cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

ስለ ትዳር እንማር።

Show more
Advertising posts
14 536
Subscribers
+2524 hours
+2627 days
+1 04430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ባለትዳር ሴቶች ከሁለት አመት በላይ ባትቆዩ እሰው ሀገር እላለው ምን ይዘን ሲባል እዛ የሚጎለው ነገር ይብሳል እዛው አብሮ ሆኖ መቸገር ይሻላል
Show all...
👍 19
ኒካሕ ይዞ ሴትን ልጅ ማሰቃየት ጀግንነት (ወንድነት) አይደለም! 10,000/15000 ሪያል ካላመጣሽ አልፈታም እያልክ የምታገላታት ወንድነት ከመሰለህ ተሳስተሃል። ይልቁንም ማስተዳደር ካልቻልክ ስምምነት ከጠፋ በሠላም መለያየት ብልህነት ነው። https://t.me/Hayatelzewujya
Show all...
ሀያተል ዘውጅያ የሴቶች መማሪያ

ሀላል ትዳር ምድራዊ ጀነት ነው

👍 28💯 5👌 3
አፋቱኝ ብላ ቤተሰብ ጋ ስትመለስ በቀበቶ ገርፎ የሚመልስ አባት በከፍተኛው ያስፈልጋል። የሚሉ ወንዶች አሉ ¡ እንዴት ነው ነገሩ እ
Show all...
ሀያተል ዘውጅያ የሴቶች መማሪያ

ሀላል ትዳር ምድራዊ ጀነት ነው

💯 23👍 10👌 4
ጥያቄ 👇 1⃣✍ ረሱል ﷺ ዲን መመካከር ነው አሉ። ሰሀቦች ለማን በማለት ሲጠይቋቸው ለማን በማለት ነበር የመለሱት?? መልስ ስትመልሱ የሚያመጣላችሁን ንኩ
Show all...
👍 1
ሀ// ለሙስሊሞች
ለ// ለሙስሊም መሪዎች
ሐ// ለመፀሀፉ
ሠ// ሁሉም መልስ ነው
Show all...
ሀያተል ዘውጅያ የሴቶች መማሪያ

ሀላል ትዳር ምድራዊ ጀነት ነው

👌 7👏 1
ባል ሆይ ! የሚስትህን ስሜትና ፍላጓት ልትረዳላት ይገባል ከዚያም የምትፈልገውን አድርግላት አሟላላት ፡ የአላህ መልዕክተኛ ለእናታችን አዒሻ እንዲህ አሏት አዒሻ ሆይ ! አንቺ በእኔ ደስተኛ ስትሆኒና እንዲሁም ስትቀየሚ አውቅብሻለው። 📒 ሙስሊም ዘግበውታል
Show all...
👍 45👌 2
ስለ ትዳር ጥሩ ነገር መስማት አቆምን በማለት ለትዳር ጥላቻ አይደርባችሁ። ትዳር በጣም ጠቃሚ ልዩ የሆነ ደስታ ያለው በምድር ከተወለዳችሁ ጀምሮ እስካሁን መቼ ነው የተደሰትከው ተብለው ቢጠየቁ ባለትዳሮች ያቺ የተጋባንባት ቀን የሚል መልስ ነው የብዙዎች ለትዳር ማማር ትልቁ ቁልፍ ዱዓና መስፈርት ማስተካከል ነው ዘሎ በሩጫ ትዳር መመስርት ትርፉ ለቅሶ ነው ለትዳር ጥሩ ነገር አለመስማታችን ትልቁ ችግር እኛ ጆሮአችን የሚሰማው መጥፎውን ስለሆነ ነው ምሳሌ በአንድ አመት 100 ሰው ቢጋቡ 99 ሰዎች ትዳራቸውን ቢያስለምዱ 99 ሰዎች ትዳራቸውን ያስለመዱት በጣም በደስታ የሚኖሩት የነሱ ወዴ ውጭ አይወጣም አይወራም። ከ100 ሰዎች 1ትዳሩን የፈታ ሰው የሱ ግን ሚድያን ያነጋግራል ለምን ?? ቆም ብለን እንሰብ 99 ሰው ትዳር አስለመደው 1 ሰው ትዳሩን ስለፈታ ጎልቶ የሚታየው የአንድ ሰው መፍታቱ ነው ለመጥፎ ነገር ጆሮ መስጠትን አቁመን መልካም ነገር መስማትን እናስለምደው። አግቡ አግቡ ትዳር ብዙ ጥቅሞች አሉት ስታገቡ አቂዳው የተስተካከለ አህላቁ ያማረ ከሱስ የፀዳ ስራ ወዳድ ይሁን አላህ መልካምን ትዳር ላላገቡት ይወፍቃቸው Ibnu Alye https://t.me/SileTidarEnmekaker
Show all...
[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

ስለ ትዳር እንማር።

👍 39💯 5
መልካም የትዳር አጋር ለወፈቀው ትዳር ማለት ምድራዊ ጀነት ነው 👆👆 እንዲህ ያልኩት በምክንያት ነው፡፡ ላላገባችሁ እህት ወንድሞቼ መልካም አዛኝ አሳቢ መካሪ የትዳር አጋር የአለማቱ ጌታ የዓርሹ ባለቤት ይወፍቃችሁ። https://t.me/SileTidarEnmekaker
Show all...
[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

ስለ ትዳር እንማር።

👍 43👏 1
01:56
Video unavailableShow in Telegram
ወሏሂ አልቀልድም                                    "ግጥም" ✍🎙አብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን t.me/abu_fewzan_abdu_shikur t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
Show all...
👍 32👏 3💯 3
ወሏሂ አልቀልድም "ግጥም" ✍🎙አብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን t.me/abu_fewzan_abdu_shikur t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
Show all...