en
Feedback
ʜᴀʟᴀʟ™

ʜᴀʟᴀʟ™

Open in Telegram

خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel ʜᴀʟᴀʟ™

Channel ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 11 064 subscribers, ranking 8 301 in the Religion & Spirituality category and 3 018 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 11 064 subscribers.

According to the latest data from 02 July, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -203 over the last 30 days and by 1 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 8.13%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 5.66% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 900 views. Within the first day, a publication typically gains 626 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 18.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 03 July, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

11 064
Subscribers
+124 hours
-557 days
-20330 days
Posts Archive
💔
💔

ታላቁ የቲክቶክ መድረክ ነገ ሰኞ ከምሽቱ 3:00 ላይ ነው! ስለሙስሊም ተማሪዎች የመብት ጥያቄ ታሪካዊ ዳራ፤ ሕጋዊ መሠረት እና አሁናዊ ሁኔታ ከመፍትሔ ጋር በጥልቀት ይዳሰሳል። የድምፃችን ይሰማው ታ
ታላቁ የቲክቶክ መድረክ ነገ ሰኞ ከምሽቱ 3:00 ላይ ነው! ስለሙስሊም ተማሪዎች የመብት ጥያቄ ታሪካዊ ዳራ፤ ሕጋዊ መሠረት እና አሁናዊ ሁኔታ ከመፍትሔ ጋር በጥልቀት ይዳሰሳል። የድምፃችን ይሰማው ታጋይ ሙባረክ አደም፤ ጠበቃው ሙስጠፋ ሺፋ፤ የንፅፅር መምህሩ የሕያ ኢብኑ ኑሕ፤ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሙስሊም ተማሪዎች ሕብረት ፀሐፊው ሁሴን ዩሱፍ በመድረኩ ላይ ሀሳቦቻቸውን ያንፀባርቃል። ፨ ፖስተሩን በስቶሪዎቻችን ላይ እናጋራፕሮፋይልም እናድርግ ፨ የዩኒቨርስቲ ጀመዓዎች በቻናሎቻችሁ ላይ አጋሩ ፨ የሀይስኩል ጀመዓዎች መልዕክቱን አድርሱ ፨ በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ ሀገር ያላችሁ ተፅዕኖ ፈጣሪ ስብዕናዎች፤ ኡስታዞች እና ዳዒዎች መልዕክቱን ለሁሉም አድርሱ ሁሉም ተጋባዥ ነው። አጀንዳው የሁሉም ነውና ሁሉም ይገኝ። ተማሪ፣ የተማሪ ወላጅ፣ መምህር፣ የመንግስት ሰራተኛ ወዘተ ... ማንም እንዳይቀር። 🗓 ቀን፡ ሰኞ፣ ሰኔ 22 (Monday, 29 June) ⏰ ሰዓት፡ ከምሽቱ 03፡00 ሰዓት እውቀትን መፈለግ መብት ነው፤ እምነትንም በክብር መተግበር እንዲሁ! የቲክቶክ ገፃችንን Follow በማድረግ ዝግጅቱን ይጠብቁ፦ https://www.tiktok.com/@aaumsu ጥያቄ አለን _ ፍትሐዊ መልስ እስኪመጣ ! ! ! @aaumsu

allah የማንኛችንን ዱአ እንደሚሰማ አናውቅምና ውዷ እናቴ በህመም ላይ ስለሆነች ይህንን መልእክት ያያችሁ አላህ አፊያ እንዲያረጋት ዱኣ አድርጉልኝ

አንድ ቀን አንድ እድሜያቸዉ ገፋ ያሉ አባት ስልካቸዉን ወደ ጥገና ቦታ ይወስዱታል ፣ ስልካቸዉንም ካስፈተሹት ቡሀላ ምንም ችግር እንደሌለበት ይነገራቸዋል ፣ ግራ በመጋባት ቆመዉ አይኖቻቸዉ እንባ እያ
አንድ ቀን አንድ እድሜያቸዉ ገፋ ያሉ አባት ስልካቸዉን ወደ ጥገና ቦታ ይወስዱታል ፣ ስልካቸዉንም ካስፈተሹት ቡሀላ ምንም ችግር እንደሌለበት ይነገራቸዋል ፣ ግራ በመጋባት ቆመዉ አይኖቻቸዉ እንባ እያቀረሩ እንዲህ አሉ ፣ "ታዲያ ልጆቼ ለምን አይደዉሉልኝም 😢💔 "

