cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Ethio-Kickoff

Show more
Advertising posts
4 780
Subscribers
-324 hours
No data7 days
+3030 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
🏆ቻምፒዮኖቹ ከሐዋሳ - አዲስ አበባ ከሀዋሳ በድል የተመለሰው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2016 ቻምፒዮኑ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የወንዶች እግር ኳስ ቡድን ከቦሌ አየር ማረፊያ በመነሳት በክፍት አውቶቡስ በአዲስ አበባ ዋና ዋና መንገዶች በመዘዋወር ደስታውን ከደጋፊዎች ጋር ተጋርቶ ከቀኑ 7፡00 ሰዓት የአሸናፊነቱን ዋንጫ በመያዝ በባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት ተገኝቶ በዋና መሥሪያ ቤት ሠራተኞች ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል። 📷
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ከወልቂጤ ከተማ ጋር ያሳለፈው የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የመስመር ተጫዋች ራምኬል ሎክ የደቡብ ሱዳኑን ኤል ሜሪክ ቤንቲዩ እግርኳስ ክለብ ጋር ለመሠጫወት ፊርማውን አኑሯል.
Show all...
⭕️የአዲስ አበባ ስታድየም ወንበር በአንድ ጨዋታ ተሰባብሯል! እንደሚታወሰው ለዓመታት የአዲስ አበባ ስታደየም ከእድሳት ጋር በተያያዘ ጨዋታዎች ሳያስተናግድ ተዘግቶ ዛሬ የኢትዮጵያ ዋንጫ ማስተናገዱ ይታወሳል. እናም የወላይታ ድቻ ደጋፊዎች በተቀመጡበት በኩል የአዲስአበባ ስታዲየም ከእድሳት በኋላ በደጋፊዎች ፊት የመጀመሪያ ጨዋታ ሲደረግ ኢትዮጵያ ቡና ወላይታ ድቻን 2ለ1 ካሸነፈ በኋላ የድቻ ደጋፊዎች በተቀመጡበት ይህ ተከስቷል ። 📷@Habtamu kase
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
🏆🏆ኢትዮጵያ ቡና የ2016 የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊ ሆኗል! 👇 በኢትዮጵያ ዋንጫ ፍፃሜ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ከወላይታ ድቻ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 2ለ1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ሻምፒዮን መሆን ችለዋል። የቡናማዎቹን የማሸነፊያ ግቦች ዋሳዋ ጂኦፊሪ 2x በፍፁም ቅጣት ምት ከመረብ ማሳረፍ ሲችል ለጦና ንቦቹ አበባየሁ ሀጂሶ አስቆጥሯል። ኢትዮጵያ ቡና ለአመታት ተቋርጦ በዚህ አመት የጀመረውን የኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር ለስድስተኛ ጊዜ ማሳካት ችለዋል። ኢትዮጵያ ቡና የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊ መሆኑን ተከትሎ በሚቀጥለው የውድድር ዘመን ኢትዮጵያን ወክሎ በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ውድድር የሚሳተፍ ይሆናል። @@tikvahethsport
Show all...
🏆 Commercial Bank of Ethiopia -CBE # For winning their first ever Ethiopian premier league title # 🇪🇹 2016 CHAMPIONS # 🏆
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
🏆ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የ2016 የሊጕ ቻምፒዮን ሆነ! የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የቻምፒዮነት ጨዋታ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሸናፊነት እውን ሆኗል. በተመሣሣይ በአንድ ነጥብ ልዩነት የቻምዩናነት ዕድል የነበረው መቻል የዛሬውን ጨዋታ ቢያሸንፍም ንግድ ባንክ አሸናፊ በመሆኑ በአንድ ነጥብ ተበልጦ የቻምዮናነት እልሙን ማሳካት ሳይችል ቀርቷል! ኢትዮጵያ መድን 0 - 2 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 03' ሱለይማን ሀሚድ 33' አዲስ ግደይ
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
🏆የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተጠባቂ የቻምፒዮነት ጨዋታዎች ! 80' መቻል 1-0 ድሬዳዋ ከተማ 06' ምንይሉ ወንድሙ
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
🏆የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተጠባቂ የቻምፒዮነት ጨዋታዎች ! 80' ኢትዮጵያ መድን 0 - 2 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 03' ሱለይማን ሀሚድ 33' አዲስ ግደይ
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.