@ᴀвuѕhα_thσughtѕ
Ir al canal en Telegram
የ ፍቅር ጥቅሶች ♥️ የ ናፍቆት ጥቅሶች 😭 የ ህይወት ጥቅሶች ✨ የ ብቸኝነት ጥቅሶች 💔 አስቂኝ ጥቅሶች 😂🤣 ለ Tg Profile 🖼️ ሁሉም አንድ ላይ ምታገኙበት https://t.me/Abusha_Thoughts Other channel https://t.me/abushaieurjfkeve
Mostrar más536
Suscriptores
+124 horas
-17 días
-1630 días
Carga de datos en curso...
Canales Similares
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
julio '26
julio '26
+7
en 1 canales
junio '26
+15
en 0 canales
Get PRO
mayo '26
+20
en 0 canales
Get PRO
abril '26
+24
en 0 canales
Get PRO
marzo '26
+35
en 1 canales
Get PRO
febrero '26
+23
en 1 canales
Get PRO
enero '26
+56
en 1 canales
Get PRO
diciembre '25
+45
en 0 canales
Get PRO
noviembre '25
+74
en 2 canales
Get PRO
octubre '25
+91
en 2 canales
Get PRO
septiembre '25
+110
en 4 canales
Get PRO
agosto '25
+82
en 1 canales
Get PRO
julio '25
+33
en 0 canales
Get PRO
junio '25
+212
en 0 canales
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 22 julio | 0 | |||
| 21 julio | +1 | |||
| 20 julio | +1 | |||
| 19 julio | 0 | |||
| 18 julio | 0 | |||
| 17 julio | +2 | |||
| 16 julio | 0 | |||
| 15 julio | 0 | |||
| 14 julio | 0 | |||
| 13 julio | +1 | |||
| 12 julio | 0 | |||
| 11 julio | 0 | |||
| 10 julio | +1 | |||
| 09 julio | 0 | |||
| 08 julio | 0 | |||
| 07 julio | 0 | |||
| 06 julio | 0 | |||
| 05 julio | +1 | |||
| 04 julio | 0 | |||
| 03 julio | 0 | |||
| 02 julio | 0 | |||
| 01 julio | 0 |
Publicaciones del Canal
.... ተስፋ እንደሌለው ካወክ!!
@Abusha_thoughts
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ʟɪᴋᴇ ɪᴛ ᴅᴏᴇsɴ'ᴛ ᴄᴏᴜɴᴛ ᴘʀᴇss ɪᴛ ♡
✨#sʜᴀʀᴇ & #ʟɪᴋᴇ✨
| 2 | .... me አንዳንዴ በጣም .!!
@Abusha_thoughts
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ʟɪᴋᴇ ɪᴛ ᴅᴏᴇsɴ'ᴛ ᴄᴏᴜɴᴛ ᴘʀᴇss ɪᴛ ♡
✨#sʜᴀʀᴇ & #ʟɪᴋᴇ✨ | 97 |
| 3 | .... 🥺.!!
@Abusha_thoughts
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ʟɪᴋᴇ ɪᴛ ᴅᴏᴇsɴ'ᴛ ᴄᴏᴜɴᴛ ᴘʀᴇss ɪᴛ ♡
✨#sʜᴀʀᴇ & #ʟɪᴋᴇ✨ | 94 |
| 4 | #አንብቡት_አስተማሪ_ታሪክ_ነው👇
➺አንዲት ዝንብ ዝናብ ዘንቦባት በረዳትና በአንድ ትልቅ በሬ ቀንድ ላይ አርፋ ፀሐይ እየሞቀች ረዥም ሰዓት ቆየች።
ብርዱ ከለቀቃት በኋላ ወደ በሬው ጆሮ ጠጋ አለችና፡ "አዝናለሁ በሬ ሆይ... እንግዲህ መሄዴ ነው" አለችው።
...
በሬውም ዘወር ብሎ፡ "ስታርፊ አልተሰማኝም፤ ስትነሺም የሚሰማኝ አይመስለኝም!" ብሎ መለሰ።
. . .
በሕይወታችን ውስጥ አንዳንዶች መኖራቸው የማይጠቅም፣ መሄዳቸው የማይጎዳ ሆነው ሳለ... ራሳቸውን እንደ ትልቅ ነገር የሚቆጥሩ ዋና ገፀ ባህሪ ሲንድሮም ያለባቸው አሉ።
...
ክብደታችሁን የማያውቁ ሰዎችን "እሄዳለሁ" ማስፈራሪያ አትቁጠሩት። መሄዳቸው ክብደት ለቀነሰላችሁ ሰዎች በሬው የሰጠውን አይነት ምላሽ ስጡና እረፉ!
#ከተመቻቹ_ፎሎው_እንዳትረሱ 👍 | 119 |
| 5 | .... ያርቀዋል.!!
@Abusha_thoughts
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ʟɪᴋᴇ ɪᴛ ᴅᴏᴇsɴ'ᴛ ᴄᴏᴜɴᴛ ᴘʀᴇss ɪᴛ ♡
✨#sʜᴀʀᴇ & #ʟɪᴋᴇ✨ | 163 |
| 6 | .... ያንቺ ምርጥ ሰው .!!
@Abusha_thoughts
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ʟɪᴋᴇ ɪᴛ ᴅᴏᴇsɴ'ᴛ ᴄᴏᴜɴᴛ ᴘʀᴇss ɪᴛ ♡
✨#sʜᴀʀᴇ & #ʟɪᴋᴇ✨ | 157 |
| 7 | በማይሰማው ድምፅ ውስጥ...
