@ᴀвuѕhα_thσughtѕ
Открыть в Telegram
የ ፍቅር ጥቅሶች ♥️ የ ናፍቆት ጥቅሶች 😭 የ ህይወት ጥቅሶች ✨ የ ብቸኝነት ጥቅሶች 💔 አስቂኝ ጥቅሶች 😂🤣 ለ Tg Profile 🖼️ ሁሉም አንድ ላይ ምታገኙበት https://t.me/Abusha_Thoughts Other channel https://t.me/abushaieurjfkeve
Больше515
Подписчики
-124 часа
-57 дней
-1330 дней
Загрузка данных...
Похожие каналы
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Облако тегов
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Входящие и исходящие упоминания
---
---
---
---
---
---
Привлечение подписчиков
сентябрь '26
сентябрь '26
+3
в 0 каналах
август '26
+8
в 0 каналах
Get PRO
июль '26
+11
в 1 каналах
Get PRO
июнь '26
+15
в 0 каналах
Get PRO
май '26
+20
в 0 каналах
Get PRO
апрель '26
+24
в 0 каналах
Get PRO
март '26
+35
в 1 каналах
Get PRO
февраль '26
+23
в 1 каналах
Get PRO
январь '26
+56
в 1 каналах
Get PRO
декабрь '25
+45
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '25
+74
в 2 каналах
Get PRO
октябрь '25
+91
в 2 каналах
Get PRO
сентябрь '25
+110
в 4 каналах
Get PRO
август '25
+82
в 1 каналах
Get PRO
июль '25
+33
в 0 каналах
Get PRO
июнь '25
+212
в 0 каналах
| Дата | Привлечение подписчиков | Упоминания | Каналы | |
| 06 сентября | 0 | |||
| 05 сентября | 0 | |||
| 04 сентября | +1 | |||
| 03 сентября | +1 | |||
| 02 сентября | +1 | |||
| 01 сентября | 0 |
Посты канала
| 2 | ትዝታ ታማኝ ነው ወረትም አያቅም
እንደ ሰው ለገንዘብ ቦታውን አይለቅም | 101 |
| 3 | ትዝታ ጀግና ነው ሁሉን ድል ይነሳል | 101 |
| 4 | ልባችን ግን ለምንድነው አዕምሯችንን ማይረዳው? 😢😑 | 103 |
| 5 | ህይወት እንዲህ ናች መስመርህን የጣስክለት ስለመስመር አስፈላጊነት ታስተምርሀለች | 103 |
| 6 | አንዳንዴ ከመሰበር ጨካኝ መሆን ይሻላል | 102 |
| 7 | ልብ አዝኖ ሲያለቅስ ምስክሩ እንባ አደለም | 117 |
| 8 | አህያና ውሻ ወደ ሩቅ አገር ሲጓዙ መንገድ ላይ የተጠቀለለ ደብዳቤ ያገኛሉ። አህያው ደብዳቤውን ገልጦ ማንበብ ጀመረ።
...
ይዘቱም ስለ ጭድ፣ ስለ ገብስና ስለ ተለያዩ የእንስሳት መኖዎች የሚያወራ ነበር። ውሻው በጉጉት ወደ አህያው ቀረብ ብሎ፣ "እስኪ በደንብ እየው! ስለ ሥጋና ስለ አጥንት የሚያወራ ክፍል የለውም?" አለው።
...
አህያውም በጥንቃቄ ፈለገ፣ ግን ምንም አላገኘም። ውሻውም ጅራቱን እያወዛወዘ፣ "እንዲህ ከሆነማ አይረባም፣ ምንም ዋጋ የሌለው ደብዳቤ ነው።ወዲያ ጣለው!" ብሎት ጉዟቸውን ቀጠሉ።
..