ሚኒ 😁
ሚኒ 😁

ዛሬ በአዲስ አበባ university ከተመረቁ ሙስሊም ተማሪዎች መሃከል ወደ 10 የሚሆኑት ታስረው ነበር በለበሱት rivan እና ባይንደር የaau ሎጎ የለውም በሚል ምክንያት ከነዛ መሃከል ደግሞ አንዱ ከምርቃት betechemari ኒካህ ሚያስርበት ቀን ነበር አልሃምዱሊላህ ከዛ ተፈተው ኒካሁንም አስሯል 🥹 መብሩክ ብለናል🌟

እንኳን ደስ አላችሁ¡
እንኳን ደስ አላችሁ¡

Repost from N/a
🧕ለሴቶች ብቻ ነው ሴቶችዬ ኑ ኑ👀‼️ 😑ወንዶች በፍፁም 🚫 እንዳትነኩት‼️        ≼👇👇👇📣https://t.me/+J6Wix6gNmXo4OGU0 📣https://t.me/+J6Wix6gNmXo4OGU0

... አንዳንድ ጊዜ ሕይወት እንደ ማዕበል ነው፡፡ በሰላም ይሄዱ የነበሩ ነገሮች ልክ የተመካከሩ ይመስል በአንድ ላይ ይናጋሉ፡፡ የሁኔታዎች አልሳካ ማለት፣ ድንገተኛ ወጪዎች፣ የገንዘብ እጥረት፣ የጉዳዮች መጥመም፣ የሰዎች ክህደት፣ ስጋትን የሚፈጥሩ ሁኔታዎች መከሰት፣ የጤንነት መቃወስን የሚጠቁሙ ምልክቶች፤ልክ እንደ ማዕበል በአንድ ላይ ይመጣሉ፡፡ ይህ የተለመደ የሕይወት አካል የሆነ ክስተት በእኛም ላይ ሲደርስ መረጋጋት ወሳኝ ነው፡፡ ማዕበል ይመጣል ልክ እንደመጣ ደግሞ ይሄዳል፡፡ ነፋስ ከየት እንደመጣ ሳናውቀው ወደ እኛ ይነፍሳል ወደየት እንደሚሄድ ሳናውቀው ደግሞ ወደሌላ ቦታ ይነፍሳል፡፡ ተንጋግቶ የመጣው ተንጋግቶ ይሄዳል:: አብሽሩ¡

📿▫️📿ረሱል🤍▫️📖📿 😀በኔ ላይ አንድን ሰለዋት ያወረደ አላህ ▁▁▁▁ሰለዋትን ያወርድለታል። አስር ሀጢያቱን ይሰርዝለታል። ደረጃውን በአስር ከፍ ያደርግለታል።” 🤩ሶሉ ዓላ ረሱሊ'ላህ🤍  🅰️🅰️🅰️ 📌✅𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥✅                🗄𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🕊

🅰️🅰️🅰️ 🅰🅰🅰🅰🅰🅰🅰 🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️ 📣 🎙─●──────3️⃣⚡️1️⃣4️⃣ ⚡️ ▫️Track 1: የቁርኣን ተፍሲር ➡️ [PLAY] ▫️Track 2: የሀዲስ ትምህርቶች➡️  [PLAY] ▫️Track 3: የነብያት ታሪክ➡️ [PLAY] ▫️Track 4: የዳዕዋ ፕሮግራሞች ➡️ [PLAY] ▫️Track 5: ኢስላማዊ ግጥሞች ➡️ [PLAY] #⃣𝐏𝐋𝐀𝐘#በመጫን አሪፍ ኢስለማዊ ቻናሎችን ይቀላቀሉ 🅰️🔠🔠📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥⤵ 🗄𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🕊

