SantimPay Financial Solutions
Открыть в Telegram
SantimPay Financial Solutions S.C. is a simple and secure payment system that operates under the National Bank's Payment System Proclamation No. 718/2011. We simplify transactions between customers and merchants locally and internationally.
Больше2 816
Подписчики
-224 часа
-167 дней
-7030 день
Архив постов
እንኳን ለዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
ኢድ ሙባረክ!
ሳንቲምፔይ - በጣም ቀላል!
#EidAlAdha2026 #EidMubarak #HappyEid #SantimPay #SoSimple #Fintech #DigitalPayments #Ethiopia
ለክፍያ መሰለፍ ቀርቷል፤ አሁን ዘመኑ የፈጣን እና ዘመናዊ ክፍያ ነዉ።
ዘመናዊ በሆኑ ቴክኖሎጂዎቻችን በመታገዝ ግብይትዎን በሳንቲምፔይ ፖስ ማሽኖች አስተማማኝ እንዲሁም ቀልጣፋ መሆናቸዉን እናረጋግጣለን።
ሳንቲምፔይ - በጣም ቀላል!
#SantimPay #SantimPayPOS
#SoSimple #DigitalPayments
#CashlessEthiopia
እንኳን ለአርበኞች ቀን አደረሳችሁ!
በዛሬዉ እለት የሃገራችንን ነፃነት ለማስጠበቅ የተደረገዉን መስዋዕትነት፣ አንድነት እንዲሁም ጀግንነት እናከብራለን።
ለዚህም ሳንቲምፔይ ታላቅ ኩራት ይሰማዋል።
ሳንቲምፔይ - በጣም ቀላል!
#SantimPay #Sosimple #DigitalPayments #DigitalEthiopia #PaymentSolutions #Ethiopia #በጣምቀላል #PatriotsDay
እንኳን ለሰራተኞች ቀን በሰላም አደረሳችሁ!
በትጋት የሚሰሩትን እና ለውጥ የሚያመጡትን ጠንካራ ሰራተኞች መልካም የሰራተኞች ቀን እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።
ሳንቲምፔይ በፈጣን፣ ቀልጣፋ እና አስተማማኝ ክፍያዎች እርሶን በመደገፍዎ ይኮራል።
#SantimPay #SoSimple #DigitalPayments #PaymentSolutions
#Ethiopia #LaborsDay #WorkersDay
በሳንቲምፔይ ፖስ ስራዎን በመስራት ንግድዎን ያቅሉ!
እያንዳንዱ ክፍያ በትክክል እንዲያልፍ በማድረግ እና ሁለቴ ሳይቆረጥብዎ መፈፀሙን በላቀ እና በዘመነ የቴክኖሎጂ ስርዓታችን እናረጋግጣለን።
እርስዎ ለደንበኞችዎ አገልግሎት መስጠት ላይ ያተኩሩ ፤ እኛ ደግሞ ደህንነቱ የተጠበቀና አስተማማኝ ለሆነ ክፍያ ኃላፊነቱን እንወስዳለን!
#SantimPay #SoSimple #QR #QRsolution #DigitalPayments #Fintech #MerchantSolutions #DigitalEthiopia
ለክፍያ በተዘጋጁበት ሰዓት እያንዳንዱ ሰከንድ ዋጋ አለዉ!
በሳንቲምፔይ ኪዉአር አማካኝነት የስልክዎን ካሜራ ብቻ በመጠቀም ክፍያዎን በፍጥነት ይፈፅሙ።
ሳንቲምፔይ - በጣም ቀላል!
#SantimPay #SoSimple #QR #QRsolution #DigitalPayments #Fintech #MerchantSolutions #DigitalEthiopia
ካሽ የለዎትም? አይጨነቁ!
በሳንቲምፔይ ፖስ፣ ያለምንም ካሽ በደቂቃዎች ዉስጥ ክፍያዎን መፈፀም ይችላሉ። ቀላል፣ እንከን የለሽ እና አስተማማኝ ነው። በተጨማሪም፣ ሁሉንም የባንክ ተቋማት እና እንደ ሲቢኢ ብር እና ቴሌ ብር ያሉ የሞባይል ክፍያ ገንዘቦች ያካትታል፣ ይህም ግብይቶችን ያለምንም ችግር ለመፈፀም ይረዳል።
ዘመናዊ ክፍያን ይጠቀሙና ንግድዎን ወደፊት ያራምዱ!
#SantimPay #SoSimple #CallCenter #POS #POSsolution #DigitalPayments #Fintech
#MerchantSolutions #DigitalEthiopia #MINT
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ! ሳንቲምፔይ ይህ ወቅት በደስታ፣ በፍቅርና በሰላም የተሞላ እንዲሆንልዎ ይመኛል።
#HappyEaster #Easter2026 #SeasonOfRenewal #JoyAndPeace #HolidayCelebration #SantimPay #DigitalPayments #FintechEthiopia
ሳንቲምፔይ ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም የስቅለት በዓል እንዲሆንልዎ ይመኛል! በዓሉ የሰላም እና የፍቅር ይሁንልዎ።
መልካም የስቅለት በዓል!
