ʜᴀʟᴀʟ™
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 ʜᴀʟᴀʟ™ 的分析概览
频道 ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 064 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 8 301,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 3 018 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 064 名订阅者。
根据 02 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -203,过去 24 小时变化为 1,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 8.13%。内容发布后 24 小时内通常能获得 5.66% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 900 次浏览,首日通常累积 626 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 18。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍.
Cross @Ifendim”
凭借高频更新(最新数据采集于 03 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
11 064
订阅者
+124 小时
-557 天
-20330 天
帖子存档
11 064
Repost from AAU - Muslim Students Union
ታላቁ የቲክቶክ መድረክ ነገ ሰኞ ከምሽቱ 3:00 ላይ ነው!
ስለሙስሊም ተማሪዎች የመብት ጥያቄ ታሪካዊ ዳራ፤ ሕጋዊ መሠረት እና አሁናዊ ሁኔታ ከመፍትሔ ጋር በጥልቀት ይዳሰሳል። የድምፃችን ይሰማው ታጋይ ሙባረክ አደም፤ ጠበቃው ሙስጠፋ ሺፋ፤ የንፅፅር መምህሩ የሕያ ኢብኑ ኑሕ፤ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሙስሊም ተማሪዎች ሕብረት ፀሐፊው ሁሴን ዩሱፍ በመድረኩ ላይ ሀሳቦቻቸውን ያንፀባርቃል።
፨ ፖስተሩን በስቶሪዎቻችን ላይ እናጋራ፤ ፕሮፋይልም እናድርግ
፨ የዩኒቨርስቲ ጀመዓዎች በቻናሎቻችሁ ላይ አጋሩ
፨ የሀይስኩል ጀመዓዎች መልዕክቱን አድርሱ
፨ በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ ሀገር ያላችሁ ተፅዕኖ ፈጣሪ ስብዕናዎች፤ ኡስታዞች እና ዳዒዎች መልዕክቱን ለሁሉም አድርሱ
ሁሉም ተጋባዥ ነው። አጀንዳው የሁሉም ነውና ሁሉም ይገኝ። ተማሪ፣ የተማሪ ወላጅ፣ መምህር፣ የመንግስት ሰራተኛ ወዘተ ... ማንም እንዳይቀር።
🗓 ቀን፡ ሰኞ፣ ሰኔ 22 (Monday, 29 June)
⏰ ሰዓት፡ ከምሽቱ 03፡00 ሰዓት
እውቀትን መፈለግ መብት ነው፤ እምነትንም በክብር መተግበር እንዲሁ!
የቲክቶክ ገፃችንን Follow በማድረግ ዝግጅቱን ይጠብቁ፦
https://www.tiktok.com/@aaumsu
ጥያቄ አለን _ ፍትሐዊ መልስ እስኪመጣ ! ! !
@aaumsu
11 064
allah የማንኛችንን ዱአ እንደሚሰማ አናውቅምና ውዷ እናቴ በህመም ላይ ስለሆነች ይህንን መልእክት ያያችሁ አላህ አፊያ እንዲያረጋት ዱኣ አድርጉልኝ
11 064
አንድ ቀን አንድ እድሜያቸዉ ገፋ ያሉ አባት ስልካቸዉን ወደ ጥገና ቦታ ይወስዱታል ፣
ስልካቸዉንም ካስፈተሹት ቡሀላ ምንም ችግር እንደሌለበት ይነገራቸዋል ፣ ግራ በመጋባት ቆመዉ አይኖቻቸዉ እንባ እያቀረሩ እንዲህ አሉ ፣
"ታዲያ ልጆቼ ለምን አይደዉሉልኝም 😢💔 "
11 064
🕯️ የዱንያና የአኺራ ስኬት መፍትሄ 🕯️
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
📖 ቁርአን በተፍሲር ━━━ [CLICK]✈│
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
📚 የአቂዳ ትምህርት ━━━ [CLICK]│
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
🎙 ምርጥ ዳዕዋዎች ━━━━ [CLICK]│
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
❓ የእለቱ ጥያቄ ━━━━━ [CLICK]│
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
የእውቀት ማዕድ ለመታደም 👇֍֍֍֍֍
▁▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
👉 [ 𝐉𝐎𝐈𝐍ብቻ ተጫኑኑኑ👇👇👈⃝⃝⃝⃝⃝⃝⃝⃝꙰꙰֍֍
🅰️🅰️🅰️ 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥⤵
💎𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🇵🇸
11 064
ዛሬ በአዲስ አበባ university ከተመረቁ ሙስሊም ተማሪዎች መሃከል ወደ 10 የሚሆኑት ታስረው ነበር በለበሱት rivan እና ባይንደር የaau ሎጎ የለውም በሚል ምክንያት ከነዛ መሃከል ደግሞ አንዱ ከምርቃት betechemari ኒካህ ሚያስርበት ቀን ነበር አልሃምዱሊላህ ከዛ ተፈተው ኒካሁንም አስሯል 🥹
መብሩክ ብለናል🌟
11 064
Repost from N/a
🧕ለሴቶች ብቻ ነው ሴቶችዬ ኑ ኑ👀‼️
😑ወንዶች በፍፁም 🚫 እንዳትነኩት‼️
≼👇👇👇≽
📣https://t.me/+J6Wix6gNmXo4OGU0
📣https://t.me/+J6Wix6gNmXo4OGU0
11 064
...
