ar
Feedback
SantimPay Financial Solutions

SantimPay Financial Solutions

الذهاب إلى القناة على Telegram

SantimPay Financial Solutions S.C. is a simple and secure payment system that operates under the National Bank's Payment System Proclamation No. 718/2011. We simplify transactions between customers and merchants locally and internationally.

إظهار المزيد
2 816
المشتركون
-224 ساعات
-167 أيام
-7030 أيام
أرشيف المشاركات
እንኳን ለዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ኢድ ሙባረክ! ሳንቲምፔይ - በጣም ቀላል! #EidAlAdha2026 #EidMubarak #HappyEid #SantimPay #SoSimple #
እንኳን ለዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ኢድ ሙባረክ! ሳንቲምፔይ - በጣም ቀላል! #EidAlAdha2026 #EidMubarak #HappyEid #SantimPay #SoSimple #Fintech #DigitalPayments #Ethiopia

ለክፍያ መሰለፍ ቀርቷል፤ አሁን ዘመኑ የፈጣን እና ዘመናዊ ክፍያ ነዉ። ዘመናዊ በሆኑ ቴክኖሎጂዎቻችን በመታገዝ ግብይትዎን በሳንቲምፔይ ፖስ ማሽኖች አስተማማኝ እንዲሁም ቀልጣፋ መሆናቸዉን እናረጋግጣለ
ለክፍያ መሰለፍ ቀርቷል፤ አሁን ዘመኑ የፈጣን እና ዘመናዊ ክፍያ ነዉ። ዘመናዊ በሆኑ ቴክኖሎጂዎቻችን በመታገዝ ግብይትዎን በሳንቲምፔይ ፖስ ማሽኖች አስተማማኝ እንዲሁም ቀልጣፋ መሆናቸዉን እናረጋግጣለን። ሳንቲምፔይ - በጣም ቀላል! #SantimPay #SantimPayPOS #SoSimple #DigitalPayments #CashlessEthiopia

እንኳን ለአርበኞች ቀን አደረሳችሁ! በዛሬዉ እለት የሃገራችንን ነፃነት ለማስጠበቅ የተደረገዉን መስዋዕትነት፣ አንድነት እንዲሁም ጀግንነት እናከብራለን። ለዚህም ሳንቲምፔይ ታላቅ ኩራት ይሰማዋል። ሳን
እንኳን ለአርበኞች ቀን አደረሳችሁ! በዛሬዉ እለት የሃገራችንን ነፃነት ለማስጠበቅ የተደረገዉን መስዋዕትነት፣ አንድነት እንዲሁም ጀግንነት እናከብራለን። ለዚህም ሳንቲምፔይ ታላቅ ኩራት ይሰማዋል። ሳንቲምፔይ - በጣም ቀላል! #SantimPay #Sosimple #DigitalPayments #DigitalEthiopia #PaymentSolutions #Ethiopia #በጣምቀላል #PatriotsDay

እንኳን ለሰራተኞች ቀን በሰላም አደረሳችሁ! በትጋት የሚሰሩትን እና ለውጥ የሚያመጡትን ጠንካራ ሰራተኞች መልካም የሰራተኞች ቀን እንዲሆንላችሁ እንመኛለን። ሳንቲምፔይ በፈጣን፣ ቀልጣፋ እና አስተማማኝ
እንኳን ለሰራተኞች ቀን በሰላም አደረሳችሁ! በትጋት የሚሰሩትን እና ለውጥ የሚያመጡትን ጠንካራ ሰራተኞች መልካም የሰራተኞች ቀን እንዲሆንላችሁ እንመኛለን። ሳንቲምፔይ በፈጣን፣ ቀልጣፋ እና አስተማማኝ ክፍያዎች እርሶን በመደገፍዎ ይኮራል። #SantimPay #SoSimple #DigitalPayments #PaymentSolutions #Ethiopia #LaborsDay #WorkersDay

