3 554
订阅者
-224 小时
-137 天
-6130 天
数据加载中...
吸引订阅者
六月 '26
六月 '26
+4
在0个频道中
五月 '26
+26
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+13
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+9
在1个频道中
Get PRO
二月 '26
+6
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+6
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+12
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+21
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+29
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+11
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+15
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+13
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+42
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+35
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+49
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+27
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+65
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+67
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+65
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+43
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+37
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+42
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+54
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+115
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+98
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+94
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+99
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+112
在1个频道中
Get PRO
二月 '24
+84
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+129
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+63
在1个频道中
Get PRO
十一月 '23
+51
在0个频道中
Get PRO
十月 '23
+42
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+57
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+149
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+49
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+61
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+52
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+56
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+151
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+62
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+334
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+172
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+194
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+286
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+385
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+709
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+839
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+976
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+491
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+398
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+2 295
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 14 六月 | 0 | |||
| 13 六月 | 0 | |||
| 12 六月 | +2 | |||
| 11 六月 | +1 | |||
| 10 六月 | +1 | |||
| 09 六月 | 0 | |||
| 08 六月 | 0 | |||
| 07 六月 | 0 | |||
| 06 六月 | 0 | |||
| 05 六月 | 0 | |||
| 04 六月 | 0 | |||
| 03 六月 | 0 | |||
| 02 六月 | 0 | |||
| 01 六月 | 0 |
频道帖子
| 2 | ⭕️ ሲዳማ የሊጉን መሪነት አጠናክሯል
የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
ኢትዮጵያ ቡና 1-2 ሲዳማ ቡና
36' ዘላለም አባተ | 41' ያሬድ ባየህ
85' ብርሀኑ በቀለ | 132 |
| 3 | ⭕️ፈረሰኞቹ አሸንፈዋል !
የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
ቅዱስ ጊዮርጊስ 3 - 0 መቻል
31' ፍፁም ጥላሁን
77' ሐብታሙ ጉልላት
90+1' የአብሥራ ጎሳየ | 130 |
| 4 | ⭕️የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
80'
ቅዱስ ጊዮርጊስ 2- 0 መቻል
31' ፍፁም ጥላሁን
77' ሐብታሙ ጉልላት | 115 |
| 5 | ⭕️የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
52'
ኢትዮጵያ ቡና 1-1 ሲዳማ ቡና
36' ዘላለም አባተ | 41' ያሬድ ባየህ | 173 |
| 6 | ⭕️የመጀመሪያ አጋማሽ ውጤት
የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
ቅዱስ ጊዮርጊስ 1 - 0 መቻል
31' ፍፁም ጥላሁን | 195 |
| 7 | #Kickoff#የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
ዐ9:00 ኢትዮጵያ ቡና - ሲዳማ ቡና
አዲስ አበባ ስታዲየም
-----
09:00 ቅዱስ ጊዮርጊስ - መቻል
አዳማ ሳ/ቴ ዩንቨርሲቲ ስታዲየም | 233 |
| 8 | ⭕️አቡበከር ናስር በደቡብ አፍሪካ ከ4 አመት ቆይታ በኃላ ከአዲስ ክለብ ጋር አዲስ ውል ለማድረግ ተቃርቧል !
-የቀድሞ ክለቡ አለቅም ብሏል !
