Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
Open in Telegram
● ዲናችንና በሚመለከት ወቅታዊ መረጃዎችን ➶ Current information about Muslims and Islam 🔗 ሌሎችንም አንገብጋቢ ጉዳዮችን የምንተዋወስበት Channel ነው‼️ ➞ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አጠር ያሉ ስንኞች (በተለይም ስለ ፈለስጢን 🇵🇸) 🎯 አላማዬ:- የእውነትን ሚስጥሮች ማጋለጥ ነው‼️ #Free_Palestine 🇵🇸
Show more213
Subscribers
No data24 hours
-17 days
-430 days
Posts Archive
••إتصلت إمرأة بالشيخ إبن عثيمين رحمه الله على الهواء
• فقالت للشيخ:
اني رأيت رؤيا ففسرها لي
•فقال ماذا رأيت؟
•قالت:
رأيت رجلا وهو يطوف بالكعبة عُريانا وليس عليه ثياب
•فقال الشيخ وهل تعرفين هذا الرجل الذي رأيت
•قالت :نعم
•قال لها أعنده علم وصلاح
•قالت :هو عين العلم والصلاح
•فقال لها :
بشريه على أن الله قد غفر ذنوبه
فهو كيوم ولدته أمه
مصداقا لقول النبي ﷺ
«من أتى هذا البيت وحج فلم يرفث ولم يفسق رجع كيوم ولدته أمه»
•فقالت: أؤبشره:
•فقال: بشريه ولا تخافي
•فقالت الرجل الذي رأيته هو أنت. فبكى الشيخ العثيمين بُكاءا شديدا.
▪️ليس العَجَب من بكائه أنه قصد البكاء ولكن العجب أنه زكى نفسه ولم يقصد تزكيتها
رحم الله الشيخ العثيمين رحمة واسعة وجزاه الله عنا وعن المسلمين خير الجزاء ✅
•في إحدى القنوات السعودية
ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሷሊሕ ኢብኑ ፈውዛን አልፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ይላሉ:–
"የማህበራዊ መገናኛ መንገዶች ለናንተ ልትጠቀሙባቸው የሚገቡ ጥሩ እድሎች ናቸው። ለተንኮለኞችና ለጥመት ሰባኪዎች እንዳትተዋቸው።"
📚(አሀምይየቱል ዐቂደቲ አስሶሒሐህ)
t.me/Secretsof_Truth
Repost from NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ
🔠🔠🔠🔠🔠🔠 🔠🔠
ከረመዳን በፊት ከናይልሳት በተጨማሪ በኢትዮሳት ስርጭት ለመጀመር እንችል ዘንድ የሁላችሁንም ትብብር እንሻለን።
በ ኢትዮሳት የ CBE ንግድ ባንክ አካውንታችን የቻሉትን ድጋፍ በማድረግ አጋርነትዎን በተግባር ያረጋግጡ።
🤍 444 የአካውንቱ ባለቤት
ibnu Masoud islamic Center
@Nesihatv
🔠🔠🔠🔠🔠🔠 🔠🔠
ከረመዳን በፊት ከናይልሳት በተጨማሪ በኢትዮሳት ስርጭት ለመጀመር እንችል ዘንድ የሁላችሁንም ትብብር እንሻለን።
በ ኢትዮሳት የ CBE ንግድ ባንክ አካውንታችን የቻሉትን ድጋፍ በማድረግ አጋርነትዎን በተግባር ያረጋግጡ።
🤍 444 የአካውንቱ ባለቤት
ibnu Masoud islamic Center
@Nesihatv
3 Affairs in Attaining Happiness _ Shaykh Saleh al-Fawzan حفظه الله
ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇
tiktok.com/@secretsof_truth
Instagram.com/secretsof_truth
t.me/Secretsof_Truth
Fb.com/SecretsofTruth1
► ለሀሳብ፣ አስታየት ወይም ጥቆማ 👇👇
t.me/ReshadMuzemil
የተዋለልህን ፀጋ እንድታመሰግን…
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿انْظُرُوا إِلَى مَنْ أَسْفَلَ مِنْكُمْ، وَلَا تَنْظُرُوا إِلَى مَنْ هُوَ فَوْقَكُمْ ؛ فَهُوَ أَجْدَرُ أَنْ لَا تَزْدَرُوا نِعْمَةَ اللَّهِ﴾
“በዱኒያ ጉዳይ ከበታቻችሁ ያሉትን ተመልከቱ። ከበላያችሁ ያሉትን አትመልከቱ። ከበታቻችሁ ያሉትን መመልከት የተሻለ ነው። ያን ግዜ አላህ በናንተ ላይ የዋለውን ፀጋ ለመመልከት ያግዛችኋልና።”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 2963
ኢብኑ ሀዝም (رحمه ﷲ) እንዲህ ይላሉ፦
“በገንዘብ በሀብት በጤንነት ነገሮች ላይ ከበታችህ ያሉትን ተመልከት። በዲን፣ በእውቀትና በመልካም ስራ ከበላይህ ያሉትን ተመልከት።”
📚 አልአኽላቅ ወልየሲር: 23
©️©️©️
"Can you pass my Salam to the Prophet Muhammad ﷺ?" - Uthman Al Khamees
ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇
tiktok.com/@secretsof_truth
Instagram.com/secretsof_truth
t.me/Secretsof_Truth
Fb.com/SecretsofTruth1
► ለሀሳብ፣ አስታየት ወይም ጥቆማ 👇👇
t.me/ReshadMuzemil
«ኑሮህን ከሀብታሞች ኑሮ ጋር ከማወዳደርህ በፊት፤ዒባዳህ ከተቂዮች ዒባዳ ጋር አወዳድር። ዱንያ ጠፊ፤ አኼራ ደግሞ ዘላለማዊ መሆኗን አትርሳ!»