በሳንቲምፔይ ፖስ ስራዎን በመስራት ንግድዎን ያቅሉ! እያንዳንዱ ክፍያ በትክክል እንዲያልፍ በማድረግ እና ሁለቴ ሳይቆረጥብዎ መፈፀሙን በላቀ እና በዘመነ የቴክኖሎጂ ስርዓታችን እናረጋግጣለን። እርስዎ
በሳንቲምፔይ ፖስ ስራዎን በመስራት ንግድዎን ያቅሉ! እያንዳንዱ ክፍያ በትክክል እንዲያልፍ በማድረግ እና ሁለቴ ሳይቆረጥብዎ መፈፀሙን በላቀ እና በዘመነ የቴክኖሎጂ ስርዓታችን እናረጋግጣለን። እርስዎ ለደንበኞችዎ አገልግሎት መስጠት ላይ ያተኩሩ ፤ እኛ ደግሞ ደህንነቱ የተጠበቀና አስተማማኝ ለሆነ ክፍያ ኃላፊነቱን እንወስዳለን! #SantimPay #SoSimple #QR #QRsolution #DigitalPayments #Fintech #MerchantSolutions #DigitalEthiopia

ለክፍያ በተዘጋጁበት ሰዓት እያንዳንዱ ሰከንድ ዋጋ አለዉ! በሳንቲምፔይ ኪዉአር አማካኝነት የስልክዎን ካሜራ ብቻ በመጠቀም ክፍያዎን በፍጥነት ይፈፅሙ። ሳንቲምፔይ - በጣም ቀላል! #SantimPay #
ለክፍያ በተዘጋጁበት ሰዓት እያንዳንዱ ሰከንድ ዋጋ አለዉ! በሳንቲምፔይ ኪዉአር አማካኝነት የስልክዎን ካሜራ ብቻ በመጠቀም ክፍያዎን በፍጥነት ይፈፅሙ። ሳንቲምፔይ - በጣም ቀላል! #SantimPay #SoSimple #QR #QRsolution #DigitalPayments #Fintech #MerchantSolutions #DigitalEthiopia

ካሽ የለዎትም? አይጨነቁ! በሳንቲምፔይ ፖስ፣ ያለምንም ካሽ በደቂቃዎች ዉስጥ ክፍያዎን መፈፀም ይችላሉ። ቀላል፣ እንከን የለሽ እና አስተማማኝ ነው። በተጨማሪም፣ ሁሉንም የባንክ ተቋማት እና እንደ ሲ
ካሽ የለዎትም? አይጨነቁ! በሳንቲምፔይ ፖስ፣ ያለምንም ካሽ በደቂቃዎች ዉስጥ ክፍያዎን መፈፀም ይችላሉ። ቀላል፣ እንከን የለሽ እና አስተማማኝ ነው። በተጨማሪም፣ ሁሉንም የባንክ ተቋማት እና እንደ ሲቢኢ ብር እና ቴሌ ብር ያሉ የሞባይል ክፍያ ገንዘቦች ያካትታል፣ ይህም ግብይቶችን ያለምንም ችግር ለመፈፀም ይረዳል። ዘመናዊ ክፍያን ይጠቀሙና ንግድዎን ወደፊት ያራምዱ! #SantimPay #SoSimple #CallCenter #POS #POSsolution #DigitalPayments #Fintech #MerchantSolutions #DigitalEthiopia #MINT

እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ! ሳንቲምፔይ ይህ ወቅት በደስታ፣ በፍቅርና በሰላም የተሞላ እንዲሆንልዎ ይመኛል። #HappyEaster #Easter2026 #SeasonOfRenewal #Jo
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ! ሳንቲምፔይ ይህ ወቅት በደስታ፣ በፍቅርና በሰላም የተሞላ እንዲሆንልዎ ይመኛል። #HappyEaster #Easter2026 #SeasonOfRenewal #JoyAndPeace #HolidayCelebration #SantimPay #DigitalPayments #FintechEthiopia

ሳንቲምፔይ ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም የስቅለት በዓል እንዲሆንልዎ ይመኛል! በዓሉ የሰላም እና የፍቅር ይሁንልዎ። መልካም የስቅለት በዓል! #GoodFriday #BlessedFriday
ሳንቲምፔይ ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም የስቅለት በዓል እንዲሆንልዎ ይመኛል! በዓሉ የሰላም እና የፍቅር ይሁንልዎ። መልካም የስቅለት በዓል! #GoodFriday #BlessedFriday #SantimPay #ChristianCelebration #Holiday #SantimPay #DigitalPayments #FintechEthiopia

