es
Feedback
SantimPay Financial Solutions

SantimPay Financial Solutions

Ir al canal en Telegram

SantimPay Financial Solutions S.C. is a simple and secure payment system that operates under the National Bank's Payment System Proclamation No. 718/2011. We simplify transactions between customers and merchants locally and internationally.

Mostrar más
2 751
Suscriptores
-324 horas
-57 días
-2630 días
Archivo de publicaciones
ሳንቲምፔይ 🤝 ጆኒ ጁጂትሱ ጥንካሬ፣ ዲሲኘሊን እና ቅልጥፍና በሪንግ ውስጥም ሆነ ከሪንግ ውጪ ወደ ስኬት የሚያመሩ መንገዶች ናቸው። ከታዋቂው የMMA ፋይተር እንዲሁም ተፅዕኖ ፈጣሪ ጆኒ ጁጂትሱ ጋር
+3
ሳንቲምፔይ 🤝 ጆኒ ጁጂትሱ ጥንካሬ፣ ዲሲኘሊን እና ቅልጥፍና በሪንግ ውስጥም ሆነ ከሪንግ ውጪ ወደ ስኬት የሚያመሩ መንገዶች ናቸው። ከታዋቂው የMMA ፋይተር እንዲሁም ተፅዕኖ ፈጣሪ ጆኒ ጁጂትሱ ጋር ያደረግነዉን የአጋርነት ስምምነት ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነዉ! ይህ ስምምነት ፈጠራን፣ እድገትን እና ዲጂታል ክፍያን ለማበረታታት የምናደርገውን ጉዞ ይበልጥ ያጠናክራል። ቀጣዩን ትውልድ ለማነቃቃት እንዲሁም የዕለት ተዕለት ህይወትን በዲጂታል ክፍያ መንገዶች ቀላል ለማድረግ የሚያስችሉን ሁኔታዎች ላይ በጋራ ለመስራት ተስማምተናል። የጆኒ ጁጂትሱን ቲሸርቶች በቀላሉ ለመግዛት የሚፈልጉ ደጋፊዎች ቲና ማርት ላይ በመግባት በሳንቲምፔይ አማካኝነት ክፍያዉን በቀላሉ መፈፀም ይችላሉ። https://tinamart.com/stores/1310 ሳንቲምፔይ - በጣም ቀላል! #SantimPay #JohnnyJiujitsu #Partnership #MMA #CreatorEconomy #DigitalPayments #FintechEthiopia #Collaboration #SoSimple

መልካም የስራ ሳምንት - ከሳንቲምፔይ! አዲስ ሳምንት አዳዲስ ዕድሎችን፣ ሀሳቦችን እና ልናሳካቸው የሚገቡ አዳዲስ ግቦችን ይዞ ይመጣል። ይህ ሳምንት በስኬት፣ የተሞላ እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን!
መልካም የስራ ሳምንት - ከሳንቲምፔይ! አዲስ ሳምንት አዳዲስ ዕድሎችን፣ ሀሳቦችን እና ልናሳካቸው የሚገቡ አዳዲስ ግቦችን ይዞ ይመጣል። ይህ ሳምንት በስኬት፣ የተሞላ እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን! ሳንቲምፔይ – በጣም ቀላል! #SantimPay #WorkWeek #SantimPaySoSimple #NewWeekNewGoals

በብልህነት ይስሩ! በሳንቲም ፔይ ኢ-ኢንቮይሲንግ፣ ቀላል፣ ፈጣን እና እንከን የለሽ የኢንቮይስ አስተዳደር - ሁሉንም በአንድ ላይ የያዘ። ንግድዎን ዛሬውኑ ያዘምኑ! #SantimPay #einvoicin
በብልህነት ይስሩ! በሳንቲም ፔይ ኢ-ኢንቮይሲንግ፣ ቀላል፣ ፈጣን እና እንከን የለሽ የኢንቮይስ አስተዳደር - ሁሉንም በአንድ ላይ የያዘ። ንግድዎን ዛሬውኑ ያዘምኑ! #SantimPay #einvoicing #DigitalBusiness #SmartPayments #BusinessGrowth #Ethiopia #SoSimple