በማይታየው እውነት...
በተሰበረው ልብህ...
በቆሰለው ማንነትህ ውስጥ...
አሁንም የሚበራ፣ የማይጠፋ ተስፋ አለህ።
ጨለማው ሲበረታ ብርሃንህ ይበልጥ ይደምቃል።
ዓለም ዝም ስትል የውስጥህ ድምፅ መሰማት ይጀምራል።
ብቸኝነትህ ጥንካሬህ የሚፈጠርበት ስፍራ ነው።
"ብርሃንህን በውስጥህ ጠብቅ፤ ምክንያቱም እሱን ለማጥፋት የሚችል አንዳችም ውጫዊ ጨለማ የለምና።"
#ካነበብኩት | 161 |
| 8 | ነጋ አልነጋ ላሉ ነግቶ ግንባር ሳሙ
ልጅነት ናፈቀኝ ለዛና ቀለሙ
አያጅቦ አለህ ብሎ የጠየቀ
ከሰውነት አልፎ ላውሬ የተጨነቀ
አደግን የድሜ ጣሪያ ወጣን
ሳንደበቅ እንኳን በአውራ ጎዳና ማፈልገን አጣን
አኳኩሎ ህይወት ፈላጊ ከሌለ
መደበቅም እኮ በጣም ይሰለቻል | 148 |
| 9 | ነጋ አልነጋ ላሉ ነግቶ ግንባር ሳሙ
ልጅነት ናፈቀኝ ለዛና ቀለሙ
አያጅቦ አለህ ብሎ የጠየቀ
ከሰውነት አልፎ ላውሬ የተጨነቀ
አደግና አደግን የድሜ ጣሪያ ወጣን
ሳንደበቅ እንኳን በአውራ ጎዳና ማፈልገን አጣን
አኳኩሎ ህይወት ፈላጊ ከሌለ
መደበቅም እኮ በጣም ይሰለቻል | 1 |
| 10 | ነጋ አልነጋ ላጉ ላሉ ነግተው ግንባር ሳሙ
ልጅነት ናፈቀኝ ለዛና ቀለሙ
አኳኩሎ ህይወት ፈላጊ ከሌለ
መደበቅም እኮ በጣም ይሰለቻል | 1 |
| 11 | ጤነኞች ዘነጉኝ ያመመኝ ሳረሳ | 1 |
| 12 | አኳኩሎ ህይወት ፈላጊ ከሌለ መደበቅም እኮ በጣም ይሰለቻል...!! | 1 |
| 13 | .... በጉጉት .!!
@Abusha_thoughts
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ʟɪᴋᴇ ɪᴛ ᴅᴏᴇsɴ'ᴛ ᴄᴏᴜɴᴛ ᴘʀᴇss ɪᴛ ♡
✨#sʜᴀʀᴇ & #ʟɪᴋᴇ✨ | 156 |
| 14 | .... ከሚወድሽ ጋር .!!
@Abusha_thoughts
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ʟɪᴋᴇ ɪᴛ ᴅᴏᴇsɴ'ᴛ ᴄᴏᴜɴᴛ ᴘʀᴇss ɪᴛ ♡
✨#sʜᴀʀᴇ & #ʟɪᴋᴇ✨ | 160 |
| 15 | 👌 ያለህ ይበቃሃል 👍
አንድ ቀን አንድ ውሻ አጥንት በአፉ ይዞ ድልድይ ላይ እያለፈ ሳለ፣ በውኃው ውስጥ የራሱን ጥላ አየ።
ነገር ግን ያ የራሱ ምስል መሆኑን አላወቀም። ከዚያም ሌላ ውሻ ከራሱ የበለጠ ትልቅ አጥንት ይዞ እየሄደ እንደሆነ መሰለው።
ስለዚህ በድልድዩ ላይ ቆሞ ለመጮኽ ሲሞክር፣ በአፉ የነበረው አጥንት ወደ ውኃው ውስጥ ወደቀ።
ከዚያም ውሻው በጣም ተቆጥቶ፣ “የእኔንም አጥንት ወስደህ የአንተንም ጨምረህ ልትበላ ነው?” ብሎ በቁጣ ወደ ውኃው ዘለለ። ነገር ግን ከውስጡ መውጣት ስላልቻለ እንደሞተ ይነገራል።
ወንድሜ ሆይ፣ ያለህ ይበቃሃል። የሌላ ሰውን አትመኝ፣ በሌላውም አትጨነቅ። የሌላ ሰውን ለማግኘት ስትጥር ያለህን እንዳታጣ ተጠንቀቅ። ባለህ ነገር ደስ ይበልህ!
መልካም ምሽት!!! | 164 |
| 16 | .... የበለጠ ትኩረት .!!
@Abusha_thoughts
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ʟɪᴋᴇ ɪᴛ ᴅᴏᴇsɴ'ᴛ ᴄᴏᴜɴᴛ ᴘʀᴇss ɪᴛ ♡
✨#sʜᴀʀᴇ & #ʟɪᴋᴇ✨ | 140 |
| 17 | ጌጥ ነው | 152 |
| 18 | Sin texto... | 27 |
| 19 | Sin texto... | 27 |
| 20 | በረጅሙ ኡፍፍ … ኡፍፍ .. ሲል ሰማሁት . . . .
“ምነው ምን ሆንክ?” ስለው
“ደከመኝ” አለኝ፡፡
“ምን ስትሠራ ዉለህ ነው?” አልኩት ።
"ኃጢኣት" አለኝ ተክዞ 🥺
አዎ ወዳጆቼ ኃጢኣት ያደክማል 😢 | 158 |
