SantimPay Financial Solutions
Open in Telegram
SantimPay Financial Solutions S.C. is a simple and secure payment system that operates under the National Bank's Payment System Proclamation No. 718/2011. We simplify transactions between customers and merchants locally and internationally.
Show more2 681
Subscribers
No data24 hours
-187 days
-5730 days
Posts Archive
እያንዳንዱን ክፍያ ቀላል ማድረግ እንደሚችሉ ያዉቃሉ?
በሳንቲምፔይ ፖስ አማካኝነት ለደንበኞችዎ ቀላል እና ምቹ የክፍያ አማራጭ ያቅርቡ።
ከተለያዩ ባንኮችና ሞባይል ዋሌቶች ክፍያዎን በቀላሉ ይቀበሉ፣ የክፍያ ሂደትዎን ያቀላጥፉ፣ እንዲሁም ለዘመናዊ ንግዶች ተስማሚ በሆነ አስተማማኝ የክፍያ መንገድ ንግድዎን በተሻለ ሁኔታ ያስተዳድሩ።
ሳንቲምፔይ ፖስ - ቀላል እና ምቹ!
#SantimPay #EfficientAndReliable #SoSimple #DigitalPaymentSolutions #POS #BusinessGrowth #FintechEthiopia
+3
ሳንቲምፔይ 🤝 አፍሪስትሪም
ሳንቲምፔይ ፋይናንሻል ሶሉሽን ከአፍሪስትሪም ጋር የአጋርነት ስምምነት መፈራረማችንን ስንገልፅ ከፍተኛ ደስታ ይሰማናል!
በዚህ የአጋርነት ስምምነት መሠረት፣ የሳንቲምፔይን የክፍያ ጌትዌይ በቀጥታ ከአፍሪስትሪም ጋር በማዋሃድ፣ ለተመልካቾች ፈጣን፣ ደህንነቱ የተጠበቀ እና እንከን የለሽ የክፍያ አማራጭ ያቀርባል።
ሳንቲምፔይ - በጣም ቀላል!
#SantimPay #AfriStream #MoU #Partnership #Fintech #DigitalPayments #Streaming #TechInnovation
+1
JOHNNY JIU-JITSU WINS!
THE TITLE HOLDER STANDS TALL!
The biggest fight of ETFC 002 has a winner, and Johnny Jiu-Jitsu has delivered!
What a night! What a fight!
A huge thank you to everyone who tuned in and experienced ETFC 002 live on Adarash.com! Your support made the night even more special.
#Adarash #ETFC002 #JohnnyJiuJitsu #MMA #FightNight #AdwaFightNight #SantimPay #Winners
+6
Are you enjoying ETFC 002 LIVE on Adarash.com?
The action has been nonstop! From Mesfin’s showdown to Tyson’s impressive win and Rebik’s knockout, we’ve got you covered LIVE from all the action.
And now, it’s time for the biggest fight of ETFC 002!
JOHNNY vs. SEDO
Who will take the victory? Who will become the champion?
Don’t miss a second of the action - watch LIVE on Adarash.com!
#Adarash #SantimPay #ETFC002 #AdwaFightNight #FightNight #Ethiopia
+3
ETFC 002 - Adwa Fight Night is happening now at the Grand Adwa Museum!
Don't miss out!
Watch the action LIVE on adarash.com!
Purchase tickets for you and your loved ones now on adarash.com and pay easily with SantimPay!
#adarash #santimpay #ETFC002 #adwafightnight #fightnight #ethiopia
ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1501ኛዉ የነቢዩ መሐመድ የልደት በዓል (መውሊድ) በሰላም አደረሳችሁ።
መልካም በዓል!
ሳንቲምፔይ - በጣም ቀላል!
#MawlidAlNabi #holiday #SantimPay #SoSimple #moneytransfer #digitalpayments
+7
በዛሬዉ እለት ETFC (Ethiopian Fighting Championship) እና አዳራሽ ኢንተርቴይንመንት (Adarash Entertainment) ይፋዊ የአጋርነት ስምምነት መፈራረማቸውን በደስታ እንገልፃለን!