በተደጋጋሚ በሚያጋጥሙት ጉዳት ምክንያት ከሜዳ ለረጅም ጊዜያት ርቆ የነበረው ኢትዮጵያዊው አጥቂ አቡበከር ናሲርን
በአሁኑ ወቅት በደቡብ አፍሪካ ከአዲስ ክለብ ጋር አዲስ ውል ለማድረግ በደቡብ አፍሪካ እንደሚገኝ ለኢትዮኪክ ቅርብ የሆኑ ታማኝ ምንጮች ገልፀዋል::
በሌላ በኩል ማሜሎዲ ሰንዳውንስ ኢትዮጵያዊውን አጥቂ አቡበከር ናሲርን በክለቡ ከአራት ዓመታት በላይ ከቆየ በኋላ ወደ ቡድናቸው እንዲቀጥል ለማድረግ መወሰናቸው ሰሞኑን ከደቡብ አፍሪካ የወጡ የተለያዩ መረጃዎች ይጠቁማሉ። መረጃዎች እንደዘገቡት ማሜሎዲ ሰንዳውንስ በአቡበከር ናሲር የወደፊት ዕጣ ፈንታ ላይ የመጨረሻ ውሳኔ ሰሞኑን እንደሚያደርግ ይጠበቃል። በተለይም ክለቡ ተጨዋቹ ወደ ሌላ የደቡብ አፍሪካ ክለብ እንዳይሄድ የማድረግ ከፍተኛ ፍላጎት እንዳለው ተዘግቧል:
እንደሚታወሰው አቡበከር ከ2022 ዓ/ም እ.ኤ.አ ጀምሮ ማሜሎዲ ሰንዳውንስ ከተቀላቀለበት ጊዜ ጀምሮ በ 17 ጨዋታዎችን 4 ጎሎችን ብቻ ነበር ያስቆጠረው የመጨረሻው ጨዋታው ደግሞ በታህሳስ 2023 እ.ኤ.አ ነበር ለክለቡ ጋር ያደረገው ። ከዛም ክለቡ በውሰት
ለሱፐርስፖርት ዩናይትድ እና ለፕሪቶሪያ ዩኒቨርሲቲ ሰጥቶት የውሰት ቆይታውም አድርጎ በጉዳት ምክንያት እንደቀድሞ መጫወት ሳይችል መቅረቱ አይዘነገም:: እንደ መረጃዎች ከሆነ የፈረንጆቹ June 30 ማብቂያ ጋር የ26 አመቱ ቀጣይ ማረፊያ ክለብ ይታወቃል:: | 534 |
| 9 | ሙሉ ሰዓት ውጤት
🇪🇹 ኢትዮጵያ 3-3 ዩጋንዳ 🇺🇬
1' ሊድያ ኢያሱ / 21' ናማኩላ ጆን
8' ሊድያ ኢያሱ / 27' ባቢሬ ማርታ
44' ምኅረት አየለ/ 90+2' ያጋላ ፍላቪያ | 482 |
| 10 | ⭕️የኢትዮጵያ እና ዩጋንዳ ከ17 ዓመት በታች ቡድን የወዳጅነት ጨዋታ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም
80'
🇪🇹 ኢትዮጵያ 3-2 ዩጋንዳ 🇺🇬
1' ሊድያ ኢያሱ / 21' ናማኩላ ጆን
8' ሊድያ ኢያሱ / 27' ባቢሬ ማርታ
44' ምኅረት አየለ | 466 |
| 11 | የሁለተኛው የወዳጅነት ጨዋታ ውጤት !
🇪🇹 ኢትዮጵያ 1-1 ማላዊ 🇲🇼
42' ቢንያም በላይ / 19' አዴፖጁ ባባቱንዴ | 489 |
| 12 | 📍ዓለምአቀፍ የወዳጅነት ጨዋታ
የመጀመሪያ አጋማሽ ውጤት
🇪🇹 ኢትዮጵያ 1-1 ማላዊ 🇲🇼
42' ቢኒያም በላይ | 19' አዴፖጁ ባባቱንዴ
ቀጥታ ስርጭት: https://www.youtube.com/live/tgF9vxp95_k?si=lsEB1g2n8yU3pQoJ | 496 |
| 13 | 🇪🇹 የጨዋታ ቀን ! ⚽️
በዓለምአቀፍ የወዳጅነት ጨዋታ ኢትዮጵያ ዛሬ ድሬዳዋ ስታዲየም ላይ ማላዊን 12:00 ላይ ትገጥማለች።
ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 | 507 |
| 14 | የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ የመጨረሻ ዙር ማጣርያ ከዛምቢያ ጋር ሰኔ 27 እና ሐምሌ 5 ለሚያከናውናቸው ጨዋታዎች ዝግጅት አሰልጣኝ ራውዳ ዓሊ ለ25 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል። | 527 |
| 15 | 没有文字... | 632 |
| 16 | ⭕️ዓለምአቀፍ የወዳጅነት ጨዋታው በኢትዮጵያ አሸናፊነት ተጠናቋል!