ኢማሙ ሻፊኢይ ረሂመሁላህ እንዲህ ይላሉ "ላጤነት እብደትን ከሚያስከትሉ ነገሮች አንዱ ነው" እና ሳታብዱ አግቡ

ስምሽን ሱጁዴ ላይ @mention አድርጌዋለው ትክክለኛው #notification ሲገባልሽ አሳውቂኝ 🥲

📢 ልዩ የፓነል ውይይት በቲክቶክ ! ! ! 📢 ድምፃችንን ከፍ አድርገን የምናሰማባቸውን መድረኮች አብዝቶ ለፈጠረው አምላክ ምስጋና የተገባው ይሁንና በዕለተ እሁድ ሰኔ 7፣ 2017 ዓ.ል የመሰብሰብ
📢 ልዩ የፓነል ውይይት በቲክቶክ ! ! ! 📢 ድምፃችንን ከፍ አድርገን የምናሰማባቸውን መድረኮች አብዝቶ ለፈጠረው አምላክ ምስጋና የተገባው ይሁንና በዕለተ እሁድ ሰኔ 7፣ 2017 ዓ.ል የመሰብሰብ እና የመወያየት መብታችንን በመነፈጋችን ምክንያት፣ በሰፊው ተደራሽ ወደ ሆነው የቲክቶክ መድረክ ያዞርነውን ታሪካዊ የፓናል ውይይት ዝርዝር መረጃ ይዘን መጥተናል! 📌 ርዕስ፡- "በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሙስሊም ተማሪዎች መብት" 🎙 በዚህ አንገብጋቢ እና ወቅታዊ ርዕስ ላይ ሰፋ ያለ ማብራሪያ የሚሰጡን እና ውይይት የሚያደርጉልን ልዩ የክብር እንግዶች ጋብዘናል... እንግዶቻችን ማን ይሆኑ? 🤔 በቅርቡ የምናሳውቅ ይሆናል፤ ዝግጅታችንን ይጠብቁ! 🗓 ቀን፡ ሰኞ፣ ሰኔ 22 (Monday, 29 June) ⏰ ሰዓት፡ ከምሽቱ 03፡00 ሰዓት ✨ "እውቀትን መፈለግ መብት ነው፤ እምነትንም በክብር መተግበር እንዲሁ!" በሀገር ውስጥም ሆነ ከሀገር ውጭ ያላችሁ ተማሪዎች እና መላው ሕዝበ ሙስሊም በያላችሁበት ሆናችሁ በቲክቶክ ገፃችን ላይ እንድትታደሙ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። እስከዚያው ይህን መልዕክት ለሁሉም በማጋራት የድምፃችን አካል ይሁኑ! የቲክቶክ ገፃችንን Follow በማድረግ ዝግጅቱን ይጠብቁ፦ https://www.tiktok.com/@aaumsu ✊ እወቅ፤ ጠይቅ፤ አስከብር። @aaumsu

. "وليسَ يُشرَح شوقُ القلبِ بالجُمَلِ"

Repost from N/a

ጓደኛዬን ጠየቅኩት፦ለምንድን ነው ዶሮህ መጮህ ያቆመው? ∞ እሱም መለሰልኝ፦“ጎረቤቶቼን እየቀሰቀሰ ስላማረረ አረድነው!” ¤ ከዚህ ይህን ተረዳው ሰውን ለማንቃት የሚሞክር ሁሉ ህይወቱን እንደሚያጣ..🕺

Repost from N/a
🔵የቴሌግራም አካውንቶን ወደ 🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤 ደረጃ ያሸጋግሩ!⭐ ⭐ቴሌግራም😉😌😍🥰በምን ይለያል?Exclusive Look: የፕሪሚየም ባጅ (💥, ⭐)፣ የፕሮፋይል አኒሜሽን እና ልዩ ስቲከሮች። ✅Ghost Mode: የእርስዎን 'Last Seen' ደብቀው የሌሎችን ሰዎች መቼ እንደገቡ ይመልከቱ! 😀 Maximum Speed: ፋይሎችን በፍጥነት ማውረድ፤ እስከ 4GB ፋይል መላክ ይችላሉ። 😀 Voice-to-Text: የድምጽ መልዕክቶችን  ወደ ጽሁፍ ቀይሮ ያንብቡ። 😀 No Ads: ምንም አይነት ማስታወቂያ በቻናሎች ላይ አይመጣም። 👈እና ሌሎም:-ያለው ፓኬጅ👇👇👇 🔤🔤🔤🔤 🔤🔤🔤🔤🔤🔤💎 ⬅3⃣ 🔠🔠🔠🔠🔠➖2⃣4⃣0⃣0⃣ ⬅6⃣🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️ ➖3⃣2⃣0⃣0⃣ ⬅1⃣2⃣ 🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️5⃣2⃣0⃣0⃣ 😀 ማዘዝ የምትፈልጉ  አናግሩኝ👍          ⚰@HudHud_waver ✅ለራስዎ ወይም ለምትወዱት ሰው በስጦታ 🎁 መለክ ማዘዝ ይችላሉ። ✈️1k - 20k ቻናል ለመሸጥ/ለመግዛት ✅ ✅Content :Islamic ❤️USDT$:ለመሸጥ/ለመግዛት 🤩በተጨማሪ ጠቃሚ ኢስላማዊ 📣ለማግኘት ከታች ያለውን 💎𝐉𝐎𝐈𝐍 😀 ይጫኑ: 😀 🔠0️⃣🔠🔠 🎄Inbox me :@HudHud_waver