የሳንቲምፔይ ፖስ ሌሎች በገበያ ላይ ካሉ ፖስ ማሽኖች በተለየ መልኩ ከሁሉም ባንኮች እና ክፍያ መንገዶች ክፍያን ይቀበላል። ፈጣን፣ አስተማማኝ እና ቀላል ግብይቶችን ከማስቻሉ በተጨማሪ ሁለቴ አይቆርጥ
የሳንቲምፔይ ፖስ ሌሎች በገበያ ላይ ካሉ ፖስ ማሽኖች በተለየ መልኩ ከሁሉም ባንኮች እና ክፍያ መንገዶች ክፍያን ይቀበላል። ፈጣን፣ አስተማማኝ እና ቀላል ግብይቶችን ከማስቻሉ በተጨማሪ ሁለቴ አይቆርጥቦትም፤ ይህም እያንዳንዱ ክፍያ ቀልጣፋ፣ አስተማማኝ እና ከችግር ነጻ እንዲሆን ያደርጋል። ሳንቲምፔይ ፖስ – ቀላል እና ምቹ! #SantimPay #EfficientAndReliable #SoSimple #DigitalPaymentSolutions #POS #BusinessGrowth #FintechEthiopia

በሳንቲምፔይ ፖስ ክፍያዎችን ይቀበሉ። ፈጣን፣ ደህንነቱ የተጠበቀ እና አስተማማኝ፣ የእርስዎን ንግድ እያንዳንዱ ጊዜ እጅግ ቀላል እንዲሆን ያረጋል። በጣም ቀላል! ለማንኛውም ጥያቄ በ9360 ይደውሉልን
በሳንቲምፔይ ፖስ ክፍያዎችን ይቀበሉ። ፈጣን፣ ደህንነቱ የተጠበቀ እና አስተማማኝ፣ የእርስዎን ንግድ እያንዳንዱ ጊዜ እጅግ ቀላል እንዲሆን ያረጋል። በጣም ቀላል! ለማንኛውም ጥያቄ በ9360 ይደውሉልን። #SantimPayPOS #SoSimple #EfficientAndReliable #DigitalPaymentSolutions #POS #BusinessGrowth #FintechEthiopia

የሳንቲምፔይ ፖስ ማሽኖችን በመጠቀም ክፍያዎን ቀላል ያድርጉ! ፍጥነትን፣ ብቃትንና ምቾትን ሁሉም በአንድ ማሽን ውስጥ ያግኙ። ጊዜዎ ዋጋ አለው በሳንቲምፔይ ፖስ ይበልጥ ቀለል አርገዉ ይክፈሉ። ሳንቲም
የሳንቲምፔይ ፖስ ማሽኖችን በመጠቀም ክፍያዎን ቀላል ያድርጉ! ፍጥነትን፣ ብቃትንና ምቾትን ሁሉም በአንድ ማሽን ውስጥ ያግኙ። ጊዜዎ ዋጋ አለው በሳንቲምፔይ ፖስ ይበልጥ ቀለል አርገዉ ይክፈሉ። ሳንቲምፔይ ፖስ - ቀላል፣ ቀልጣፋና ምቹ! #SantimPay #POS #POSsolution #DigitalPayments #Fintech #MerchantSolutions #DigitalEthiopia

የሳንቲምፔይ ፖስ ማሽኖችን በመጠቀም ክፍያዎን ቀላል ያድርጉ! ፍጥነትን፣ ብቃትንና ምቾትን ሁሉም በአንድ ማሽን ውስጥ ያግኙ። ጊዜዎ ዋጋ አለው በሳንቲምፔይ ፖስ ይበልጥ ቀለል አርገዉ ይክፈሉ። ሳንቲም
የሳንቲምፔይ ፖስ ማሽኖችን በመጠቀም ክፍያዎን ቀላል ያድርጉ! ፍጥነትን፣ ብቃትንና ምቾትን ሁሉም በአንድ ማሽን ውስጥ ያግኙ። ጊዜዎ ዋጋ አለው በሳንቲምፔይ ፖስ ይበልጥ ቀለል አርገዉ ይክፈሉ። ሳንቲምፔይ ፖስ - ቀላል፣ ቀልጣፋና ምቹ! #SantimPay #POS #POSsolution #DigitalPayments #Fintech #MerchantSolutions #DigitalEthiopia

