en
Feedback
Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙

Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙

Open in Telegram

● ዲናችንና በሚመለከት ወቅታዊ መረጃዎችን ➶ Current information about Muslims and Islam 🔗 ሌሎችንም አንገብጋቢ ጉዳዮችን የምንተዋወስበት Channel ነው‼️ ➞ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አጠር ያሉ ስንኞች (በተለይም ስለ ፈለስጢን 🇵🇸) 🎯 አላማዬ:- የእውነትን ሚስጥሮች ማጋለጥ ነው‼️ #Free_Palestine 🇵🇸

Show more
213
Subscribers
No data24 hours
-17 days
-430 days
Posts Archive
"...ለራሱ የሚወደዉን ነገር ለወንድሙ እስካልወደደ ድረስ አላመነም::" ብለዋል ነብያችን (ስለላሁ አለይሂ ወሰለም) ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇        tiktok.com/@secretsof_truth Instagram.com/secretsof_truth t.me/Secretsof_Truth Fb.com/SecretsofTruth1 ► ለሀሳብ፣ አስታየት ወይም ጥቆማ 👇👇 t.me/ReshadMuzemil

#ጥንቃቄ "አንድን ሰው በአፈጣጠሩ ካነወርከው በእርግጥ እያነወርክ ያለኸው የላቀውንና ከፍ ያለውን ፈጣሪ ነው...::" ( ኢብኑ ኡሰይሚን ረሂመሁላህ)

☞ከጁመዓ ቀን ሱናዎች✅ ⬇️‏سنن يوم_الجمعة ➊ الغسل ➋ الطيب ➌ السواك ➍ لبس الجميل ➎ قراءة سورة الكهف ➏ التبكير لصلاة الجمعة ➐الإكثار من
☞ከጁመዓ ቀን ሱናዎች✅ ⬇️‏سنن يوم_الجمعة ➊ الغسل ➋ الطيب ➌ السواك ➍ لبس الجميل ➎ قراءة سورة الكهف ➏ التبكير لصلاة الجمعة ➐الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي ﷺ 🌱ገላን መታጠብ 🌱ሽቶ መቀባት 🌱ሲዋክ መጠቀም 🌱ጥሩ ልብስ መልበስ 🌱ሱረቱ ከህፍን መቅራት 🌱በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ 🌱በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት  ማብዛት     

Khateebs for Jummah in Haramain Sharifain! Masjid Al Haram: Sheikh Humaid Masjid An Nabawi: Sheikh Budair
+1
Khateebs for Jummah in Haramain Sharifain! Masjid Al Haram: Sheikh Humaid Masjid An Nabawi: Sheikh Budair

They say: “Wahābī.” قالوا وهّابي، What does “Wahābī” mean? إيش معنى وهابي، May Allah have mercy on the one who said that: رحم الله من قال: “If the followers of Aḥmad (ie: the Prophet ﷺ) is mutawahib, " إن كان تابع أحمدٍ متوهبا * then I affirm myself as a Wahābī.” فأنا المقر بأنني وهابي " And from the jahl (ie: ignorance) of these people they label us the term al-Wahhābīyyah as a form of criticism, ثم من جهل هؤلاء ينبزوننا بلقب الوهابية قدحا when in reality and lingustically it is a form of praise for us! وهو في الحقيقة ينقلب فينا لغة وواقعا مدحا Because the term al-Wahābī is ascribed to Allah. لأن الوهابي هو المنسوب إلى الله That is because Allah is al-Wahhāb. لأن الله الوهاب If it was said: “So and so is Walī Allah (ie: the righteous servant of Allah)” is this a form of praise or criticism? لو قيل فلان ولي الله هذا مدح ولا قدح، It is a form of praise! هذا مدح، However, Allah the Mighty and Majestic has sealed their hearts. لكنّ الله عز وجل طمس على قلوبهم Muḥammad Nāṣir ʾl-Dīn al-Albānī, Silsilah al-Hudá wa ʾl-Nūr 543/4 محمد ناصر الدين الألباني، سلسلة الهدى والنور ٥٤٣/٤ https://old.shamela.ws/rep.php/book/5392 ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇        tiktok.com/@secretsof_truth Instagram.com/secretsof_truth t.me/Secretsof_Truth Fb.com/SecretsofTruth1 ► ለሀሳብ፣ አስታየት ወይም ጥቆማ 👇👇 t.me/ReshadMuzemil