አንዳንድ ጊዜ ሕይወት እንደ ማዕበል ነው፡፡ በሰላም ይሄዱ የነበሩ ነገሮች ልክ የተመካከሩ ይመስል በአንድ ላይ ይናጋሉ፡፡ የሁኔታዎች አልሳካ ማለት፣ ድንገተኛ ወጪዎች፣ የገንዘብ እጥረት፣ የጉዳዮች መጥመም፣ የሰዎች ክህደት፣ ስጋትን የሚፈጥሩ ሁኔታዎች መከሰት፣ የጤንነት መቃወስን የሚጠቁሙ ምልክቶች፤ልክ እንደ ማዕበል በአንድ ላይ ይመጣሉ፡፡
ይህ የተለመደ የሕይወት አካል የሆነ ክስተት በእኛም ላይ ሲደርስ መረጋጋት ወሳኝ ነው፡፡ ማዕበል ይመጣል ልክ እንደመጣ ደግሞ ይሄዳል፡፡ ነፋስ ከየት እንደመጣ ሳናውቀው ወደ እኛ ይነፍሳል ወደየት እንደሚሄድ ሳናውቀው ደግሞ ወደሌላ ቦታ ይነፍሳል፡፡ ተንጋግቶ የመጣው ተንጋግቶ ይሄዳል::
አብሽሩ¡
11 064
📿▫️📿ረሱል🤍▫️📖📿
😀በኔ ላይ አንድን ሰለዋት ያወረደ
አላህ ▁▁▁▁ሰለዋትን ያወርድለታል።
አስር ሀጢያቱን ይሰርዝለታል።
ደረጃውን በአስር ከፍ ያደርግለታል።”
🤩ሶሉ ዓላ ረሱሊ'ላህ🤍
🅰️🅰️🅰️ 📌✅𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥✅
🗄𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🕊
11 064
Repost from AAU - Muslim Students Union
📢 ልዩ የፓነል ውይይት በቲክቶክ ! ! ! 📢
ድምፃችንን ከፍ አድርገን የምናሰማባቸውን መድረኮች አብዝቶ ለፈጠረው አምላክ ምስጋና የተገባው ይሁንና በዕለተ እሁድ ሰኔ 7፣ 2017 ዓ.ል የመሰብሰብ እና የመወያየት መብታችንን በመነፈጋችን ምክንያት፣ በሰፊው ተደራሽ ወደ ሆነው የቲክቶክ መድረክ ያዞርነውን ታሪካዊ የፓናል ውይይት ዝርዝር መረጃ ይዘን መጥተናል!
📌 ርዕስ፡- "በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሙስሊም ተማሪዎች መብት"
🎙 በዚህ አንገብጋቢ እና ወቅታዊ ርዕስ ላይ ሰፋ ያለ ማብራሪያ የሚሰጡን እና ውይይት የሚያደርጉልን ልዩ የክብር እንግዶች ጋብዘናል... እንግዶቻችን ማን ይሆኑ? 🤔 በቅርቡ የምናሳውቅ ይሆናል፤ ዝግጅታችንን ይጠብቁ!
🗓 ቀን፡ ሰኞ፣ ሰኔ 22 (Monday, 29 June)
⏰ ሰዓት፡ ከምሽቱ 03፡00 ሰዓት
✨ "እውቀትን መፈለግ መብት ነው፤ እምነትንም በክብር መተግበር እንዲሁ!"