ሳንቲምፔይ ከiDATA ቴክኖሎጂ ጋር የስትራቴጂክ አጋርነት ስምምነት መፈራረሙን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው። ይህ ስምምነት በመላው ኢትዮጵያ የዲጂታል የገንዘብ መፍትሄዎችን ተደራሽነት ለማስፋፋት ከፍ
+3
ሳንቲምፔይ ከiDATA ቴክኖሎጂ ጋር የስትራቴጂክ አጋርነት ስምምነት መፈራረሙን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው። ይህ ስምምነት በመላው ኢትዮጵያ የዲጂታል የገንዘብ መፍትሄዎችን ተደራሽነት ለማስፋፋት ከፍተኛ አስተዋፅኦ ይኖረዋል። ይህ ትብብር የዲጂታል ክፍያዎችን ተቀባይነት ከማሳደግ ባለፈ ዘላቂ የኢኮኖሚ እድገትን ይደግፋል። በዚህ ስምምነት መሰረት፣ ሳንቲምፔይ እና አይዳታ ቴክኖሎጂ ሁሉን አቀፍ የሆነ የዲጂታል ስነ-ምህዳርን ለማስተዋወቅ አብረው ይሰራሉ። አብረን፣ ጠንካራ እና ቀልጣፋ የዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታችንን እንቀጥላለን። #SantimPay #SoSimple #iDataTechnology #Partnership #DigitalEthiopia #DigitalTransformation #StrategicPartnership

መላው የሳንቲምፔይ ሠራተኞች በአምባሳደር ቆንጂት ሥነ ጊዮርጊስ ኅልፈት የተሰማንን ኅዘን እየገለጽን ለቤተሰቦቻቸው፣ ለወዳጅ ዘመዶቻቸዉ እና ለሥራ ባልደረቦቻቸው መጽናናትን እንመኛለን።
መላው የሳንቲምፔይ ሠራተኞች በአምባሳደር ቆንጂት ሥነ ጊዮርጊስ ኅልፈት የተሰማንን ኅዘን እየገለጽን ለቤተሰቦቻቸው፣ ለወዳጅ ዘመዶቻቸዉ እና ለሥራ ባልደረቦቻቸው መጽናናትን እንመኛለን።

ለሁሉም የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለሆሳዕና በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ከሳንቲምፔይ ጋር በዓሉን ያለ ጭንቀት ያሳልፉ። ለስጦታም ይሁን ለተለያዩ የበዓል ግብይቶች በሳንቲምፔይ አማካኝነ
ለሁሉም የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለሆሳዕና በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ከሳንቲምፔይ ጋር በዓሉን ያለ ጭንቀት ያሳልፉ። ለስጦታም ይሁን ለተለያዩ የበዓል ግብይቶች በሳንቲምፔይ አማካኝነት ሁሉንም ክፍያዎን ቀላል ያድርጉ። ሳንቲምፔይ - በጣም ቀላል! #SantimPay #SoSimple #HappyHosanna #Hosanna2026 #PalmSunday #EthiopianEaster #HolidaySeason #FestiveVibes #ሳንቲምፔይ #በጣምቀላል

የሳንቲምፔይ ፖስ ሌሎች ገበያው ላይ ካሉ ፖስ ማሽኖች በተለየ መልኩ ከሁሉም ባንኮች እና የክፍያ መንገዶች ክፍያን ይቀበላል። ፈጣን እና አስተማማኝ ግብይቶች እንዲካሄዱ ከማድረግ ባሻገር ሁለቴ አይቆር
የሳንቲምፔይ ፖስ ሌሎች ገበያው ላይ ካሉ ፖስ ማሽኖች በተለየ መልኩ ከሁሉም ባንኮች እና የክፍያ መንገዶች ክፍያን ይቀበላል። ፈጣን እና አስተማማኝ ግብይቶች እንዲካሄዱ ከማድረግ ባሻገር ሁለቴ አይቆርጥቦትም፤ ይህም እያንዳንዱ ክፍያ ቀልጣፋ፣ አስተማማኝ እና ከችግር ነጻ እንዲሆን ያደርጋል። ሳንቲምፔይ ፖስ - ቀላል እና ምቹ! #SantimPay #SoSimple #POS #POSsolution #DigitalPayments #Fintech #MerchantSolutions #DigitalEthiopia #MINT