በዚህ ስምምነት አዳራሽ ኢንተርቴይንመንት በጉጉት የሚጠበቀውን የአድዋ 002 የውድድር ምሽት (Fight Night) በቀጥታ በadarash.com ያስተላልፋል፤ በዚህም ዉድድሩን የስፖርት አድናቂዎች በየትኛውም ቦታ ሆነው በቀጥታ መከታተል እንዲችሉ ያደርጋል።
በውጭ አገር የሚኖሩ ተመልካቾችም ከየትኛውም የዓለም ክፍል ሆነው በቀጥታ መከታተል ይችላሉ።
ክፍያቸውንም በሳንቲምፔይ አማካኝነት በፍጥነት፣ በደህንነት እና በቀላሉ መፈጸም ይችላሉ።
እንዲሁም ትኬቱን ለእርስዎም ይሁን ለሚወዷቸዉ ሰዎች አሁኑኑ adarash.com ላይ ገብተዉ መግዛት ይችላሉ! ይህ አስደናቂ የውድድር ምሽት እንዳያመልጥዎ!
#SantimPay #ETFC #EthiopianFightingChampionship #AdarashEntertainment #Adwa002 #LiveStream #FightNightEthiopia
+6
ሳንቲምፔይ ፋይናንሻል ሶሉሽን አ.ማ የፕላቲኒየም ስፖንሰር በመሆን ከቅን ልቦች የበጎ አድራጎት ድርጅት እና ከአዳራሽ ኢንተርቴይመንት ኃ.የተ.የግ.ማ. ጋር በሚካሄደው የቅን ልቦች የአሸናፊዎች አሸናፊ የወርቅ ሜዳሊያ ሽልማት መርሐግብር ላይ በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን አጋርነት በዛሬው ዕለት በጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ ይፋ አድርገዋል።
ይህ አጋርነት የማህበራዊ ሚዲያን ለሀገር ግንባታና ለበጎ ተጽዕኖ ለሚያውሉ የዲጂታል ዘመን አርበኞች እንዲሁም እውቀታቸውን ተጠቅመው ሀገርንና ትውልድን በመቅረፅ ረገድ ጉልህ አሻራ እያኖሩ ላሉ አርአያ ዜጎች የሚሰጠውን የዕውቅና መርሐግብር በጋራ ለማሳካት ያለመ ነው።
በዚህ መርሐግብር ሳንቲምፔይ የድምፅ መስጫ እና የክፍያ ሂደቶችን በዘመናዊ መልኩ ፈጣን፣ አስተማማኝ እና ቀላል በማድረግ ረገድ ዋናውን ድርሻ ይወጣል።
የሚደግፉትን ተወዳዳሪ በ yekinlibochaward.org ድረ-ገጽ አማካኝነት በቀላሉ መምረጥ ይችላሉ! የመዝጊያዉን ሥነ-ሥርዓት ደግሞ በ adarash.com በቀጥታ መከታተል ይችላሉ!
ሳንቲምፔይ - በጣም ቀላል!
#SantimPay #QinLiboch #Adarash #FintechEthiopia #DigitalTransformation #VotingMadeEasy #EthiopiaTech
እንኳን ለአሸንዳ፣ ሻደይ፣ አሸንድዬና ሶለል በዓላት በሰላም አደረሳችሁ!
ሳንቲምፔይ - በጣም ቀላል!
#SantimPay #Ashenda #Shadey #Ashendiye #Solel #DigitalPayment #Ethiopia
የ"ሆያ ሆዬ" ድምፅ በየደጃፉ ሲሰማ፣ የቡሄ መንፈስ ሁላችንን ያቀራርባል። ይህን ውብ በዓል በፍቅር እና በደስታ እያከበራችሁ፣ የዕለት ተዕለት ክፍያዎቻችሁን ለሳንቲምፔይ ተዉት።
መልካም የቡሄ በዓል!
#SoSimple #SantimPay #Buhe #Holiday
በሙሉ ኃይልና ጉልበት ሳምንቱን ይጀምሩ።
ትልቅ ድሎች የሚመጡት በተከታታይ ከሚደረጉ ትንሽ እርምጃዎች ነው። በሳንቲምፔይ ቀላልና ቀልጣፋ የክፍያ መፍትሄዎች ንግድዎን ወደ ስኬት ያራምዱ።
ሳንቲምፔይ - በጣም ቀላል!
