fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

ግጥም

ግጥም

رفتن به کانال در Telegram

በዚህ ቻናል በጣም ምርጥ እና መንፈስን የሚያድሱ ግጥሞች ፣ ተከታታይ ታሪኮች ፣ የኦንላይን ቢዝነስ ቲፖች ይቀርቡበታል መርጣችሁ አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን Buy Ads https://telega.io/c/gitm_post ADMIN 👉 @Big_jor

نمایش بیشتر
5 659
مشترکین
+1524 ساعت
+417 روز
+12330 روز
آرشیو پست ها
ሕማማትህ ካላመመኝ ግርፋትህ ካልተሰማኝ እንግልትህ ካልከበደኝ እኔ ማለት ምንስ ሰው ነኝ?!!! ከከሰሱህ ከአንገላቱህ ከገረፉህ ከሰቀሉህ የማልሻል ፈሪሳውያን ሆኜ እንዳልቀር ሕማማትህ ይመመኝ ይግባኝ ፍቅር። @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

#ከመቃብር_በላይ!! ሀብትም ሀላፊ ነው ግዜውን ጠብቆ ሰውም ከሞት አይቀር በተራ ለጥቆ ውበትም ይጠልቃል አፈር ይሆንና ሞትን አያሸንፍ  ምን ቢቆለል ዝና!!! መልካም ስራ ብቻ ዘላለማዊ ቅርስ ከመቃብር በላይ ሁልግዜ የሚወደስ @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

#ሆሳዕና #እንኳን_አደረሳችሁ

#ማን_ይሆን ዓይኑ ተመልክቶ ልቦናው ያልቃኘ የያዘውን ትቶ ሌላ ያልተመኘ አካላዊ ወረት ያልረገጠው ደጁን አለወይ ከሰዎች ያልጎዳ ወዳጁን ውድ ፍቅረኛውን ልቡ እንዳፈቀረ በእሷ ተወስኖ ዘላለም የኖረ እስከ መጨረሻው መንፈሱ ሳይላላ ከሚወደው በቀር ያልተመኘ ሌላ ማናት ወይስ ማነው ይኸንን የሰራ በቃሉ የሚገኝ ባስቀመጡት ስፍራ ከሴትም ከወንድም ያልተለዋወጠ ማን ይሆን ወዳጁን በሌላ ያልሸጠ @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

እናንተ ሳትነግሩት እርሱ ያውቅ የለም ወይ መች ይፈልግና የሰው ቃል አቀባይ! ከእርሱ ተሰውሮ ማንስ ቀርቶ ያውቃል ከንቱ ነው ሰው መሆን ሲካሰስ ይኖራል @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

Repost from ZERU_MUSIC 🎶
avacoin ከጀመረ ረጅም ግዜ አልሆነውም ነገር ግን ብዙ ቁጥር ያለው ሰዎችን ማፍራት ችሏል ይሄ ኮይን ሰኔ ወይንም ከሰኔ በኋላ ሊስት እንደሚደረግ አየተወራ ነው ይሄ ቦት በደንብ ታፕ ማድረግ ይጠይቃል 400ኬ ኮይን እስከ 75$ ወይም 1 ግራም ይቀየርና Withdraw ማድረግ ይቻላል። 🔗https://t.me/avagoldcoin_bot?start=2d504d2b8393591e63f4 ⚡️ ቦት ውስጥ እንደገባቹ በ ✅Email ✅yahoo ✅Outlook account Verify አድርጉ Gmail አይቀበልም የቆየሁባቹ ቨርፊኬሽን ስለማይሰራ ነበር አሁን ጀምራቹ መስራት ትችላላቹ።

#ጎደለብን_ፍቅር መሬቱ ሳይጠበን አዕምሯችን ጠቦ በዘር አጥር ሽቦ ዙሪያችን ተከቦ አንድ ሀገር እያለን አስር ሀገር ናፍቀን እስከመቼ ድረስ በግፍ ተገፋፍተን? ልዩነት ውበት ነው ይላል ምላሳችን በክፋት ተሞልቶ ታጭቆ ልባችን ሀገሩ ሰፊ ነው ቆላ ወይና ደጋ ቅንነት ብቻ ነው የሌለው ከእኛ ጋ ደጋው ቢዘሩበት መሬቱ ገራገር ሰቃው ቢያመርቱበት ምርቱ የሚናገር ቆላው ቅባት አብቃይ ጦምን አያሳደር ምነው እኛ ዜጎች ጎደለብን ፍቅር?!!! @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

