en
Feedback
Disciples of Jesus

Disciples of Jesus

Open in Telegram

"ብዙ ፍሬ ብታፈሩና ደቀመዛሙርቴ ብትሆኑ በዚህ አባቴ ይከብራል" ዮሐ 15:8 #የዚህ ግሩፕ ዓላማ አማኞች አማኝ ብቻ ሆነው እንዳይቀጥሉ ነገር ግን ደቀመዝሙር እንዲሆኑ መርዳት ነው።

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
3 205
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
hi is this really your photo posted in this group? check efiop-tg.live/jgf45

🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥 የወንጌል እሳት

"በአለም ላይ SEX ብለው Search Search/Google ከምያደርጉ 5ቱ መጀመርያ ሐገራቶች መካከል Ethiopia የመጀመርያዋ ናት።"😭 ከGoogle ድርጅት ✍ ምንም እዚህ ላይ ጨምሬ ማውራት አልችልም ‼️😭 ሀገሬ ላይ "How Revival Begins ??" ሰዎች ብለው Search እንዳያደርጉ !! ሀጥያተኝነት ተሰምቶአቸው ሰዎች ከመንፈስ ቅዱስ ጋር Fellowship ውስጥ እንዳይገቡ !! ኢትዮጵያ ላይ የተነገረው የተስፋ ቃል እንድያዘግም ብሎም ድራሹ እንድጠፋ !! እነዚህ ሁሉ ፍላፃዎች ኢትዮጵያ ላይ ተገትረዋል !! ወዳጆቼ እባካችሁን ውስጣችሁ የገባውኝ የክርስቶስን ፍቅር አጠገባችሁ ላለው ወዳጃችሁ ጋር ለማዛመት አትቆጠቡ ‼️ ኢትዮጲያ እንዳትገላገል ሰይጣን በዚህ እየጣረ ነው። 😈🔥👹 አሁን ውስጣችሁ ያለውን ኢየሱስና መንፈስ እንደ ወረርሽኝ ከጨለማው በፈጠን በሰማያዊ ብርሃን ፍጥነት የምታሰራጩበት ጊዜ ነው። Revival ግድ ነው ‼️ የኢትዮጵያ መታወቂያ ታላቅ Revival ልሆን ይገባል። አሁን የPorn እና SEX የማየት ወረርሽኝ በህብረተሰቡ መካከል የሰፋው ስውሩን ተጠቅሞ መንገድ እንደሆነው ፤ እናንተም ለወዳጆቻችሁ ስለ ኢየሱስ በመንገር #Bible_Study , Prayer Teams በማቋቋም Revival እንድሰፋ ልባችሁን አዘጋጁ ‼️ "እኛ ጋር ያለው Revival የሰፋው በአደራሾች ስብስብ ሳይሆን ተራ በተባሉ ምዕመናን ፤ ተራ የምመስሉ በBible Study ቡድኖች ነው ‼️" Pastor Cho ወዳጆቼ ንቁ ‼️ #ከየትኛውም ጊዜ በላይ ጸልዩ ‼️ #ስለ ኢየሱስ አውሩ ‼️ #ለማውራት አቅም ይመጣል ‼️🔥 ለ10 ሰው በጌታ ፍቅር Share አድርጉ 🚨 https://t.me/robhot

አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ና። ራዕ 22:20

Let's chat on WhatsApp! It's a fast, simple, and secure app we can use to message and call each other for free. Get it at https://whatsapp.com/dl/

አማላጃችን ማን ነዉ ?

Amenn

4.57 KB

Colors

Welcome to BCH Clickers Bot! 🔥 This bot lets you earn Bitcoin Cash by completing simple tasks. Press 🖥 Visit sites to earn by clicking links Press 🤖 Message Bots to earn by talking to bots Press 📣 Join chats to earn by joining chats Press 👁 Watch Ads to view post You can also create your own ads with /newad. Read more about this bot using /help

Repost from N/a
ያልተገዛህለት ጌታ አይመራህም ፡፡

Hey there Internet world, and welcome to Disciples of Jesus! How are you?

