@ᴀвuѕhα_thσughtѕ
前往频道在 Telegram
የ ፍቅር ጥቅሶች ♥️ የ ናፍቆት ጥቅሶች 😭 የ ህይወት ጥቅሶች ✨ የ ብቸኝነት ጥቅሶች 💔 አስቂኝ ጥቅሶች 😂🤣 ለ Tg Profile 🖼️ ሁሉም አንድ ላይ ምታገኙበት https://t.me/Abusha_Thoughts Other channel https://t.me/abushaieurjfkeve
显示更多516
订阅者
-124 小时
-57 天
-1230 天
吸引订阅者
九月 '26
九月 '26
+3
在0个频道中
八月 '26
+8
在0个频道中
Get PRO
七月 '26
+11
在1个频道中
Get PRO
六月 '26
+15
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+20
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+24
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+35
在1个频道中
Get PRO
二月 '26
+23
在1个频道中
Get PRO
一月 '26
+56
在1个频道中
Get PRO
十二月 '25
+45
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+74
在2个频道中
Get PRO
十月 '25
+91
在2个频道中
Get PRO
九月 '25
+110
在4个频道中
Get PRO
八月 '25
+82
在1个频道中
Get PRO
七月 '25
+33
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+212
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 04 九月 | +1 | |||
| 03 九月 | +1 | |||
| 02 九月 | +1 | |||
| 01 九月 | 0 |
频道帖子
| 2 | ትዝታ ጀግና ነው ሁሉን ድል ይነሳል | 48 |
| 3 | ልባችን ግን ለምንድነው አዕምሯችንን ማይረዳው? 😢😑 | 49 |
| 4 | ህይወት እንዲህ ናች መስመርህን የጣስክለት ስለመስመር አስፈላጊነት ታስተምርሀለች | 49 |
| 5 | አንዳንዴ ከመሰበር ጨካኝ መሆን ይሻላል | 49 |
| 6 | ልብ አዝኖ ሲያለቅስ ምስክሩ እንባ አደለም | 93 |
| 7 | አህያና ውሻ ወደ ሩቅ አገር ሲጓዙ መንገድ ላይ የተጠቀለለ ደብዳቤ ያገኛሉ። አህያው ደብዳቤውን ገልጦ ማንበብ ጀመረ።
...
ይዘቱም ስለ ጭድ፣ ስለ ገብስና ስለ ተለያዩ የእንስሳት መኖዎች የሚያወራ ነበር። ውሻው በጉጉት ወደ አህያው ቀረብ ብሎ፣ "እስኪ በደንብ እየው! ስለ ሥጋና ስለ አጥንት የሚያወራ ክፍል የለውም?" አለው።
...
አህያውም በጥንቃቄ ፈለገ፣ ግን ምንም አላገኘም። ውሻውም ጅራቱን እያወዛወዘ፣ "እንዲህ ከሆነማ አይረባም፣ ምንም ዋጋ የሌለው ደብዳቤ ነው።ወዲያ ጣለው!" ብሎት ጉዟቸውን ቀጠሉ።
..