📌 በጁምዓ ክልክል የሆነ ተግባር #2 🛑 ኢማሙ ኹጥባ እያደረገ መናገር አይፈቀድም!! ነብዩ (ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል ፡- «በጁምዓ ቀን ኢማሙ ኹጥባ እያደረገ የተናገረ መፅሐፉን
📌 በጁምዓ ክልክል የሆነ ተግባር #2 🛑 ኢማሙ ኹጥባ እያደረገ መናገር አይፈቀድም!! ነብዩ (ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል ፡- «በጁምዓ ቀን ኢማሙ ኹጥባ እያደረገ የተናገረ መፅሐፉን እንደተሸከመ አህያ ነው» (አህመድ 1/230 ዘግበውታል) በሌላም ሐዲስ እንዲህ ብለዋል ፡- «ኢማሙ ኹጥባ እያደረገ ለጓደኛህ ዝም በል ካልክ ከንቱ ንግግር ተናገርክ» (ቡኻሪ 394 ሙስሊም 851 ዘግበውታል) መልዕክቱን ሼር በማድረግ ሌሎች እንዲጠቀሙበት በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ

ሰባውን የእድሜ ክልል ከተሻገርክ ከወንጀል ተቆጠብ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿من عُمِّر من أمتي سبعين سنةً، فقد أعذرَ اللهُ إليه في العُمرِ﴾ “የህዝቦቼ የዕ
ሰባውን የእድሜ ክልል ከተሻገርክ ከወንጀል ተቆጠብ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿من عُمِّر من أمتي سبعين سنةً، فقد أعذرَ اللهُ إليه في العُمرِ﴾ “የህዝቦቼ የዕድሜ ክልል ሰባ አመት ነው። ይህን እድሜ የተሻገረ፤ አላህ ከዚህ በኋላ ወንጀል ከመስራት እንዲቆጠብ (እንዲተው) ምክንያት (ተቀባይነት) አሰጥቶታል።” 📚 ሶሂህ አልጃሚ: 6397

NOW AND ALWAYS, WE STAND WITH PALESTINE🇵🇸
NOW AND ALWAYS, WE STAND WITH PALESTINE🇵🇸

NOW AND ALWAYS, WE STAND WITH PALESTINE🇵🇸
+2
NOW AND ALWAYS, WE STAND WITH PALESTINE🇵🇸

“ህመምተኞቻችሁን በሶደቃ አክሙ።” ~ አቡበክር አልኹባዚይ እንዲህ ይላሉ፦ "የሆነ ጊዜ አደገኛ ህመም ታመምኩኝ። አንድ ደግ ጎረቤቴ አየኝና ' 'ህመምተኞቻችሁን በሶደቃ አክሙ' የሚለውን የአላህ መልእ
“ህመምተኞቻችሁን በሶደቃ አክሙ።” ~ አቡበክር አልኹባዚይ እንዲህ ይላሉ፦ "የሆነ ጊዜ አደገኛ ህመም ታመምኩኝ። አንድ ደግ ጎረቤቴ አየኝና ' 'ህመምተኞቻችሁን በሶደቃ አክሙ' የሚለውን የአላህ መልእክተኛን ﷺ ንግግር ተጠቀም' አለኝ። ወቅቱ በጋ ነበር። ብዙ ሃብሃብ ገዛሁ። በርካታ ድሃዎችና ህፃናት ተሰብስበው በሉ። ከዚያም እጆቻቸውን ወደ አላህ አንስተው እንዲያድነኝ ዱዓእ አደረጉልኝ። ከዚያ ወላሂ! ከአላህ - ተባረከ ወተዓላ - ጥሩ ጤና ያገኘሁ ሆኜ እንጂ አላነጋሁም።" 📖 [ሲየሩ አዕላሚ ኑበላእ፡ 18/44]

•• ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን ረሒመሁሏህ ፈትዋ "live"ላይ  እየሰጡ ሳለ አንዲት ሴት፦ እንዲህ አለቻቸው፦ "ህልም አይቻለሁና ተረጎሙልኝ” አለቻቸው። እርሳቸውም፡- "ምን አየሽ?" አሷም፦: “አንድ ሰው ራቁቱን፤  ምንም ልብስ ሳይለብስ ከዕባውን ሲዞር  አየሁ።" አለች። ሸይኹም፦ “በህልም ያየሽውን ሰው ታውቂዋለሽ?" እሷም፦ "አዎ" ሸይኽም፦ • “ዓሊም እና ሷሊሕ ሰው ነውን ?" እርስዋም፡- “እርሱ የዒለምና የጽድቅ ዋና ቁንጮ ነው!” አለች። ሸይኽም እንዲህ አሏት፦ "አንድ ሰው ከእናቱ ሆድ ራቁትን ሲወጣ እንደነበረው፣ አላህ ኃጢአቱን ይቅር እንዳለው የምሥራች ንገሪው።" በነቢዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ንግግር መሰረት " ወደዚህ ቤት(ከዕባ) መጥቶ ሐጅ ያደረገ ጸያፍና ዝሙትንም ያላደረገ እናቱ እንደወለደችው እለት ከሀጢኣት የፀዳ ሆኖ ይመለሳል።"ብለዋል።" አሏት። እርሷም፦ "እሺ፣ አሁን ላበስረው?! ” አለቻቸው። ሸይኽም፦"መልካም ዜና ለመናገር አትፍሪ፣ አዎን አበስሪው" አሏት። እሷም፦ “ በህልም ያየሁት ሰው እርሶ ነበሩ!! ”አለቻቸው። ሸይኽ ዑሰይሚንም በጣም አለቀሱ። ▪️የሚገርመው ማልቀሳቸው ሳይሆን (ሆን ብለው) ሳይሆን ሳያስቡና ሳይፈልጉ  ለራሳቸውን  "ተዝኪያ" ማድረጋቸው ነው። (ከወንጀል መጥራታቸውን መናገራቸው ነው።) አላህ ሸይኽ ዑሰይሚንን ይዘንላቸው ፣   ለሙስሊሙ የዋሉትን ብዙ ውለታዎችን  አላህ እጥፍ ድርብ አድርጎ ምንዳን ይስጣቸው። ኣሚን።

«ሙሐመድ ኸድርን እስከማውቀው ድረስ ዱንያው ሳይሞላለት የዲኑ ነገር አሳስቦት እየለፋ የሚገኝ ኡስታዝ ነው። ሰዎች ለዲን ሊለፉ ይችላሉ። ነገር ግን የዱንያ ስራቸው ሲቀዘቅዝና ችግሮች ሲበረቱ የቤተሰባቸውን የኑሯቸውን ጉዳይ ለማስተካከል የትኩረት አቅጣጫቸው የተወሰነ መሰረቁ አይቀሬ ነው። እኔ እስከማውቀው ድረስ ኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር በኑሮው ይህ ነው የሚባል ትልቅ ገቢ የሌለውና ልጁን ለማስተማር ሳይቀር የተቸገረበት ሁኔታ እንደነበረ መረጃው አለኝ!! ሆኖም ሁላችንም እንደምንታዘበው ዲኑን ከመኻደምና ኢስላምን ከመስበክ ከድሮ ጀምሮ ደከመኝ ብሎ አያውቅም። በቴሌግራም ዳዕዋ ይሰራል። በርካቶችን ያሰልማል። የቴሌግራም ግሩፑ ሲስፋፋ በሪፖርት ያዘጉበታል፣ እሱ ግን እንዳዲስ ይጀምራል፣ በዩትዩብ ሰዎችን ያሰልማል። ይታገላል እንጂ አይሰለችም። አሁን ደግሞ በአካል መሬት ላይ ወርዶ የመንገድ ዳር ዳዕዋውን ወጥሮ ይዟል። እንደሱ አይነት ጠንካራ አይበገሬ ሰዎቻችን ጥቂቶች ናቸው እና እኛም ልንኻድማቸው መሰልቸት የለብንም። በርቱ አህባቦቼ እንደግፈው!! ﴿ وَمَنۡ أَحۡسَنُ قَوۡلٗا مِّمَّن دَعَآ إِلَى ٱللَّهِ وَعَمِلَ صَٰلِحٗا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ ٱلۡمُسۡلِمِينَ ﴾[ فصلت: 33] "ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ እኔም ከሙስሊሞች ነኝ ካለም ሰው ይበልጥ ንግግሩ ያማረ ማነው? (ማንን)" (ፉሲላት፡ 33) ኡስታዝ መሐመድ ኸድር የአካውንት ቁጥሩ  CBE= 1000258086857 Zamzam Bank=0001976820101 Hijra Bank=1000771510001» ©: Huda Multimedia