🇪🇹 ኢትዮጵያ 1-0 ማላዊ 🇲🇼
1' ፍጹም ጥላሁን | 711 |
| 17 | 🇪🇹 የጨዋታ ቀን ! ⚽️
በዓለምአቀፍ የወዳጅነት ጨዋታ ኢትዮጵያ ዛሬ ድሬዳዋ ስታዲየም ላይ ማላዊን 12:00 ላይ ትገጥማለች።
ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 | 527 |
| 18 | ⭕️የማላዊ ብሄራዊ ቡድን ድሬዳዋ ሲደርስ አቀባበል ተደረገለት
👇
የፊታችን ግንቦት 29 ና ሰኔ 2 ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ጋር ላለበት ሁለት የወዳጅነት ጨዋታዎች የማላዊ ብ/ቡድን በዛሬው ዕለት ድሬዳዋ ሲገባ ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል።
ቡድኑ የድሬዳዋ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አቃቢ ነዋይ ከፍተኛ ኢንስትራክተር ኢልያስ ሙሜ፣ የድሬዳዋ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ ያህዬ አባድር፣ በወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን ስፖርትን የማልማትና የማስፋፋት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ኢብሳ ዱሪ፣ በድሬዳዋ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ውድድርና ስነስርዓት ሃላፊ አቶ ኤርሚያስ ሃይሉ በተገኙበት ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል።
ቀደም ሲል የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በትናንትናው ዕለት ወደ ድሬዳዋ የገባ ሲሆን ከሰዓት በድሬዳዋ አለም አቀፍ ስታድየም ኳስን መሰረት ያደረገ የመጀመሪያ ልምምዳቸውን አድርገዋል። በልምምዱ ላይም ከንቲባ ከድር ጁሃር ተገኝተው ዋልያዎቹን አበረታተዋል።
ሁለቱ ብሄራዊ ቡድኖች የመጀመሪያ የወዳጅነት ጨዋታቸውን ነገ (ቅዳሜ ግንቦት 2./2018 ዓ.ም) አመሻሽ 12:00 በድሬዳዋ ስታድየም ያደርጋሉ።
(ምንጭ፦ Dire Tv ) | 624 |
| 19 | ⭕️የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በድሬዳዋ የመጀመርያ ልምምዱን ድሬ ላይ አከናውኗል።
👇
የቡድኑ አባላት በዛሬው ዕለት ወደ ድሬዳዋ ማምራታቸው የሚታወቅ ሲሆን ጥቂት እረፍት ካደረጉ በኋላ ከ11፡40 ጀምሮ ልምምዳቸውን አከናውናዋል። በስብስቡ የሚገኙት 21 ተጫዋቾችም በተሟላ ሁኔታ ልምምዳቸውን አከናውነዋል።
የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሃር በስፍራው በመገኘት የብሔራዊ ቡድኑን ልምምድ ተከታትለዋል። | 618 |
| 20 | ⭕️ በጥይት ተመቶ የሞተው አትሌት ቀብር ተፈጸመ!
👇
የአትሌት ይሔይስ ታደለ የቀብር ስነ ስርአት በበኬ ማርያም ቤተ ክርስትያን በዛሬዉ ዕለት ከቀኑ 6 ሰዐት የሚፈፀም ይሆናል የሚል ዜና አየሁ
አትሌቱ በትላንትናዉ ዕለት ረፋድ ላይ በልምምድ ቦታ ባጋጠመዉ ድንገተኛ አደጋ ህይወቱ እንዳለፈም ሰማሁ ፎቶውን ሳይ አትሌቱን አውቀዋለሁ ። ግን ሰለ አሟሟቱ የተለያየ መረጃ ይሰማል ግማሹ በፀብ ነው ይላል ግማሹ የመኪና አደጋ ነው ይላል የተጠናከረ መረጃ ያለው አጣሁ? የሚያውቅ ካለ ኮመንት ላይ ወይም በውስጥ መስመር ይፃፋልኝ። | 618 |
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
