cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ገጣሚ ኤልያስ ሽታሁን እና ሌሎች ገጣሚያን ⚖️⚖️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

#ገጣሚ_ኤልያስ_ሽታሁን ከሁሉም በላይ በዚህ ቻናል ይነግሳል ! ሌሎችም ድንቅ እና እውቅ ገጣምያን ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን ፣ ኤፍሬም ስዩም ፣ ገብረክርስቶስ ደስታ ፣ መስፍን ወንድወሰን አስታወሰኝ ረጋሳ እና ሌሎች ገጣሚያን ስራቸው በዚህ ቻናል ይለቀቃል ! እናንተ ቻናሉን ተቀላቀሉ #Share በማድረግ ቤተሰባዊ ሀላፊነታችሁን ተወጡ🙏 እኔ @Henilogy ነኝ 🥰🥰🥰🥰🥰 ኢትዮጵያዊ

Show more
Advertising posts
10 480
Subscribers
+1224 hours
+547 days
+27830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

TIPS OF SATURDAY !!! ⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉༄༄༄⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉ 4 things you can’t get back: 1. The stone after it’s thrown. 2. The word after it’s said. 3. The occasion after it’s missed. 4. The time after it’s gone. ⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉༄༄༄⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉ #tips ✍✍✍DT(@dtvote12)
Show all...
1
ከዚህም ከዚያም ----------------------------------------------- 🔜ማር ብቸኛው ተፈጥሯዊ ምግብ ነው ። ሳይበላሽ ለረዥም ዘመን በመቆየት 🔜የእድገት ሆርሞን የሚመነጨው በእንቅልፍ ሰዓት ነው ። 🔜በመቶ ዓመት ውስጥ ብቸኛው አምስተኛ ፕሬዚዳንት ነው ። ድጋሚ ባለመመረጥ ዶናልድ ትራንፕ!! 🔜ኢታን ዙከርማን (Ethan Zuckerman) ፖፕ-አፕ አድስ (pop-up-ads) የፈጠረ ነው ይህ ለኢንተርኔት ጉልህ ሚና ይጫወታል ። 🔜"ከእንቅልፌ ለመንቃት ደውል ወይም አላርም አልሻም ። ለምን ! ሀሳቦቼ ያነቁኛል!! 🔜Google የሚለው ቃል ከሂሳብ ሐረግ (google) የተገኘ ሲሆን በመሰረቱ 1 ከ 100 ዜሮዎች ሲከተሉት ማለት ነው ። 🔜ጆ ባይደን ከሁሉም ፕሬዚዳንቶች የበለጠ ድምፅ በማግኘት ቀዳሚ ሲሆኑ ከዚህ በፊት ወሰኑን ይዘው የነበሩት ባራክ ኦባማ ነበሩ ። 🔜እብድ ሰዎች ዕብድ አይደሉም !! ምክንያቶቻቸውን ከተቀበልን !!! 🔜Apple float on water, b/c 25% of their volume made of air!! 🔜ቫይታሚን ዲ የሚገኘው ከፀሃይ አይደለም ከቆዳችን እንጂ !! የፀሃይ ብረሃን ሰውነታችን ውስጥ ያለውን ኮልስትሮል(chelosterol) ወደ ቫይታሚን D3 ይቀይራል ። 🔜ኢንግላንድ (England) የሚለው ስም የተገኘው እንግላላንድ(Englaland) ከሚል ሲሆን "የአንግል መሬት" ማለት ነበር ። ➿➿➿➿➿➿➿➿➿➿ Bonus;- Gorillas sing happy "songs" while they eat. They don't sing the same song every time, and they sing even louder while eating their favorite foods. ------------------------------------------------- share;join 👍👍👍 ✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍ Comment;-@dtvote12
Show all...
እንድያውም ልንገርሽ        : ያ ዉብ አይንሽን ያጥፋው ምን አይንሽ ብቻ ጥርስሽንም ያርግፈው ከሁሉም ከሁሉም ዉበትሽም ይክሰም እርጅና ይውረሰው ከእኔ ሌላ ወንድ ፍፁም አንዳያየው ለዚህ ነው ምረግመው ቁንጅናሽ ለሌላው አፈር እንዲመስለው           : እንጂማ የኔ አለም*2 አንቺን ክፉ አይንካሽ የፈለግሽው ሁሉ ሆኖ አግኚው እርካሽ ከቦርሳሽ አይጥፋ እረብጣ ብር በካሽ እድሜሽም ሲጨምር ውበትሽ አይክዳሽ ምትቀቢው ሜክ አፕ ሁሌ ይመርብሽ ለልብስሽም  ማማር ከኋላ አያሳጣሽ እኔንም አግቢና ህይወት ይቃናልሽ                     :         ስል መረኩሽ እንዲህ ሰብስቦት ይመልስ ፀሎትሽን በአንዴ i phone pro ገዝተሽ ፎቶ አንሽኝ እስኪ አንዴ 🤗                        : በtik tokም ሳይቀር ይከተልሽ ሚልዮን ሰው ላ'ንቺ ቁንጅናማ እንዲያው ይህም  ሲያንሰው         : ጥርስሽም አይርገፍ ሳቂበት ዘላለም ከፈገግታሽ በላይ "ለኔ" የለምና ውበት በዚህች በአለም                                      : አይንሽም አይጥፋ ይመልከተኝ ዘወትር ምርኩዝ እንድትሆኝኝ እንደ ሙሴ በትር                 : ውበትሽን ያቆየው ይውዛ ፊትሽ ሁሌ ከእንቅልፌ ስነቃ መልክሽን አይቼ እንዲባረክ ቀኔ                                                    :                                                    :                                             በቢኒ መንግሥቱ ✍️ @ye_wsit_simet T.me/eliyasshitahun
Show all...
ገጣሚ ኤልያስ ሽታሁን እና ሌሎች ገጣሚያን ⚖️⚖️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