🔠🔠🔠 4️⃣4️⃣4️⃣ ከረመዳን በፊት ከናይልሳት በተጨማሪ በኢትዮሳት ስርጭት ለመጀመር እንችል ዘንድ የሁላችሁንም ትብብር እንሻለን። በ 444 የንግድ ባንክ አካውንታችን የቻሉትን ድጋፍ በማድረግ አጋር ይሁኑ! 🤍 CBE የሂሳብ ቁጥር 444 የአካውንቱ ባለቤት ibnu Masoud islamic Center @Nesihatv

ለወንድምህ ዱዓእ አድርግለት! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿دُعاءُ الأخِ لأخِيهِ بِظَهرِ الغيْبِ لا يُرَدُّ﴾ “ወንድም ለወንድሙ በሌለበት የሚያደርገው ዱዓ አይመለስም።
ለወንድምህ ዱዓእ አድርግለት! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿دُعاءُ الأخِ لأخِيهِ بِظَهرِ الغيْبِ لا يُرَدُّ﴾ “ወንድም ለወንድሙ በሌለበት የሚያደርገው ዱዓ አይመለስም። (ተቀባይነት አለው)።” 📚 ሶሂህ አልጃሚዕ: 3379

ከአፊያ (ከጤና) በላይ ምን አለ?! 👉ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿يا عباسُ عمَّ النبيِّ ! أَكثِرْ من الدُّعاءِ بالعافيةِ﴾ ✍“አንተ አባስ ሆይ! የነቢዩ አጎት!
ከአፊያ (ከጤና) በላይ ምን አለ?! 👉ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿يا عباسُ عمَّ النبيِّ ! أَكثِرْ من الدُّعاءِ بالعافيةِ﴾ ✍“አንተ አባስ ሆይ! የነቢዩ አጎት! አብዛኛው ዱዓህን ስለ አፊያ (ጤንነት) አድርገው።” ‼️ 📚 ሶሂህ አተርጊብ: 3390

