en
Feedback
ግጥም

ግጥም

Open in Telegram

በዚህ ቻናል በጣም ምርጥ እና መንፈስን የሚያድሱ ግጥሞች ፣ ተከታታይ ታሪኮች ፣ የኦንላይን ቢዝነስ ቲፖች ይቀርቡበታል መርጣችሁ አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን Buy Ads https://telega.io/c/gitm_post ADMIN 👉 @Big_jor

Show more
4 877
Subscribers
-124 hours
+457 days
+20130 days
Posts Archive
Repost from PHOTO STYLE
🔤🔤🔤 🔤🔠🔠🔠🔠🔠🔠 @photo_style_shop
🔤🔤🔤 🔤🔠🔠🔠🔠🔠🔠 @photo_style_shop

Real new Guys i received it

•sᴛᴜᴄᴋ ɪɴ ᴀ ɢᴇɴᴇʀᴀᴛɪᴏɴ ᴡʜᴇʀᴇ ʟᴏᴠᴇ ɪs ᴊᴜsᴛ ᴀ ǫᴜᴏᴛᴇ ᴀɴᴅ ʟʏɪɴɢ ɪs ᴛʜᴇ ɴᴇᴡ ᴛʀᴜᴛʜ°•🚬 https://t.me/OFFICIAL_YANET

🔤🔤 🔤🔤 🔤🔤🔤🔤🔤🔤 🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠 KINGLYGM INSTANT BOT በየ 24 ሰአት ውስጥ 0.16$ ይሰጣቿል 1️⃣ በመጀመርያ ይሄን ሊንክ ተጠቅማችሁ ቦቱን አስጀምሩት h
🔤🔤 🔤🔤 🔤🔤🔤🔤🔤🔤  🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠 KINGLYGM INSTANT BOT በየ 24 ሰአት ውስጥ 0.16$ ይሰጣቿል 1️⃣ በመጀመርያ ይሄን ሊንክ ተጠቅማችሁ ቦቱን አስጀምሩት https://t.me/kingyGMbot/gmgm?startapp=ref_247504 2️⃣ በመቀጠል ከቴሌግራም ዋሌት ቶን ስፔስ ጋር አገናኙት እና ClaimGM የሚለውን ተጫኑ እና ከ 24ሰአት በኋላ መጥታችሁ ፍሪ GM ውሰዱ።

🔤🔤 🔤🔤 🔤🔤🔤🔤🔤🔤 🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠 KINGLYGM INSTANT BOT በየ 24 ሰአት ውስጥ 0.16$ ይሰጣቿል 1️⃣ በመጀመርያ ይሄን ሊንክ ተጠቅማችሁ ቦቱን አስጀምሩት https://t.me/kingyGMbot/gmgm?startapp=ref_247504 2️⃣ በመቀጠል ከቴሌግራም ዋሌት ቶን ስፔስ ጋር አገናኙት እና ClaimGM የሚለውን ተጫኑ እና ከ 24ሰአት በኋላ መጥታችሁ ፍሪ GM ውሰዱ።

#ግዜ ጌዜ ዳኛ ሆኖ በሁሉም ይፈርዳል የሄደው ይመጣል የመጣው ይሄዳል ያበደው ይድናል ጤነኛውም ያብዳል ግዜ እንደፔንዱለም በሁሉም ይዞራል አንድ የሚቀር የለም ሁሉም ይቀየራል ቀባሪም በተራው ሞቶ ይቀበራል @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

ክርስቶስ ቢመጣ በይፋ ለመፍረድ ፤ ዘሩን ይጠይቃል የእኔ ዘመን ትውልድ። @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

#ናፍቀሽኛል_ብዬ ናፍቀሽኛል ብዬ ለመጮህ አልወጣ ሰውም ቢያፌዝ እንጅ አንችን ይዞ አይመጣ ናፍቀሽኛል ብዬ እኔም ግጥም አልፅፍ ምን ቤቱን ቢመታ ህመም አያሳልፍ ናፍቀሽኛል ብዬ ከአንቺ ዘንድ አልደርስም ከፊትሽ የመቆም ድፍረቱም የለኝም ናፍቀሽኛል ብዬ እምባም አይወርደኝም ያንችን ሲያስነባ አይቷል ዓይኔም እሽ አይለኝም @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

#እንዲህ_ብለሽ_ጻፊ በፍቅሬ ተይዞ ስሜን እየጠራ በየጎዳናው ላይ ብቻውን ሲያወራ ወፍፎ እየሳቀ አጥቶኝ ሲንከራተት ለእኔ ፍርቅር ታምኖ ሲሸለመው እብደት እኔ እስቅ ነበረ በድል ኩራት ጥርሴ ለእርሱ ጥልቅ ፍቅር ማዘን ትታ ነፍሴ በሞቀው ከተማ በትርምስ ቀለም ወድቆ በእኔ ውበት ሲስቅበት ዓለም አብሬ ስቂያለሁ መውደቁ አስደስቶኝ ስሜን እየጠራ ሁሌም ሲከተለኝ!!! ግና ግፌ በዝቶ ሞልቶ ፈሰሳና እጣውን ቀመስኩኝ በእኔ ደረሰና እኔም በተራዬ በሌላ ሰው ፍቅር ወፍፌ እዞራለሁ በወሰድኩት ብድር እርሱ ዛሬ የለም ለእውነት ኖሮ ሞቷል ህመም ስቃዩን ግን ለራሴ ውርስ ሆኗል @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

