ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ʟɪᴋᴇ ɪᴛ ᴅᴏᴇsɴ'ᴛ ᴄᴏᴜɴᴛ ᴘʀᴇss ɪᴛ ♡ ✨#sʜᴀʀᴇ & #ʟɪᴋᴇ✨
.... ያንተ የሆነው...... !! @Abusha_thoughts        ♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️          ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ʟɪᴋᴇ ɪᴛ ᴅᴏᴇsɴ'ᴛ ᴄᴏᴜɴᴛ ᴘʀᴇss ɪᴛ ♡                ✨#sʜᴀʀᴇ & #ʟɪᴋᴇ✨ቨ
242
20
.... ጥሩ ህመም...... !! @Abusha_thoughts ♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️ ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ʟɪᴋᴇ ɪᴛ ᴅᴏᴇsɴ'ᴛ ᴄᴏᴜɴᴛ ᴘʀᴇss ɪᴛ ♡ ✨#sʜᴀʀᴇ & #ʟɪᴋᴇ✨ቨ
.... ጥሩ ህመም...... !! @Abusha_thoughts        ♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️          ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ʟɪᴋᴇ ɪᴛ ᴅᴏᴇsɴ'ᴛ ᴄᴏᴜɴᴛ ᴘʀᴇss ɪᴛ ♡                ✨#sʜᴀʀᴇ & #ʟɪᴋᴇ✨ቨ
228