#ገጣሚ_ኤልያስ_ሽታሁን ከሁሉም በላይ በዚህ ቻናል ይነግሳል ! ሌሎችም ድንቅ እና እውቅ ገጣምያን ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን ፣ ኤፍሬም ስዩም ፣ ገብረክርስቶስ ደስታ ፣ መስፍን ወንድወሰን አስታወሰኝ ረጋሳ እና ሌሎች ገጣሚያን ስራቸው በዚህ ቻናል ይለቀቃል ! እናንተ ቻናሉን ተቀላቀሉ #Share በማድረግ ቤተሰባዊ ሀላፊነታችሁን ተወጡ🙏 እኔ @Henilogy ነኝ 🥰🥰🥰🥰🥰 ኢትዮጵያዊ

👍 3 1
​​━━━━━━✦✗✦━━━━━━━ ከተመኙ ላይቀር፣ ወንዝነት መመኘት ሀገርን ሳይለቁ፣ ሌላ ሀገር መገኘት። ✦ከበእውቀቱ ስዩም ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━     ➟➟➟➟➟➛➟➟➟➟➟
Show all...
👍 21 2
#Vest of civil ➿➿➿➿➿➿➿➿➿➰➰➰ Scared to the village tide strange Indeed ! it not gossip All admit a hand tip Either charming or kind fate Infront of God No! bait Never Pleeding gossip fake news up! Grace of Poor justice never more equity balance sin sink within it slavery Saint wears laughs delivery ♾♾♾♾♾♾♾♾♾♾♾♾ poem from Dt 24/7/2013E.c ••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••
Show all...
ወደ ቀድሞ ነገር እንመለስ 🙏 ወደ ግጥም ጨዋታ ወደ ቅኔ [ ሰም እና ወርቅ ] አስተማሪ ውይይቶች የታሪክ ትምህርት እና ዳሰሳዎች ፍልስፍናን በገጣሚያን ዓይን ወዘተ......... የት ናችሁ የቀድሞዎቹ ክቡራን ታዳሚያን😔🤔🤔🗝🗝🗝🗝🗝🗝🗝????
Show all...
👍 17❤‍🔥 3🔥 2
"ከሳቅሽ ጀርባ " ከሀዘን ድብት..፡ ሲቃ ከወሸቀኝ እትብት..: አለመኖር በተመኜሁ ማግስት፡ . . የሞት ደራሽ ጎርፍ፡ ሲያንዣብብኝ እንደ ወፍ፡ የከለለኝ በፍቅር ክንፍ..፡ ለካስ ከሳቅሽ ጀርባ ፡ ሆድን የሚያባባ.፡ ከነፍስሽ ድብ የሚያደባ፡ እልፍ መከራ አለ ፡ እልፍ ማዘን አለ፡ ሳቄን ያደመቀ ሀዘኔን ያዘለ፡ ለካስ ከሳቅሽ ጀርባ እልፍ ማዘን አለ፡፡ ውድ እናቴ ለዘላለም ኑሪልኝ #ገጣሚ_ፋሲካው_ጌታቸው(አርከለዲስ) @yegetamiw @eliyasshitahun
Show all...
አያ ሙሌ

በግጥም እናበብ

👍 9❤‍🔥 5
ነይ ሀጢያት እንስራ😁 በደሳለኝ ቢተዉ 🎤ሙሉቀን የጀሚላ @Mulukenyejmila @Truzmulukenyegmila @Terkamulukenyejmila
Show all...
ነይ_ሀጢያት_እንስራ።በደሳለኝ_ቢተዉ።_ሙሉቀን_የጀሚላ.mp31.89 MB
👍 2
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.