ተከታይ ትረካ በ Facebook page ተጀምሯል Follow እያደረጋችሁ https://www.facebook.com/profile.php?id=61557221074498

አንገቴ ጎንበስ በል ይለፍ ይኼ ግዜ ለሁሉም መልስ አለው ለዛሬው ትካዜ ነገ ሌላ ቀን ነው ዛሬን አይወክልም ሀዘን መከራውም በዚህ አይቀጥልም ቅዝምዝሙ ይለፍ ጎንበስ ልበልና ጨለማው ሲገፈፍ ብርሃን ነውና @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

#ናፈቅሽኝ ከፍቶሻል መሰለኝ እኔን ሀዘን ዋጠኝ አልቅሰሻል መሰል ዓይኔን ቆጠቆጠኝ ሆድ ባሰሽ መሰለኝ ሆዴ ተላወሰ ትዝ አልኩሽ መሰለኝ ትዝታሽ ፈሰሰ ካልጠፋው አካሌ ልቤጋ ከበደኝ ዓይን፣ጥርስ አካልሽ ጨዋታሽ ናፈቀኝ አቦ ናፍቀሽኛል ብዙ አታስለፍልፊኝ መምጣት ባትችይ እንኳን ባሳብሽ እቀፊኝ           ያንችን ልክ የያዘው.... የልቤ ላይ ጥጉ ብርድ አንዘፍዝፎታል አለሁልህ በይው ያ ድምፅሽ ናፍቆታል @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

ምን አንሰማው  አለን እኛማ ዘንድሮ መቼም ሞልቶ ማይፈስ ውቂያኖስ ነው ጀሮ ። @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

#ማዘንስ_ለከዳ! ወዳጅ ሸርተት ሲል ጊዜ ሲያዳልጠው ሰው ከመሆን ወርዶ ገንዘብ ሲለውጠው አትከፋ ከቶ ወቀሳ አታብዛበት ጉዳቱ ለእርሱ ነው ከጠላ ሰውነት በገንዘብ መዝኖ ውብን ጓደኝነት ሲያረክሰው በንዋይ ያንተን ታማኝነት ማዘን ለከዳ ነው ለተከዳ አይደለም ለቃል ያልታመነ ሰላም አያገኝም ወርቅን አበድረህ መዳብ ቢመልሱ ይብሳል ፀፀቱ አይተኙም እነርሱ @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

እንኳን እዩኝ እዩኝ ትቢት ተደማምሮ መኖር ከባድ ሆኗል አንገትንም ሰብሮ @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

#በላቡ_ጠብታ የከበረ ካለ በላብ በጥረቱ በተሰጠው ጸጋ እዲሁም በእውቀቱ የእግዚአብሔርን ገንዘብ ደፍሮ ያላነሳ ከድሃ ጉሮሮ ነጥቆ ያላገሳ በላብ በጉልበቱ ለፍቶ የከበረ ለእውነተኛ ድካም ለቃሉ ያደረ እስኪ ሰው ፈልጉ ጀግና ባለጸጋ በቅጡ የሚሰጥ የእግዚአብሔርን ዋጋ ከእናቶች መቀነት ነጥቆ የማይበላ በተሰጠው ወንበር ከቶ ማያዳላ በህጻናት ጉልበት በአባቶች ሳይነግድ በእውነተኛ ድካም ሀብቱን የሚያሳድግ በላብ በጉልበቱ በጥረቱ ደክሞ ሀገሩን ሳይቀማ ለማደጓ ቆሞ በላቡ ጠብታ ለክብር የበቃ ለስራ ለትጋት ገስግሶ የነቃ እርሱ ነው ሰው ማለት ትልቅ ባለዋጋ ሲጠሩት ደስ የሚል የእውነት ባለጸጋ @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

#ምን_አለበት? ኮንትራት ለሆነ ለዚች ዓለም ኑሮ ዘመን ላይሻገር ዕድሜ ተበድሮ ሁልጊዜ እንደሮጠ በሕይወት ጎዳና በከንቱ ሲባዝን ብሎ ጎንበስ ቀና ጭቅጭቅ ቅራኔ ሰንቆ ጥላቻ መዋደድን ጠልቶ ሲኖር ለየብቻ ላያስከፍል ዋጋ ቅንነት ደግነት ሰው በክፋት መንገድ ባይሄድ ምን አለበት? @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

በግዜ ህግጋት በቀመር ሲሰላ ህይወት ፈረቃ ናት ከፊትና ሗላ @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

⁉️

#ይልቅስ_ልብን_ላክ ❤ ልባችን ሳይማር የፍቅር አቡጊዳ እንዲሁ  እንደ ዘቀጥን ሰው ሳይሰናዳ አትምጣ ጌታ ሆይ በጎችን ፍለጋ ትከፍላለህና ዛሬም ሌላ ዋጋ። ይልቅስ ልብን ላክ ለልብ አልባው ትውልድ ከመምጣትህ በፊት እርስ በእርስ ይዋደድ። @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