አላህ ወልዷል ማለት ክብሩን መንካትና
በርሱ ላይም መዋሸት ነው❗
وَيَوْمَ الْقِيَامَةِ تَرَى الَّذِينَ كَذَبُوا عَلَى اللَّهِ وُجُوهُهُمْ مُسْوَدَّةٌ ۚ أَلَيْسَ فِي جَهَنَّمَ مَثْوًى لِلْمُتَكَبِّرِينَ)
[سورة الزمر 60]
📂የቂያማ ቀን እነዚያን አላህ ላይ የዋሹ ሰዎችን ፊቶቻቸው ጠቋቁረው ታያቸዋለህ! ጀሀነም ውስጥ ሃቅን አልቀበልም ብለው ለኩሩ ሰዎች መቀመጫ የለምን?/አለ!)
💥ከውሸት ሁሉ በጣም የከፋው አላህ ላይ መዋሸት ነው ይህም ይበልጥ የሚከፋው የአላህን ክብር የሚነካና እርሱ ላይም የጉድለት ባህሪን መለጠፍ የሚያስከትልን ውሸት መዋሸት ነው!
ይሄውም አላህ ወልዷል ልጅ አለው ብሎ ማመን ነው ጌታችን አላህ
ከዚህ የጠራ ነው ❗
አልወለደም አልተወለደምም❗
የሁሉ መመኪያና መደገፊያም ነው
አቻና አምሳያም የለውም
የወለደ በሙሉ ግን አቻና አምሳያ አለው!
🏷ዒሳ የአላህ ልጅ ነው ብለው የሚያምኑና በዓሉንም የሚያከብሩ ሰዎችን ተግባር እንደቀላል ቆጥሮ በዓሉ ላይ መገኘት ከኩፍር የማይተናነስ ወንጀል ነው
🔸ሰማይና ምድር "ለአላህ ልጅ አለው" የሚሉ ሰዎችን የኩፍር ቃል ሲሰሙ ሊሰነጣጠቁና ሊናዱ ይደርሳሉ
ምነው እኛ አቀለልነውሳ?!