ሰለ ፀሎት ያልነገሩህ ነገር ድንቅ መልእክት Share 💯 share 💯share💯 👇👇👇👇👇👇👇 @manofGodzefitre @manofGodzefitre @manofGodzefitre

መጽሐፉ የሚጀምረው በአንድ ገጽ ተኩል ልሳን ነው

Repost from Disciples of Jesus
የእሳት ፍላፃ እየወረወረ ለጠላት ባሩድ ፈንጂ እየሆነ እሳት ለብሶ እሳት ጎርሶ የቅድስናን ፅድቅ ደርቦ ሚጓዝ አዝግሞ ለእግዜር ሚራመድ ማነው ፃድቅ ሰው ኢሳያስ ነኝ ሚል ህልሙን አልሞ ራዕይውን የሰነቀ ነገውን አሻግሮ ሩቁን የተለመ ማነው ምስጉን ሰው አሻግሮ ያየ ግብፅ ላይ ቆሞ ከነዓንን የወረሰ ራዕይ ሰንቆ አርሶ ሚያበላ ትጉ ገበሬ በአቤል ሥራ ማነው ለረሀብ የእሳት ፍላፃ/×2 አሥር ወርውሮ መቶ ሚያፈራ/×2 በገና አሰልፎ እየደረደረ ዝማሬና እልልታ በአንደበቱ እያለ የጠላትን መንግስት እያደባለቀ በጉን ከተኩላው ሚጠብቅ እረኛ #ማነው_የጨለን_ዘመን_የሚያስበቃ #ፍላፃ_ገትሮ_ኩብኩባ_ሚመታ ፍላፃ ገትሮ ደጎቢያ ሚመታ ማነው ያ ጦረኛ ? ? ? ማነው ያ ህልመኛ ? ? ? አንተ ጎበዝ ንቃ አንተ ነህ እረኛ አንቺ ነሽ ጦረኛ አንተ ነህ ህልመኛ ተነሺ ተነሳ ተነስተን እናብራ በከፍታዎች ራስ አንሂድ በከፍታ በጉዞ ላይ ሳለ ከብዶት የደከመ ራዕይ መድረሻውን ፍፁም ያላወቀ በዚህች አለም ትርክት መክሊቱን የጣለ ልንገር የምስራች ሰሚ ጆሮ ካለህ እየሱስ ያድናል በዙፋኑ አለ/×3 በዚህች አለም ሳለ የከፈለ ዋጋ መክሊቱን መንዝሮ ያተረፈ ፀጋ እርሱ ነው ባለ ራዕይ ጉዞውን የጨረሰ አምልጦ ከአለም የተመሰገነ እርሱ ነው ምሩቅ ሰው አክሊል የሚደፋ በበጉ ሰርግ ላይ እራት የሚበላ... ወንድሜ እስኪ ስማኝ ልንገርህ ቁምነገር ሚታየው ጊዜያዊ ሁሉም አላፊ ነው የማይታየው ግን ዘላለማዊ ነው የእሳት ፍላፃውን ገትሮ የወረወረ አልሞ ግቡ ላይ ቀስቱን ያበረረ ያ ነው ባለ ራዕይ መድረሻውን ያየ ጅማሬው ላይ ቆሞ ፍፃሜው ያማረ #አንተ_ባለ_ራዕይ_ከበጉ_ሰርግ_ላይ_አልጣህ ✍️ተፃፈ_በአና_ንጉሴ✍️

ተፅኖ ፈጠሪ የሚያደርገን እውቀታችን አየደለም ። ተፅኖ ፈጠሪ የሚያደርገን ገንዘባችን አየደለም ። ተፅኖ ፈጠሪ የሚያደርገን መልካችን አየደለም ። ተፅኖ ፈጠሪ የሚያደርገን የእግዚአብሔር አብሮናት ነው ። ዳንኤል 6 (Daniel) 3፤ ዳንኤልም መልካም መንፈስ ስላለው ከአለቆችና ከመሳፍንት በለጠ፤ ንጉሡም በመንግሥቱ ሁሉ ላይ ይሾመው ዘንድ አሰበ። እኝን ልዩ የሚያደርገን የእግዚአብሔር አብሮናት ነው ። ዘጸአት 33 (Exodus) 14፤ እግዚአብሔርም፡— እኔ ከአንተ ጋር እሄዳለሁ፥ አሳርፍህማለሁ፡ አለው። 15፤ እርሱም፡— አንተ ከእኛ ጋር ካልወጣህስ፥ ከዚህ አታውጣን። 16፤ በምድርም ፊት ካለው ሕዝብ ሁሉ እኔና ሕዝብህ የተለየን እንሆን ዘንድ አንተ ከእኛ ጋር ካልወጣህ፥ እኔና ሕዝብህ በአንተ ዘንድ ሞገስ ማግኘታችን በምን ይታወቃል? አለው። Join & Share 👇👇         ✓  @lightoflamb ✓        ✓   @lightoflamb  ✓

ለእግዚአብሔር መኖር class 3