cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

كوني مفتاح للخير وكوني مغلاق للشر የመልካም ነገሮች መክፈቻ ሁኚ የመጥፎ ነገሮች መዝጊያ ሁኚ

https://t.me/MENHAJSEIEFlYA ለአስተያየትና ለሐሳበዎ በ @mased_20016bot ያድርሱ!

Show more
Advertising posts
731
Subscribers
-124 hours
+17 days
-1130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

06:33
Video unavailableShow in Telegram
موعظة مبكية تقشعر لها الجلود تذكر الموت عباد الله  "إنه الموت" ስለ ሞት! አስቀላሽ ግሳፄ! ያ አላህ! ሞት ጥፍጥና ቆራጩ ~~ ሞት የማይቀረው ድግሳችን ትልቅ፣ ትንሺ፣ ነጭ፣ ጥቁር፣ ሀብታም፣ ድሀ፣ ባለስልጣን፣ አሊም፣ ጃሂል፤ አይል ሁሉንም በየተራ በቀናቸው ያጉዛል!! =https://t.me/tdarna_islam
Show all...
11.38 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ያዑኽታዬ በኒቃብሸ አትደራደሪ ➪ የማይሰማ የለም ኒቃብ ለብሰሸ ከመጣሸ ➽በዛው ወደአባትሸ ቤት የሚልም ባል አለ አሉ ዕናማ ➪ ዕንደሙዝ ተልጠሸ ካልመጣሸ ➽ካለ ይህ ደዩሰነትነው ➪ባል አይሆንሸም ➽አንች ጠንካራ ➪ቆራጥ ሴት ሁኚ። ፈገግ ብለሸ በኒቃቤ ከመጣህ ➽ ዕደጃፌ ዕንዳደርሰ በቃ ➪ ካንተ የተሻለ ሰው ዕንደፈልግ ➽አጋጣሚውን ሰለሰጠኸኝ ➪ ጀዛክ አላህ ብለሸ ተሰናበችው። ➽ አላህ ሰንት ባሮች አሉት➪በኒቃብሸ አትደራደሪ➽ኒቃብሸን ከጣልሸ ➪ለዱኒያ ብለሸ ፍችነሸ የሚልሰ አለ አይደል ዕናማ ➽ ጠንካራ ሁኑ በውሬ ሳይሆን በተግባር ዕናሳይ ➪ወይ ንቅንቅ አጥብቀሸ ያዠ ኒቃብሸን የኔ አለም።
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ኢኽላስ ማለት ምን ማለት ነው? «ለሥራህ ከአላህ ውጭ መስካሪን ላትሻ፣ ከርሱም ውጭ ሌላን ምንዳ ሰጭ ላትፈልግ!» ነው።
Show all...
👍 2
Repost from Abu_Oubeida~channel
Photo unavailableShow in Telegram
ዒድን የበላ የጠጣ አይንማ ዛሬ ይፈተናታል።ማነህ ካሮት የበዛበት ምግብ የበላኻው¡¿።ና እነዚህን ቁጥሮች አውጣና አሳየንማ! አቡ ዑበይዳ t.me/AbuOubeida
Show all...
💯 1
Show comments
Repost from Abu_Oubeida~channel
Photo unavailableShow in Telegram
ዒድን የበላ የጠጣ አይንማ ዛሬ ይፈተናታል።ማነህ ካሮት የበዛበት ምግብ የበላኻው¡¿።ና እነዚህን ቁጥሮች አውጣና አሳየንማ! አቡ ዑበይዳ t.me/AbuOubeida
Show all...
Show comments
32:35
Video unavailableShow in Telegram
አደራ አትርሷቸው ሼር 🎧 ወንድማችን ራበኝ እያለን ነዉ ይቺ ጀግና ሴት ስንት ጀግኖች አሉ ግን አካውንት 1000628559043 ታደለች ደምሴ እና አህመድ ኢንድራስ ንግድ ባንክ 09 38 07 68 44 09 72236137
Show all...
89.43 MB
አሠላሙ ዓለይኩም  ወረህመቱላሒ ወበረካቱህ ሙሥሊም እህት ወንድሞቼ እንኳን  ለዒደል አድሃ በዓል በሰላም አደረሳቹህ ተቀበለሏህ ሚና ወሚንኩም  ዒዱኩም ሰዒድ🌸
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.