ሰው ሁልጊዜ የሚፈልገውና የሚስበው የራሱን ፍላጎት የሚያሟላውን ነገር ብቻ ነው። ካላሆነ እርባና የለሽ ይመስለዋል፤ ጣል ብሎ ያስጥልሃል። | 110 |
| 8 | የሞት መድሃኒት ብትሆኑ እንኳን አታስፈልጉኝም።
.አንዳንድ ሰዋች :: | 119 |
| 9 | "ባለጊዜ ስትሆን በሽሮ ብትደግስ
እራሱ ፋሽን ነው ይላሉ🏋🏾♂️ | 121 |
| 10 | የደረቀው ዛፍ 🌳
አንድ ሰው በየቀኑ አንድ ደረቅ ዛፍ አጠገብ ይሄድ ነበር።
ዛፉ ምንም ቅጠል አልነበረውም።
አንድ ቀን እየተመለከተው፦
“ይህ ዛፍ ከእንግዲህ አይኖርም” አለ።
ነገር ግን ከዛፉ ሥር ያለውን ትንሽ አረንጓዴ ቅጠል አላየውም።
ጊዜ አለፈ…
ዝናብ መጣ።
ፀሐይ ወጣች።
ከዚያም ያ ደረቅ የመሰለው ዛፍ እንደገና ቅጠል አወጣ። 🌿
እኛም እንደዚያ ዛፍ ነን።
ዛሬ ሕይወትህ ደርቆ ሊመስልህ ይችላል።
ምንም ተስፋ እንደሌለ ሊሰማህ ይችላል።
ግን ዛሬ የማታየው ነገር ነገ ሊበቅል ይችላል።
ተስፋ አትቁረጥ።
ዝናብህ እየመጣ ሊሆን ይችላል። ❤️🙏 | 120 |
| 11 | ሰዎችን በጊዜ ሂደት ሳይሆን... በፈተና ወቅት ነው የምታውቃቸው።🙏
ጊዜ ሰዎች ማን እንደሆኑ ያሳያል፤ ፈተና ደግሞ ከጎንህ ማን እንደሚቆም ያረጋግጣል። አንዳንዶች በደስታህ ቀን አብረውህ ይስቃሉ፣ ጥቂቶች ግን በችግርህ ቀን እንባህን ያብሳሉ።🙏 | 127 |
| 12 | እኛን መምሰል ስላልቻሉ
ብቻ ይጠሉናል...!!!😏 | 206 |
| 13 | የፈለገ ቢወዱህ
እንድትበልጣቸው አይፈልጉም ! | 218 |
| 14 | ታገስ🙂
ሁልጊዜም በህይወት መነሻህና መድረሻህ ስታስበው ቀላል ነው፤ መሀሉ ግን አይነገርም! አየህ ፈተናው፣ ተስፋ መቁረጡና ከባዱ ጊዜ ያለው መሀሉ ላይ ነው። ይሄን ወሳኝ ጊዜ በጥበብ ልታልፍ የምትችለው በአንድ ነገር ብቻ ነው 'በትዕግስት!' ወዳጄ ታገስ አለበለዚያ ምንም ብትለፋ ህይወትህን አትቀይርም! | 254 |
| 15 | ማንም ከልክ በላይ እንዳይጠቀምባችሁ
ልክ እንደ ጨው ሁኑ! | 247 |
| 16 | ....ምን ብለው እንዳሙህ...... !!
@Abusha_thoughts
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ʟɪᴋᴇ ɪᴛ ᴅᴏᴇsɴ'ᴛ ᴄᴏᴜɴᴛ ᴘʀᴇss ɪᴛ ♡
✨#sʜᴀʀᴇ & #ʟɪᴋᴇ✨ቨ | 245 |
| 17 | .... ያንተ የሆነው...... !!
@Abusha_thoughts
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ʟɪᴋᴇ ɪᴛ ᴅᴏᴇsɴ'ᴛ ᴄᴏᴜɴᴛ ᴘʀᴇss ɪᴛ ♡
✨#sʜᴀʀᴇ & #ʟɪᴋᴇ✨ቨ | 220 |
| 18 | .... ጥሩ ህመም...... !!
@Abusha_thoughts
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ʟɪᴋᴇ ɪᴛ ᴅᴏᴇsɴ'ᴛ ᴄᴏᴜɴᴛ ᴘʀᴇss ɪᴛ ♡
✨#sʜᴀʀᴇ & #ʟɪᴋᴇ✨ቨ | 203 |
| 19 | .... ጠላቴ ተስፋ ቁረጥ ...... !!
@Abusha_thoughts
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ʟɪᴋᴇ ɪᴛ ᴅᴏᴇsɴ'ᴛ ᴄᴏᴜɴᴛ ᴘʀᴇss ɪᴛ ♡
✨#sʜᴀʀᴇ & #ʟɪᴋᴇ✨ቨ | 176 |
| 20 | እንኳን የኔ ችግር ሰማይና ምድር ያልፍሉ | 176 |