እሁድ 6/4/1439 ዓ.ሂ
✍🏻 ኡስታዝ አሕመድ ሼኽ ኣደም
@ ዛዱልመዓድ
📚 40 በትዳር ህይወት ደስተኛ
ለመሆን የሚያግዙ ሐዲሦች ማብራሪያ
🔹الأربعون النبوية في السعادة الزوجية
ክ/7
📝ዝግጅት- ሸይኽ አቡ ሙዓዝ
ሀይሠም ኢብን መሕሙድ
🔊 ማብራሪያ:-በኡስታዝ አሕመድ
ሸይኽ ኣደም
ሰኞ 24/7/1445 ዓ.ሂ
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔎 http://tinyurl.com/2xu5gfgu
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
📚 የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኜት
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://is.gd/m08oD6
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐https://telegram.me/ahmedadem
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
ይህ የአቢሲኒያ ባንክ አንድ ቅርንጫፍ ማናጀር የፈፀመው ድርጊት አንድም ከኃላፊነቱ ውጪ ሲሆን ሁለትም ለሙስሊሞች ያለውን ጥላቻ ይፋ ያደረገ ነው።
ኡስታዝን በስልክ አግኝቸ በወሰድኩት መረጃ መሠረት በዚሁ ቦታ በዚሁ ቀን ከደቂቃዎች በፊት የሌላ ዕምነት ሰባኪዎች ያውም ለረጅም ደቂቃ የመንገድ ላይ ስብከት ሲያደርጉ ማናጀሩም ሆነ ጥበቃው አንዳችም ያሉት ወይም የወሰዱት እርምጃ ሳይኖር ኡስታዝ ሙሃመድ ከድር ሲጀምር ግን ለመከልከል ሙሉ ደቂቃ እንኳን አልፈጀባቸውም።
ይህ ድርጊታቸው ብቻውን የሰውየውን ጭፍን ጥላቻ ለማሳየት በቂ ነው። ሲቀጥል አቁም ከማለት አልፎ ስፒከሩን እዘጋለሁኝ ብሎ መገልገሉ ፈፅሞ መብቱን እና ኃላፊነቱን እንደማያውቅ፣ የግል ፍላጎቱን በባንኩ ስም ለማስፈፀም መሞከሩን አጉልቶ ያሳያል። የግል ፍላጎቱን የምንለው ባንኩ በሚመለከተው አካል በዚህ ግለሰብ ላይ እርምጃ ከወሰደ እና ለተሠራው ስህተት ህዝበ-ሙስሊሙን ሆነ የምንወደውን ኡስታዛችንን በግልፅ ይቅርታ ከጠየቀ ብቻ ነው።
ይህን ካላደረገ እና በዝምታ ለማለፍ ከሞከረ ግን የሰውየው ፍላጎት የባንኩም እንደሆነ በማመን ሌላ ማድረግ ባንችል እንኳ ደንበኝነታችን ግን ለማቋረጥ እና ሌሎች ወንድም እና እህቶቻችን ተመሳሳይ እርምጃ በሁሉም ቅርጫፎች ላይ እንዲወስዱ ለማነሳሳት የሚከለክለን አንዳች ኃይል አይኖርም። ባንኩ የህዝብ ነው ብለን እንደምናምነው መንገዱም የህዝብ ነው ። ባንኩ ሁሉንም ሰው በእኩል አስተናግዳለሁ እንደሚለው በመንገዱም ላይ ሁሉም ህዝብ ሁሉም ኃይማኖት እኩል መብት አለው።
ይህን አስነዋሪ ድርጊት የፈፀምክ ማናጀር ኃላፊነትህ በባንክህ ውስጥ እንጂ በመንገዱ ላይ አይደለም ። ከቻልክ እና ጎበዝ ከሆንክ አለቆችህንም ሳትጠብቅ ቀድመህ ይቅርታ ጠይቅ። ወይም የቅርንጫፍህ ደንበኞችን ዝርዝር ጊዜ ሰጥተህ ቁጭበል እና ተመልከት ። ምን ያህል ደንበኛ በተሳሳተ ድርጊትህ ምክንያት እንደምታጣ ከወዲሁ አጢን።
@Dinu Ali
ሰደቃ ይሆንልሃል!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿ما كسَبَ الرُّجُلُ كسْبًا أَطْيَبَ مِنْ عَمَلِ يَدِهِ، وَما أنَفَقَ الرَّجُلُ عَلى نَفْسِهِ، وأهْلِهِ، ووَلَدِهِ، وخادِمِهِ، فهو صدقَةٌ﴾
“ሰውዬው በእጁ በሰራው ሀላል ከስብ (ስራ) ለራሱ፣ ለቤተሰቦቹ፣ ለልጆቹና ለሰራተኞቹ የሚያወጣው ወጪ ለሱ ሰደቃ ነው።”
📚 ኢብኑ ማጃህ ሶሂህ ብለውታል: 2138
ጠቃሚ ዱዓእ!
ከዓዒሻ (رضي ﷲ عنها) ተይዞ: እንዲህ ትላለች፦ ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ በማለት ይህን ዱዓእ ያደርጉ ነበር፦
﴿اللَّهُمَّ إنِّي أَعُوذُ بكَ مِن شَرِّ ما عَمِلْتُ، وَشَرِّ ما لَمْ أَعْمَلْ﴾
“አላህ ሆይ! ከፈፀምኩት ነገር ክፋት። ካልፈፀምኩትም ነገር ክፋት በአንተ እጠበቃለሁ።”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 2716
©️ ©️
ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇
tiktok.com/@secretsof_truth
Instagram.com/secretsof_truth
t.me/Secretsof_Truth
Fb.com/SecretsofTruth1
► ለሀሳብ፣ አስታየት ወይም ጥቆማ 👇👇
t.me/ReshadMuzemil