#SantimPay #SoSimple #DigitalPayments #PaymentSolutions #Fintech #NewWeekNewGoals
ደረሰኝዎ ዋጋ ከማሳየትም በላይ ብዙ መስራት ይችላል!
በሳንቲምፔይ ኢ-ኢንቮይሲንግ የወረቀት ደረሰኞችን በመተው፣ ወደ ዘመናዊ ዲጂታል ስርዓት ይሸጋገሩ።
በቀላሉ ፕሮፌሽናል ደረሰኞችን በማዘጋጀት፣ መዝገቦችዎን በሥርዓት ያስተዳድሩ፣ እንዲሁም ንግድዎን ይበልጥ ቀላልና ውጤታማ ያድርጉ።
ለመጀመር ዛሬውኑ በ9360 ይደውሉ።
#SantimPay #eInvoicing #DigitalBusiness #SmartPayments #BusinessGrowth #Ethiopia #SoSimple
የደረሰኝ አስተዳደርዎን ያቅልሉ፤ ንግድዎንም ያጠናክሩ።
በሳንቲምፔይ ኢ-ኢንቮይሲንግ አማካኝነት ከባህላዊ የደረሰኝ አሰራር ወደ ዘመናዊ እና ቀልጣፋ ዲጂታል መፍትሄ ይሸጋገሩ።
የደረሰኝ አስተዳደርዎን የበለጠ ፈጣን፣ ቀላል እና ምቹ ያድርጉ።
📞 ዛሬውኑ ለመጀመር በ9360 ይደውሉ።
#SantimPay #eInvoicing #DigitalBusiness #SmartPayments #BusinessGrowth #Ethiopia #SoSimple
ውጤታማ ሳምንት ከዚህ ይጀምራል!
አዳዲስ ግቦች፣ እቅዶች፣ እና አዳዲስ እድሎች።
ሳንቲምፔይን በመጠቀም፣ ክፍያዎችን ማስተዳደር ቀላል እና ምቹ ሆኗል።
ሳንቲምፔይ – በጣም ቀላል!
#SantimPay #SoSimple #ProductiveWeek #DigitalPayments #PaymentSolutions #StartTheWeekStrong
የትምህርት ቤት ክፍያን ለመክፈል ዘመናዊ መንገድ!
በሳንቲምስኩልፔይ፣ ወላጆች የትምህርት ቤት ክፍያን ከየትኛውም ቦታ ሆነው በፍጥነት፣ ደህንነቱ በተጠበቀ መልኩ እና በቀላሉ መክፈል ይችላሉ።
ረጅም ሰልፍ የለም፣ አላስፈላጊ የወረቀት ሂደትም የለም - ቀላል እና አስተማማኝ የትምህርት ቤት ክፍያ አገልግሎት ብቻ።
የትምህርት ቤት ክፍያን ለወላጆች ቀላል፣ ለትምህርት ተቋማት ደግሞ ቀልጣፋ እና ውጤታማ የሚያደርግ።
ሳንቲምፔይ - በጣም ቀላል!
#SantimSchoolPay #SantimPay #SchoolFees #DigitalPayments #Education #Fintech #CashlessPayments #ethiopiacarrent
+2
ሳንቲምፔይ 🤝 ቅን ልቦች
ከቅን ልቦች ጋር ከፊታችን በሚካሄደው የ2018 የቅን ልቦች የማህበራዊ ሚዲያ ተፅኖ ፈጣሪዎች የህዝብ ምርጫን በጋራ ለመስራት የመግባቢያ ስምምነት መፈራረማችንን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነዉ።
ይህ ስምምነት ፈጠራንና ቴክኖሎጂን በአንድነት በማቀናጀት ተፅዕኖ ያላቸው የዲጂታል መፍትሄዎች ለመፍጠር ያለመ ነው።
ይህም የህዝቡን ተሳትፎን ለማጠናከርና አዳዲስ ዕድሎችን ለመፍጠር የበለጠ ጠቃሚ ነዉ።
ለላቀ ጥራትና ዉጤት ባለን የጋራ ቁርጠኝነት ታላላቅ ስኬቶችን ለማምጣት በአንድነት እንሰራለን።
ሳንቲምፔይ - በጣም ቀላል!
#SantimPay #QinLiboch #PartnershipAnnouncement #DigitalInnovation #Fintech #Collaboration #DigitalTransformation
+3
ከክፍያም በላይ፣ የአረንጓዴ አሻራ የወደፊት ጉዞ!