👫 ይጋብዙ እና ገንዘብ ይስሩ ! 🎁 አንድ ሰው ሲጋብዙ 3 ብር ይሰራሉ ። እስካሁን የጋበዙት ሰው መጠን: 0 ሰው 🔰 መጋበዣ ሊንክ : https://t.me/hulepay_official_bot?start=r09262166944 ✅ ዛሬውኑ ጀምሮ ገንዘብ ያካማቹ እና በቴሌብር ይቀበሉ ።

ሰውነቴም ከዳኝ ልቤም አመለጠ ሀሳቤ በሙሉ ባቺ ተለወጠ። እባክሺ አቺ ልጂ አትራቂ ከፊቴ አቺ ብቻ እኮነሺ የኔ መስታወቴ። መስታወት ፊት እጂ አያሳይም አገር አምላኬ ጠብቃት የዛቺን ልጂ ነገር። እኔ ገና ልጂ ነኝ ትንሺ እደሆሺ ሌላውን ተይና እኔ ላፍቅርሺ @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

#ድንቄም_ባለቅኔ ለፀሐይ ጨረቃ ቅኔ እየዘረፈ ምነው ለሰው ሲሆን ቀለሙ ነጠፈ የእኔ ዘመን ጥበብ ሰውን የዘነጋ ለጨርቃ ውበት እጁን የዘረጋ ከዋክብትን ጠቅሶ ፀሐይ አወድሶ ከጨረቃ ደርሶ ሰማያትን ዳሶ በምናብ ሲዋትት እንቅልፍ አልባ ሌሊት እንዴትስ አልታየው? የሰው ልጆች ውበት ማሽቃበጥ ነው እንጂ ህሊና ባይነቃ ስዎች አይበልጡም ወይ ከፀሐይ ጨረቃ @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

የተረገጠ እውነት በጊዜ ውስጥ እግር ታፍኖ የቆየ በሆታ ግርግር ትንሽ ጋብ እንዳለ የጭብጨባ ጩኸት እረጭ ሲል ውሸት ይናገራል እውነት @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

#ጓደኛ ታማኝ እውነተኛ ገመና ደባቂ ችግርን ተካፋይ ሚስጥርን ደባቂ መስታዎት ካልሆነ ስህተትን የሚያሳይ ለመወደድ ብሎ ከሆነስ አስመሳይ ለጥቅም ካደረ ከንቱ ጓደኝነት ነፃነት ያለበት ጌጥ ነው በቸኝነት @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

Repost from ግጥም
አብዛኞቻችን ችላ የማለት ችግር አለብን ከቴሌግራም ካምፓኒ እውቅና የተሰጠው Bot ስለሆነ በFree ሰዓታችሁ እየገባችሁ ታፕ ታፕ አድርጉ ደግሞ Solana Blockchain ስር ስለሆነ የመሳካት እድ
አብዛኞቻችን ችላ የማለት ችግር አለብን ከቴሌግራም ካምፓኒ እውቅና የተሰጠው Bot ስለሆነ በFree ሰዓታችሁ እየገባችሁ ታፕ ታፕ አድርጉ ደግሞ Solana Blockchain ስር ስለሆነ የመሳካት እድሉም ከፍተኛ ነው ... so ሞክሩት! የምትከፍሉበት እሰከሌለድረስ ግቡና ታፕ ታፕ አድርጉ https://t.me/tapswap_bot?start=r_5305703538

ሞትን አትለምኑ ውሰደኝ ብላችሁ በተራ በተራ ላይቀር መሄዳችሁ። ሳይለምኑት መጥቶ በግድ ለሚጠራ የምን መለመን ነው? ገብቶ በሰው ተራ። @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

#እግዚአብሔር_ሆይ በመንገዴ አንተ ቅደም ከአንተ በቀር ተስፋ የለም @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

Who's here?  We've asked for a free link to a paid channel, for our subs. x2-x3 Signals here 👉 CLICK HERE TO JOIN 👈 👉 CLICK HERE TO JOIN 👈 👉 CLICK HERE TO JOIN 👈 ❗️JOIN FAST! FIRST 1000 SUBS WILL BE ACCEPTED

Who's here?  We've asked for a free link to a paid channel, for our subs. x2-x3 Signals here 👉 CLICK HERE TO JOIN 👈 👉 CLICK HERE TO JOIN 👈 👉 CLICK HERE TO JOIN 👈 ❗️JOIN FAST! FIRST 1000 SUBS WILL BE ACCEPTED