★ ተሻጋሪ ሀሳብ ጉዳዩ ከተጀመረ አይቀር…‼ =================== (ለምን ይህን ቁም ነገር ተረባርበን አንሠራም?) || ✍ ኡስታዝ ሙሐመድ ኸዽር ሰሞኑን ዓለም ገና አካባቢ አቢሲኒያ ባንክ አጠገብ ባደረገው የንፅፅር ዳዕዋው ቪድዮ ላይ አስተውላችሁ ከሆነ ከጀርባው ሞንታሪቦ የተጫነባት አንድት ያሪስ የቤት መኪና ትታያለች። (ምናልባት ቪድዮውን ያላያችሁ ካላችሁ፦ https://t.me/MuradTadesse/33650) ይህቺ መኪና የኪራይ መኪና ነበረች። በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ ወንድሞቻችን ለኡስታዙ የዳዕዋ ሥራ ትሆነው ዘንድ ተከራይተውለት ነው። ቀስ በቀስ ያከራየውም ወንድም ሙስሊም ስለነበር ኪራይዋን ቀነሰለት። ይህቺን መኪና ሌሎችም ወንድምና እህቶች ተረባርበው ለግሉ ለማድረግና ባለቤቷም ከመደበኛ መሸጫ ዋጋዋ ቀንሶ ቢሸጥለትም ዋጋውን ግን ጨርሶ መክፈል አልተቻለም። አስቡት! በብዙዎቻችን ላይ ግደታ የተደረገውን የኢስላም ዳዕዋ ኃላፊነት ጫንቃው ላይ ተሸክሞ ሰበብ እያደረሰ ላለ ሰው ይህ ኡማ ሚሊዮን ባለሃብቶች እያሉት ይህቺን እንኳ መኪና እንኳ ለእንዲህ አይነት ሰው የግሉ ማድረግ አልቻለም። በርግጥ ብዙዎቻችሁ ይህን ስለማታውቁ እንጂ ሐቂቃ ይሄን የሰማ ባለሃብት ካሉት በርካታ መኪናዎች መካከል አንዱን እንደሚሰጠው አስባለሁ፤ ኢንሻ አላህ። እንደዛ የሚያደርግ ጀግና ካለ ያሳውቀኝ። ከሌለም እኛው ተረባርበን በአላህ ፈቃድ ተጋግዘን መግዛት እንችላለን። የሚገርማችሁ ለዚህ የዳዕዋ ሥራው ይሆነው ዘንድ አንድት ኸይር ፈላጊ እህታችን ትልቅ ሞንታሪቦ ገዝታለት ነበር። ግን ያኛውን ሞንታሪቦ ይህቺኛዋን መኪና መሸከም ስለማትችል ቤት ውስጥ ተቀምጧል። እኛ ግን አይደለም ትልቁን ሞንታሪቦ መሸከም የሚችለውን ይህቺንም አሟልተን ገዝተን የግሉ ማድረግ አልቻልንም። ባለፈ የሆነ የተጀመረ ነገር ነበር። ግን ግብ ሳይመታ ተቋረጠ። በአሁኑ ግን በአላህ ፈቃድ የተሻለ ነገር ገዝተን የዳዕዋ ሥራውን ማገዝ አለብን። አፋችን ዳዕዋ ማድረግ ባይችል እንኳ በገንዘባችን ዳዕዋ በማድረግ በዳዕዋ ሥራው ላይ አሻራችንን እናሳርፍ። የመንገድ ላይና የገበያ ላይ ዳዕዋ የነቢያት መሠረታዊ ጥሪ ነው። ሲጀመር ዳዕዋ ማለት ሙስሊሙ ላልሆኑ ወገኖች የሚደረገው ነው። ሙስሊም ለሆነውማ ምክርና ተግሳፅ ነው የሚያስፈልገው። በሉ! አነሰ በዛ ሳንል እንረባረብና የተሻለ ኸይር ነገር እንሥራ። ብዙዎች ለባጢል ስንት እየተረባረቡና በቢሊዮን በጀት እየመደቡ፤ እኛ ለሐቅ መቶዎችንና ሺዎችን ማውጣት አይሳነንም። ቀሪውን አላህ በበረካው ይሞላዋል። በነገራችን ላይ ይህቺ መኪና እንደ ልብ ክፍለ ሃገር ድረስ ሩቅና ፒስታ መንገድ በመጓዝ የዳዕዋ ሥራን ለማስሄድ አትሆንም። እንበራታና ትልቁን ሞንታሪቦና ጀኔሬተርም ጭምር አብሮ ለመያዝ አመች የሆነ መኪና እንግዛ። ይህ ኡስታዝ ከበርካታ አመታት በፊት ጀምሮ በንፅፅር ዳዕዋ የተሰማራና አሁን ለምናውቃቸው ለብዙዎችም ፋና ወጊ የሆነ ነው። ይህ ቢያንስበት እንጂ አይበዛበትም። ሲቀጥል መኪና የምንገዛለት ለምቾቱና ለቅንጦት ሳይሆን፤ የተሰማራበት ዳዕዋ ስለሚያስገድድም ጭምር ነው። እንዲህ አይነት ወንድሞችና ኡስታዞች ቤታቸው ውስጥ በሰላም ኖረው እንደኛ ህይዎታቸውን ከቤተሰባቸው ጋር መምራት ጠፍቷቸው አይደለም። ግን አላህ ስለመረጣቸው የብዙዎችን ግልምጫና መሰል ጫና ተቋቁመው የአላህን ጥሪ ላልሰማ ለማሰማት ደፋ ቀና እያሉ ነውና፤ አላህ በመልካም ነገር ላይ ተረባረቡ ስላለን እኛም አላህ የመረጠን እንሆን ዘንድ ገንዘባችን ለዚህ እገዛ በማዋል ከአጅሩ ተቋዳሽ እንሁን። በሉ! የት አላችሁ? ኸይር ፈላጊዎች ተሽቀዳደሙ። √ የአካውንት ስም፦ Muhammed Khedr Essa √ የኢትዮጵ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር፦ 1000258086857 √ የዘምዘም ባንክ አካውንት ቁጥር፦ 000 19768 20101 √ የሂጅራ ባንክ አካውንት ቁጥር፦ 1000771510001 የምትልኩበትን ደረሰኝ ኮመንት ላይ ወይም በውስጥ መስመር t.me/Murad_Tadesse ላይ ብትልኩልኝ ለሌሎችም ለኸይር ማነሳሻ አደርገዋለሁ። አላህ ይጨምርላችሁ! ይህን የኸይር ሥራ ዘመቻ ለሌሎችም በማሰራጨት ከምንዳው ተካፋይ እንሁን! ኢንሻ አላህ እናሳካዋለን‼