ዒድ ሙባረክ !🌙 እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን በዓሉ የሰላም የደስታ የፍቅር እንዲሆንልዎ እንመኛለን! ሳንቲምፔይ - በጣም ቀላል! #EidMubarak #Eid
ዒድ ሙባረክ !🌙 እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን በዓሉ የሰላም የደስታ የፍቅር እንዲሆንልዎ እንመኛለን! ሳንቲምፔይ - በጣም ቀላል! #EidMubarak #EidAlFitr #Eid1447 #SantimPay #DigitalPayments #FintechEthiopia #Ethiopia #SoSimple

ሳንቲምፔይ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን ጋጮ ባባ እና ሌሎች ወረዳዎች በበልግ ዝናብ ምክንያት በተከሠተው ድንገተኛ የመሬት መንሸራተት አደጋ ሕይወታቸው ላለፈ ዜጎች የተሰማንን ሃዘን እንገልፃለን:
ሳንቲምፔይ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን ጋጮ ባባ እና ሌሎች ወረዳዎች በበልግ ዝናብ ምክንያት በተከሠተው ድንገተኛ የመሬት መንሸራተት አደጋ ሕይወታቸው ላለፈ ዜጎች የተሰማንን ሃዘን እንገልፃለን::

መልካም ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን! Happy International Women’s Day! #IWD2026 #March8 #WomensDay2026 #ForAllWomenAndGirls #SantimPay #Ethio
መልካም ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን! Happy International Women’s Day! #IWD2026 #March8 #WomensDay2026 #ForAllWomenAndGirls #SantimPay #EthiopianFintech

መልካም ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን! Happy International Women’s Day! #IWD2026 #March8 #WomensDay2026 #ForAllWomenAndGirls #YaYaWallet #Digi
መልካም ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን! Happy International Women’s Day! #IWD2026 #March8 #WomensDay2026 #ForAllWomenAndGirls #YaYaWallet #DigitalWallet #EthiopianFintech

እንኳን ለ130ኛው የአድዋ ድል በዓል መታሰቢያ በሰላም አደረሰዎ! ሳንቲምፔይ - በጣም ቀላል! #አድዋ130 #የአድዋድል #AdwaVictory #VictoryOfAdwa #ኢትዮጵያ #ProudlyEthiop
እንኳን ለ130ኛው የአድዋ ድል በዓል መታሰቢያ በሰላም አደረሰዎ! ሳንቲምፔይ - በጣም ቀላል! #አድዋ130 #የአድዋድል #AdwaVictory #VictoryOfAdwa #ኢትዮጵያ #ProudlyEthiopian #Santimpay #SoSimple

ረመዳን ከሪም! 🌙 ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለረመዳን ጾም በሰላም አደረሳችሁ። የሰላምና የፍቅር ጾም እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን። ሳንቲምፔይ- በጣም ቀላል! #Ramada
ረመዳን ከሪም! 🌙 ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለረመዳን ጾም በሰላም አደረሳችሁ። የሰላምና የፍቅር ጾም እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን። ሳንቲምፔይ- በጣም ቀላል! #RamadanKareem #SantimPay #Ramadan2026 #DigitalPayments #Ethiopia #SoSimple

ሳንቲምፔይ ለመላዉ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች መልካም የፆም ወቅት እንዲሆንልዎ ይመኛል። ሳንቲምፔይ - በጣም ቀላል! #SantimPay #SoSimple #OrthodoxFasting #Ethiopia #
ሳንቲምፔይ ለመላዉ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች መልካም የፆም ወቅት እንዲሆንልዎ ይመኛል። ሳንቲምፔይ - በጣም ቀላል! #SantimPay #SoSimple #OrthodoxFasting #Ethiopia #OrthodoxChristian #FastingSeason