በሀገር ውስጥም ሆነ ከሀገር ውጭ ያላችሁ ተማሪዎች እና መላው ሕዝበ ሙስሊም በያላችሁበት ሆናችሁ በቲክቶክ ገፃችን ላይ እንድትታደሙ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። እስከዚያው ይህን መልዕክት ለሁሉም በማጋራት የድምፃችን አካል ይሁኑ! የቲክቶክ ገፃችንን Follow በማድረግ ዝግጅቱን ይጠብቁ፦
https://www.tiktok.com/@aaumsu
✊ እወቅ፤ ጠይቅ፤ አስከብር።
@aaumsu
11 064
Repost from N/a
🌴ሀ ቂ ቃ ነው 🌴 እመኑኝℹ️በጣም
ገራም ምርጥ እስላምክ ቻናሏች የያዘ
ቁም ነገር አዛል ቴሌግራም ቻናል ነው ።
ቻናሉን ለማግኘት CLICK HERE ይጫኑኑ🔣
➡️➡️🌴🌴🌴🌴🌴🌴➡️➡️👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿
👉🏿👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👈🏿
👉🏿👉🏾👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👈🏾👈🏿
👉🏿👉🏾👉🏽👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👈🏽👈🏾👈🏿
👉🏿👉🏾👉🏽👉🏼👇🏻👇🏻👇🏻👈🏼👈🏽👈🏾👈🏿
👉🏿 👉🏾👉🏽 Click Here 👈🏽👈🏾👈🏿
👉🏿👉🏾👉🏽👉🏼👆🏻👆🏻👆🏻👈🏼👈🏽👈🏾👈🏿
👉🏿👉🏾👉🏽👆🏼👆🏼👆🏼👆🏼👆🏼👈🏽👈🏾👈🏿
👉🏿👉🏾👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽👈🏾👈🏿
👉🏿👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👈🏿
👉🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👈🏿
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅰️🅰️🅰️ 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
👇👇
✅✅ :-@HudHud_waver 🕊
11 064
ጓደኛዬን ጠየቅኩት፦ለምንድን ነው ዶሮህ መጮህ ያቆመው?
∞
እሱም መለሰልኝ፦“ጎረቤቶቼን እየቀሰቀሰ ስላማረረ አረድነው!”
¤
ከዚህ ይህን ተረዳው ሰውን ለማንቃት የሚሞክር ሁሉ ህይወቱን እንደሚያጣ..🕺
11 064
Repost from N/a
🔵የቴሌግራም አካውንቶን ወደ
🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤
ደረጃ ያሸጋግሩ!⭐
⭐ቴሌግራም😉😌😍🥰በምን ይለያል?
⭐ Exclusive Look: የፕሪሚየም ባጅ (💥, ⭐)፣ የፕሮፋይል አኒሜሽን እና ልዩ ስቲከሮች።
✅Ghost Mode: የእርስዎን 'Last Seen' ደብቀው የሌሎችን ሰዎች መቼ እንደገቡ ይመልከቱ!
😀 Maximum Speed: ፋይሎችን በፍጥነት ማውረድ፤ እስከ 4GB ፋይል መላክ ይችላሉ።
😀 Voice-to-Text: የድምጽ መልዕክቶችን ወደ ጽሁፍ ቀይሮ ያንብቡ።
😀 No Ads: ምንም አይነት ማስታወቂያ በቻናሎች ላይ አይመጣም።
👈እና ሌሎም:-ያለው ፓኬጅ👇👇👇
🔤🔤🔤🔤 🔤🔤🔤🔤🔤🔤💎
⬅3⃣ 🔠🔠🔠🔠🔠➖2⃣4⃣0⃣0⃣
⬅6⃣🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️ ➖3⃣2⃣0⃣0⃣
⬅1⃣2⃣ 🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️5⃣2⃣0⃣0⃣
😀 ማዘዝ የምትፈልጉ አናግሩኝ👍
⚰@HudHud_waver
✅ለራስዎ ወይም ለምትወዱት ሰው በስጦታ 🎁 መለክ ማዘዝ ይችላሉ።
✈️1k - 20k ቻናል ለመሸጥ/ለመግዛት ✅
✅Content :Islamic
❤️USDT$:ለመሸጥ/ለመግዛት
🤩በተጨማሪ ጠቃሚ ኢስላማዊ 📣ን ለማግኘት ከታች ያለውን 💎𝐉𝐎𝐈𝐍 😀 ይጫኑ:
😀 🔠0️⃣🔠🔠
🎄Inbox me :@HudHud_waver
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