ሰው ሁልጊዜ የሚፈልገውና የሚስበው የራሱን ፍላጎት የሚያሟላውን ነገር ብቻ ነው። ካላሆነ እርባና የለሽ ይመስለዋል፤ ጣል ብሎ ያስጥልሃል። | 129 |
| 9 | የሞት መድሃኒት ብትሆኑ እንኳን አታስፈልጉኝም።
.አንዳንድ ሰዋች :: | 133 |
| 10 | "ባለጊዜ ስትሆን በሽሮ ብትደግስ
እራሱ ፋሽን ነው ይላሉ🏋🏾♂️ | 133 |
| 11 | የደረቀው ዛፍ 🌳
አንድ ሰው በየቀኑ አንድ ደረቅ ዛፍ አጠገብ ይሄድ ነበር።
ዛፉ ምንም ቅጠል አልነበረውም።
አንድ ቀን እየተመለከተው፦
“ይህ ዛፍ ከእንግዲህ አይኖርም” አለ።
ነገር ግን ከዛፉ ሥር ያለውን ትንሽ አረንጓዴ ቅጠል አላየውም።
ጊዜ አለፈ…
ዝናብ መጣ።
ፀሐይ ወጣች።
ከዚያም ያ ደረቅ የመሰለው ዛፍ እንደገና ቅጠል አወጣ። 🌿
እኛም እንደዚያ ዛፍ ነን።
ዛሬ ሕይወትህ ደርቆ ሊመስልህ ይችላል።
ምንም ተስፋ እንደሌለ ሊሰማህ ይችላል።
ግን ዛሬ የማታየው ነገር ነገ ሊበቅል ይችላል።
ተስፋ አትቁረጥ።
ዝናብህ እየመጣ ሊሆን ይችላል። ❤️🙏 | 137 |
| 12 | ሰዎችን በጊዜ ሂደት ሳይሆን... በፈተና ወቅት ነው የምታውቃቸው።🙏
ጊዜ ሰዎች ማን እንደሆኑ ያሳያል፤ ፈተና ደግሞ ከጎንህ ማን እንደሚቆም ያረጋግጣል። አንዳንዶች በደስታህ ቀን አብረውህ ይስቃሉ፣ ጥቂቶች ግን በችግርህ ቀን እንባህን ያብሳሉ።🙏 | 142 |
| 13 | እኛን መምሰል ስላልቻሉ
ብቻ ይጠሉናል...!!!😏 | 231 |
| 14 | የፈለገ ቢወዱህ
እንድትበልጣቸው አይፈልጉም ! | 267 |
| 15 | ታገስ🙂
ሁልጊዜም በህይወት መነሻህና መድረሻህ ስታስበው ቀላል ነው፤ መሀሉ ግን አይነገርም! አየህ ፈተናው፣ ተስፋ መቁረጡና ከባዱ ጊዜ ያለው መሀሉ ላይ ነው። ይሄን ወሳኝ ጊዜ በጥበብ ልታልፍ የምትችለው በአንድ ነገር ብቻ ነው 'በትዕግስት!' ወዳጄ ታገስ አለበለዚያ ምንም ብትለፋ ህይወትህን አትቀይርም! | 283 |
| 16 | ማንም ከልክ በላይ እንዳይጠቀምባችሁ
ልክ እንደ ጨው ሁኑ! | 265 |
| 17 | ....ምን ብለው እንዳሙህ...... !!
@Abusha_thoughts
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ʟɪᴋᴇ ɪᴛ ᴅᴏᴇsɴ'ᴛ ᴄᴏᴜɴᴛ ᴘʀᴇss ɪᴛ ♡
✨#sʜᴀʀᴇ & #ʟɪᴋᴇ✨ቨ | 266 |
| 18 | .... ያንተ የሆነው...... !!
@Abusha_thoughts
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ʟɪᴋᴇ ɪᴛ ᴅᴏᴇsɴ'ᴛ ᴄᴏᴜɴᴛ ᴘʀᴇss ɪᴛ ♡
✨#sʜᴀʀᴇ & #ʟɪᴋᴇ✨ቨ | 231 |
| 19 | .... ጥሩ ህመም...... !!
@Abusha_thoughts
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ʟɪᴋᴇ ɪᴛ ᴅᴏᴇsɴ'ᴛ ᴄᴏᴜɴᴛ ᴘʀᴇss ɪᴛ ♡
✨#sʜᴀʀᴇ & #ʟɪᴋᴇ✨ቨ | 219 |
| 20 | .... ጠላቴ ተስፋ ቁረጥ ...... !!
@Abusha_thoughts
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ʟɪᴋᴇ ɪᴛ ᴅᴏᴇsɴ'ᴛ ᴄᴏᴜɴᴛ ᴘʀᴇss ɪᴛ ♡
✨#sʜᴀʀᴇ & #ʟɪᴋᴇ✨ቨ | 190 |