በሳንቲምፔይ ፖስ ስራዎን በመስራት ንግድዎን ያቅሉ! እያንዳንዱ ክፍያ በትክክል እንዲያልፍ በማድረግ እና ሁለቴ ሳይቆረጥብዎ መፈፀሙን በላቀ እና በዘመነ የቴክኖሎጂ ስርዓታችን እናረጋግጣለን። እርስዎ
በሳንቲምፔይ ፖስ ስራዎን በመስራት ንግድዎን ያቅሉ! እያንዳንዱ ክፍያ በትክክል እንዲያልፍ በማድረግ እና ሁለቴ ሳይቆረጥብዎ መፈፀሙን በላቀ እና በዘመነ የቴክኖሎጂ ስርዓታችን እናረጋግጣለን። እርስዎ ለደንበኞችዎ አገልግሎት መስጠት ላይ ያተኩሩ ፤ እኛ ደግሞ ደህንነቱ የተጠበቀና አስተማማኝ ለሆነ ክፍያ ኃላፊነቱን እንወስዳለን! #SantimPay #SoSimple #POS #POSsolution #DigitalPayments #Fintech #MerchantSolutions #DigitalEthiopia

እንኳን ለዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ኢድ ሙባረክ! ሳንቲምፔይ - በጣም ቀላል! #EidAlAdha2026 #EidMubarak #HappyEid #SantimPay #SoSimple #
እንኳን ለዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ኢድ ሙባረክ! ሳንቲምፔይ - በጣም ቀላል! #EidAlAdha2026 #EidMubarak #HappyEid #SantimPay #SoSimple #Fintech #DigitalPayments #Ethiopia

ለክፍያ መሰለፍ ቀርቷል፤ አሁን ዘመኑ የፈጣን እና ዘመናዊ ክፍያ ነዉ። ዘመናዊ በሆኑ ቴክኖሎጂዎቻችን በመታገዝ ግብይትዎን በሳንቲምፔይ ፖስ ማሽኖች አስተማማኝ እንዲሁም ቀልጣፋ መሆናቸዉን እናረጋግጣለ
ለክፍያ መሰለፍ ቀርቷል፤ አሁን ዘመኑ የፈጣን እና ዘመናዊ ክፍያ ነዉ። ዘመናዊ በሆኑ ቴክኖሎጂዎቻችን በመታገዝ ግብይትዎን በሳንቲምፔይ ፖስ ማሽኖች አስተማማኝ እንዲሁም ቀልጣፋ መሆናቸዉን እናረጋግጣለን። ሳንቲምፔይ - በጣም ቀላል! #SantimPay #SantimPayPOS #SoSimple #DigitalPayments #CashlessEthiopia

እንኳን ለአርበኞች ቀን አደረሳችሁ! በዛሬዉ እለት የሃገራችንን ነፃነት ለማስጠበቅ የተደረገዉን መስዋዕትነት፣ አንድነት እንዲሁም ጀግንነት እናከብራለን። ለዚህም ሳንቲምፔይ ታላቅ ኩራት ይሰማዋል። ሳን
እንኳን ለአርበኞች ቀን አደረሳችሁ! በዛሬዉ እለት የሃገራችንን ነፃነት ለማስጠበቅ የተደረገዉን መስዋዕትነት፣ አንድነት እንዲሁም ጀግንነት እናከብራለን። ለዚህም ሳንቲምፔይ ታላቅ ኩራት ይሰማዋል። ሳንቲምፔይ - በጣም ቀላል! #SantimPay #Sosimple #DigitalPayments #DigitalEthiopia #PaymentSolutions #Ethiopia #በጣምቀላል #PatriotsDay