በዛሬዉ እለት ድርጅታችን ሳንቲምፔይ ፋይናንሻል ሶሉሽን አ.ማ በኢትዮጵያ የአረንጓዴ ዐሻራ ንቅናቄ ላይ ያደረገዉን ተሳትፎ ስንገልፅ በታላቅ ኩራት ነዉ። በአንድ ቀን 800 ሚሊዮን የዛፍ ችግኞችን ለመትከል በተያዘው ሀገራዊ ዕቅድ ውስጥ ተሳትፈን የበኩላችንን አበርክተናል።
ለሚቀጥለዉ ትውልድ አረንጓዴ እና ዉብ ኢትዮጵያን ለመገንባት የበኩላችንን አስተዋፅኦ ማድረጋችንና የዚህ ታሪካዊ ንቅናቄ አካል በመሆናችን ታላቅ ደስታ ይሰማናል።
የእኛ አስተዋፅኦ በዲጂታል የክፍያ ስርዓት ብቻ የሚቆም ሳይሆን፤ አረንጓዴና ዘላቂ ሀገር ለመገንባትም ጠንክረን እንሰራለን።
ሳንቲምፔይ – በጣም ቀላል!
#SantimPay #SoSimple #GreenLegacy #Ethiopia #Sustainability #GreenerFuture #TreePlantingDay
አዲስ ሳምንት! አዲስ ጅማሬ!
እያንዳንዱ አዲስ ሳምንት ንግድዎን ለማሳደግ አዲስ እድል ነው።
በሳንቲም ፔይ አማካኝነት ቀላል፣ ደህንነቱ የተጠበቀ እና እንከን የለሽ ክፍያዎችን ያድርጉ።
ለአንድ ውጤታማና ስኬታማ ሳምንት!
ሳንቲም ፔይ – በጣም ቀላል።
#SantimPay #NewWeek #BusinessGrowth #DigitalPayments #SantimPaySoSimple
አሁንም በወረቀት ደረሰኝ ነው የሚጠቀሙት?
እንግዲያዉስ ሳንቲምፔይ ኢ-ኢንቮይሲንግን እናስተዋዉቅዎ። አሁኑኑ በመመዝገብ የንግድ ሥራዎን በፍጥነት፣ በቀላሉ እና በተቀላጠፈ መንገድ ያስተዳድሩ።
ዛሬውኑ ለመጀመር ወደ 9360 ይደውሉ።
#SantimPay #EInvoicing #DigitalBusiness #SmartPayments #BusinessGrowth #Ethiopia #SoSimple
+3
ሳንቲምፔይ 🤝 ጆኒ ጁጂትሱ
ጥንካሬ፣ ዲሲኘሊን እና ቅልጥፍና በሪንግ ውስጥም ሆነ ከሪንግ ውጪ ወደ ስኬት የሚያመሩ መንገዶች ናቸው።
ከታዋቂው የMMA ፋይተር እንዲሁም ተፅዕኖ ፈጣሪ ጆኒ ጁጂትሱ ጋር ያደረግነዉን የአጋርነት ስምምነት ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነዉ! ይህ ስምምነት ፈጠራን፣ እድገትን እና ዲጂታል ክፍያን ለማበረታታት የምናደርገውን ጉዞ ይበልጥ ያጠናክራል።
ቀጣዩን ትውልድ ለማነቃቃት እንዲሁም የዕለት ተዕለት ህይወትን በዲጂታል ክፍያ መንገዶች ቀላል ለማድረግ የሚያስችሉን ሁኔታዎች ላይ በጋራ ለመስራት ተስማምተናል።
የጆኒ ጁጂትሱን ቲሸርቶች በቀላሉ ለመግዛት የሚፈልጉ ደጋፊዎች ቲና ማርት ላይ በመግባት በሳንቲምፔይ አማካኝነት ክፍያዉን በቀላሉ መፈፀም ይችላሉ።
https://tinamart.com/stores/1310
ሳንቲምፔይ - በጣም ቀላል!
#SantimPay #JohnnyJiujitsu #Partnership #MMA #CreatorEconomy #DigitalPayments #FintechEthiopia #Collaboration #SoSimple