#GoodFriday #BlessedFriday #SantimPay #ChristianCelebration #Holiday #SantimPay #DigitalPayments #FintechEthiopia
+3
ሳንቲምፔይ ከiDATA ቴክኖሎጂ ጋር የስትራቴጂክ አጋርነት ስምምነት መፈራረሙን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው። ይህ ስምምነት በመላው ኢትዮጵያ የዲጂታል የገንዘብ መፍትሄዎችን ተደራሽነት ለማስፋፋት ከፍተኛ አስተዋፅኦ ይኖረዋል። ይህ ትብብር የዲጂታል ክፍያዎችን ተቀባይነት ከማሳደግ ባለፈ ዘላቂ የኢኮኖሚ እድገትን ይደግፋል።
በዚህ ስምምነት መሰረት፣ ሳንቲምፔይ እና አይዳታ ቴክኖሎጂ ሁሉን አቀፍ የሆነ የዲጂታል ስነ-ምህዳርን ለማስተዋወቅ አብረው ይሰራሉ።
አብረን፣ ጠንካራ እና ቀልጣፋ የዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታችንን እንቀጥላለን።
#SantimPay #SoSimple #iDataTechnology #Partnership #DigitalEthiopia #DigitalTransformation #StrategicPartnership
መላው የሳንቲምፔይ ሠራተኞች በአምባሳደር ቆንጂት ሥነ ጊዮርጊስ ኅልፈት የተሰማንን ኅዘን እየገለጽን ለቤተሰቦቻቸው፣ ለወዳጅ ዘመዶቻቸዉ እና ለሥራ ባልደረቦቻቸው መጽናናትን እንመኛለን።
ለሁሉም የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለሆሳዕና በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
ከሳንቲምፔይ ጋር በዓሉን ያለ ጭንቀት ያሳልፉ። ለስጦታም ይሁን ለተለያዩ የበዓል ግብይቶች በሳንቲምፔይ አማካኝነት ሁሉንም ክፍያዎን ቀላል ያድርጉ።
ሳንቲምፔይ - በጣም ቀላል!
#SantimPay #SoSimple #HappyHosanna #Hosanna2026 #PalmSunday #EthiopianEaster #HolidaySeason #FestiveVibes #ሳንቲምፔይ #በጣምቀላል
የሳንቲምፔይ ፖስ ሌሎች ገበያው ላይ ካሉ ፖስ ማሽኖች በተለየ መልኩ ከሁሉም ባንኮች እና የክፍያ መንገዶች ክፍያን ይቀበላል።
ፈጣን እና አስተማማኝ ግብይቶች እንዲካሄዱ ከማድረግ ባሻገር ሁለቴ አይቆርጥቦትም፤ ይህም እያንዳንዱ ክፍያ ቀልጣፋ፣ አስተማማኝ እና ከችግር ነጻ እንዲሆን ያደርጋል።
ሳንቲምፔይ ፖስ - ቀላል እና ምቹ!
#SantimPay #SoSimple #POS #POSsolution #DigitalPayments #Fintech #MerchantSolutions #DigitalEthiopia #MINT
ዒድ ሙባረክ !🌙
እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን በዓሉ የሰላም የደስታ የፍቅር እንዲሆንልዎ እንመኛለን!
ሳንቲምፔይ - በጣም ቀላል!
#EidMubarak #EidAlFitr #Eid1447 #SantimPay #DigitalPayments #FintechEthiopia #Ethiopia #SoSimple
ሳንቲምፔይ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን ጋጮ ባባ እና ሌሎች ወረዳዎች በበልግ ዝናብ ምክንያት በተከሠተው ድንገተኛ የመሬት መንሸራተት አደጋ ሕይወታቸው ላለፈ ዜጎች የተሰማንን ሃዘን እንገልፃለን::
መልካም ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን!
Happy International Women’s Day!
#IWD2026 #March8 #WomensDay2026 #ForAllWomenAndGirls #SantimPay #EthiopianFintech
መልካም ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን!
Happy International Women’s Day!
#IWD2026 #March8 #WomensDay2026 #ForAllWomenAndGirls #YaYaWallet #DigitalWallet #EthiopianFintech
እንኳን ለ130ኛው የአድዋ ድል በዓል መታሰቢያ በሰላም አደረሰዎ!
ሳንቲምፔይ - በጣም ቀላል!
#አድዋ130 #የአድዋድል #AdwaVictory #VictoryOfAdwa #ኢትዮጵያ #ProudlyEthiopian #Santimpay #SoSimple
ረመዳን ከሪም! 🌙
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለረመዳን ጾም በሰላም አደረሳችሁ። የሰላምና የፍቅር ጾም እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን።
ሳንቲምፔይ- በጣም ቀላል!
#RamadanKareem #SantimPay #Ramadan2026 #DigitalPayments #Ethiopia #SoSimple
ሳንቲምፔይ ለመላዉ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች መልካም የፆም ወቅት እንዲሆንልዎ ይመኛል።
ሳንቲምፔይ - በጣም ቀላል!
#SantimPay #SoSimple #OrthodoxFasting #Ethiopia #OrthodoxChristian #FastingSeason
Уже доступно! Исследование Telegram 2025 — ключевые инсайты года 