እንኳን ለሰራተኞች ቀን በሰላም አደረሳችሁ! በትጋት የሚሰሩትን እና ለውጥ የሚያመጡትን ጠንካራ ሰራተኞች መልካም የሰራተኞች ቀን እንዲሆንላችሁ እንመኛለን። ሳንቲምፔይ በፈጣን፣ ቀልጣፋ እና አስተማማኝ
እንኳን ለሰራተኞች ቀን በሰላም አደረሳችሁ! በትጋት የሚሰሩትን እና ለውጥ የሚያመጡትን ጠንካራ ሰራተኞች መልካም የሰራተኞች ቀን እንዲሆንላችሁ እንመኛለን። ሳንቲምፔይ በፈጣን፣ ቀልጣፋ እና አስተማማኝ ክፍያዎች እርሶን በመደገፍዎ ይኮራል። #SantimPay #SoSimple #DigitalPayments #PaymentSolutions #Ethiopia #LaborsDay #WorkersDay

በሳንቲምፔይ ፖስ ስራዎን በመስራት ንግድዎን ያቅሉ! እያንዳንዱ ክፍያ በትክክል እንዲያልፍ በማድረግ እና ሁለቴ ሳይቆረጥብዎ መፈፀሙን በላቀ እና በዘመነ የቴክኖሎጂ ስርዓታችን እናረጋግጣለን። እርስዎ
በሳንቲምፔይ ፖስ ስራዎን በመስራት ንግድዎን ያቅሉ! እያንዳንዱ ክፍያ በትክክል እንዲያልፍ በማድረግ እና ሁለቴ ሳይቆረጥብዎ መፈፀሙን በላቀ እና በዘመነ የቴክኖሎጂ ስርዓታችን እናረጋግጣለን። እርስዎ ለደንበኞችዎ አገልግሎት መስጠት ላይ ያተኩሩ ፤ እኛ ደግሞ ደህንነቱ የተጠበቀና አስተማማኝ ለሆነ ክፍያ ኃላፊነቱን እንወስዳለን! #SantimPay #SoSimple #QR #QRsolution #DigitalPayments #Fintech #MerchantSolutions #DigitalEthiopia

ለክፍያ በተዘጋጁበት ሰዓት እያንዳንዱ ሰከንድ ዋጋ አለዉ! በሳንቲምፔይ ኪዉአር አማካኝነት የስልክዎን ካሜራ ብቻ በመጠቀም ክፍያዎን በፍጥነት ይፈፅሙ። ሳንቲምፔይ - በጣም ቀላል! #SantimPay #
ለክፍያ በተዘጋጁበት ሰዓት እያንዳንዱ ሰከንድ ዋጋ አለዉ! በሳንቲምፔይ ኪዉአር አማካኝነት የስልክዎን ካሜራ ብቻ በመጠቀም ክፍያዎን በፍጥነት ይፈፅሙ። ሳንቲምፔይ - በጣም ቀላል! #SantimPay #SoSimple #QR #QRsolution #DigitalPayments #Fintech #MerchantSolutions #DigitalEthiopia

ካሽ የለዎትም? አይጨነቁ! በሳንቲምፔይ ፖስ፣ ያለምንም ካሽ በደቂቃዎች ዉስጥ ክፍያዎን መፈፀም ይችላሉ። ቀላል፣ እንከን የለሽ እና አስተማማኝ ነው። በተጨማሪም፣ ሁሉንም የባንክ ተቋማት እና እንደ ሲ
ካሽ የለዎትም? አይጨነቁ! በሳንቲምፔይ ፖስ፣ ያለምንም ካሽ በደቂቃዎች ዉስጥ ክፍያዎን መፈፀም ይችላሉ። ቀላል፣ እንከን የለሽ እና አስተማማኝ ነው። በተጨማሪም፣ ሁሉንም የባንክ ተቋማት እና እንደ ሲቢኢ ብር እና ቴሌ ብር ያሉ የሞባይል ክፍያ ገንዘቦች ያካትታል፣ ይህም ግብይቶችን ያለምንም ችግር ለመፈፀም ይረዳል። ዘመናዊ ክፍያን ይጠቀሙና ንግድዎን ወደፊት ያራምዱ! #SantimPay #SoSimple #CallCenter #POS #POSsolution #DigitalPayments #Fintech #MerchantSolutions #DigitalEthiopia #MINT

እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ! ሳንቲምፔይ ይህ ወቅት በደስታ፣ በፍቅርና በሰላም የተሞላ እንዲሆንልዎ ይመኛል። #HappyEaster #Easter2026 #SeasonOfRenewal #Jo
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ! ሳንቲምፔይ ይህ ወቅት በደስታ፣ በፍቅርና በሰላም የተሞላ እንዲሆንልዎ ይመኛል። #HappyEaster #Easter2026 #SeasonOfRenewal #JoyAndPeace #HolidayCelebration #SantimPay #DigitalPayments #FintechEthiopia

ሳንቲምፔይ ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም የስቅለት በዓል እንዲሆንልዎ ይመኛል! በዓሉ የሰላም እና የፍቅር ይሁንልዎ። መልካም የስቅለት በዓል! #GoodFriday #BlessedFriday
ሳንቲምፔይ ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም የስቅለት በዓል እንዲሆንልዎ ይመኛል! በዓሉ የሰላም እና የፍቅር ይሁንልዎ። መልካም የስቅለት በዓል! #GoodFriday #BlessedFriday #SantimPay #ChristianCelebration #Holiday #SantimPay #DigitalPayments #FintechEthiopia

ሳንቲምፔይ ከiDATA ቴክኖሎጂ ጋር የስትራቴጂክ አጋርነት ስምምነት መፈራረሙን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው። ይህ ስምምነት በመላው ኢትዮጵያ የዲጂታል የገንዘብ መፍትሄዎችን ተደራሽነት ለማስፋፋት ከፍ
+3
ሳንቲምፔይ ከiDATA ቴክኖሎጂ ጋር የስትራቴጂክ አጋርነት ስምምነት መፈራረሙን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው። ይህ ስምምነት በመላው ኢትዮጵያ የዲጂታል የገንዘብ መፍትሄዎችን ተደራሽነት ለማስፋፋት ከፍተኛ አስተዋፅኦ ይኖረዋል። ይህ ትብብር የዲጂታል ክፍያዎችን ተቀባይነት ከማሳደግ ባለፈ ዘላቂ የኢኮኖሚ እድገትን ይደግፋል። በዚህ ስምምነት መሰረት፣ ሳንቲምፔይ እና አይዳታ ቴክኖሎጂ ሁሉን አቀፍ የሆነ የዲጂታል ስነ-ምህዳርን ለማስተዋወቅ አብረው ይሰራሉ። አብረን፣ ጠንካራ እና ቀልጣፋ የዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታችንን እንቀጥላለን። #SantimPay #SoSimple #iDataTechnology #Partnership #DigitalEthiopia #DigitalTransformation #StrategicPartnership

መላው የሳንቲምፔይ ሠራተኞች በአምባሳደር ቆንጂት ሥነ ጊዮርጊስ ኅልፈት የተሰማንን ኅዘን እየገለጽን ለቤተሰቦቻቸው፣ ለወዳጅ ዘመዶቻቸዉ እና ለሥራ ባልደረቦቻቸው መጽናናትን እንመኛለን።
መላው የሳንቲምፔይ ሠራተኞች በአምባሳደር ቆንጂት ሥነ ጊዮርጊስ ኅልፈት የተሰማንን ኅዘን እየገለጽን ለቤተሰቦቻቸው፣ ለወዳጅ ዘመዶቻቸዉ እና ለሥራ ባልደረቦቻቸው መጽናናትን እንመኛለን።

ለሁሉም የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለሆሳዕና በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ከሳንቲምፔይ ጋር በዓሉን ያለ ጭንቀት ያሳልፉ። ለስጦታም ይሁን ለተለያዩ የበዓል ግብይቶች በሳንቲምፔይ አማካኝነ
ለሁሉም የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለሆሳዕና በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ከሳንቲምፔይ ጋር በዓሉን ያለ ጭንቀት ያሳልፉ። ለስጦታም ይሁን ለተለያዩ የበዓል ግብይቶች በሳንቲምፔይ አማካኝነት ሁሉንም ክፍያዎን ቀላል ያድርጉ። ሳንቲምፔይ - በጣም ቀላል! #SantimPay #SoSimple #HappyHosanna #Hosanna2026 #PalmSunday #EthiopianEaster #HolidaySeason #FestiveVibes #ሳንቲምፔይ #በጣምቀላል