ETHIO BARCELONA ™
የታላቁ ክለባችን ባርሴሎና ደጋፊዎች እና የንጉሱ አድናቂዎች ቻናል 🔵 የሻምፒዮኑ ክለባችን ትኩስ ትኩስ ዜናዎች እና ስለ ንጉሱ ማንኛውም አይነት መረጃ 🔴 🔵ቀጥታ ስርጭት 🔴 🔵ቅድመ ጨዋታ ትንተናዎች 🔴 🔵ያልተሰሙ የክለባችን እና የሊዮ ቁጥራዊ መረጃዎች በሚያምር አቀራረብ 🔴 CREATORS:- @MESTES10 AND Visca Barça!! ◾️
Show more📈 Analytical overview of Telegram channel ETHIO BARCELONA ™
Channel ETHIO BARCELONA ™ (@barcafansethio) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 156 080 subscribers, ranking 256 in the Sports category and 176 in the Ethiopia region.
📊 Audience metrics and dynamics
Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 156 080 subscribers.
According to the latest data from 08 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -782 over the last 30 days and by -138 over the last 24 hours, overall reach remains high.
- Verification status: Not verified
- Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 2.04%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 2.36% reactions from the total number of subscribers.
- Post reach: On average, each post receives 3 188 views. Within the first day, a publication typically gains 3 677 views.
- Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 104.
📝 Description and content policy
The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“የታላቁ ክለባችን ባርሴሎና ደጋፊዎች እና የንጉሱ አድናቂዎች ቻናል
🔵 የሻምፒዮኑ ክለባችን ትኩስ ትኩስ ዜናዎች እና ስለ ንጉሱ ማንኛውም አይነት መረጃ 🔴
🔵ቀጥታ ስርጭት 🔴
🔵ቅድመ ጨዋታ ትንተናዎች 🔴
🔵ያልተሰሙ የክለባችን እና የሊዮ ቁጥራዊ መረጃዎች በሚያምር አቀራረብ 🔴
CREATORS:- @MESTES10 AND Visca Barça!! ◾️”
Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 09 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Sports category.
Data loading in progress...
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 09 September | +7 | |||
| 08 September | +4 | |||
| 07 September | 0 | |||
| 06 September | 0 | |||
| 05 September | 0 | |||
| 04 September | +206 | |||
| 03 September | +53 | |||
| 02 September | +216 | |||
| 01 September | 0 |
| 2 | ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
🇦🇷 አርጀንቲና ምን ያህል የአለም ዋንጫ አላት?
ቀድመው ለመለሱ 5 ሰዎች የ500 ብር ካርድ ይሸለማሉ። | 287 |
| 3 | ⚽️🤩 ሻምፒዮንስ ሊግ 🔥🏆
💵 በቤትና ሚሊየኖችን የምታፍሱበት ሰዓቱ አሁን ነው 💵
🚨 ፍጠኑ 🚨
❗️❗️❗️ አስደሳች : ቀላል : ተወዳጅ
✈️Betna.bet 💬Telegram | 403 |
| 4 | 🚨🗣️ ኢቫን ራኪቲች፦
💬 “ይህ ዓመት የባርሴሎና የቻምፒዮንስ ሊግ ዓመት ይሆናል ብዬ አስባለሁ።
ቡድኑ ወጣትነትን እና ጥራትን የተላበሰ ነው።” 🔥🔵🔴
🏆 ባርሴሎና ከአስር ዓመት በላይ የቻምፒዮንስ ሊጉን አላሸነፈም። ራኪቲች ግን ባርሳ ለመጨረሻ ጊዜ ዋንጫውን ሲያነሳ የነበረው የቡድኑ አካል ነበር። 🏆
@BARCAFANSETHIO
@BARCAFANSETHIO | 981 |
| 5 | ▶️መልካም ዜና ለኳስ ወዳጆች 🔥
ከዛሬ ጀምሮ የሚደረጉትን ጨዋታዎች የሀገራት ጨዋታ፣ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ፣ ቻምፒየንስ ሊግን ጨምሮ በነፃ ዲሽ ቻናል የሚያሳይ አዲስ ቻናል ተገኝቷል። በቀላሉ አሞላሉን ለማየት 👇
ለመመልከት👇
https://t.me/addlist/17z-JmLyi2U4ZGY0 | 559 |
| 6 | ❓የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️ | 449 |
| 7 | ✅ 𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋:
ዛሬ በቻምፒዮንስ ሊጉ ፌይኖርድን የሚገጥመው የክለባችን ሙሉ ስብስብ ይሄን ይመስላል።
@BARCAFANSETHIOPIA
@BARCAFANSETHIOPIA | 1 065 |
| 8 | ✅ 𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋:
ዛሬ በቻምፒዮንስ ሊጉ ፌይኖርድን የሚገጥመው የክለባችን ሙሉ ስብስብ ይሄን ይመስላል።
@BARCAFANSETHIOPIA
@BARCAFANSETHIOPIA | 1 |
| 9 | ❓የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️ | 182 |
| 10 | ፌይኖርድ ልክ እንደ ክለባችን በ ኳስ ቁጥጥር የሚጫወት ነው፣።
ኳሱነሰ በ Buildup መስርተው እድሎችን የሚፈጥር ልዩ ቡድን ነው።
በፌይኖርድ በኩል ምርጥ ተጠባቂ ተጨዋቾች።...
· ዘቺል ፡ ግቦችን የሚያስቆጥር እና ዘግይቶ ሳጥን ውስጥ በመድረስ ልክ እንደ ፌርሚን ጎሎችን የሚያስቆጥር ከፍተኛ ደረጃ ያለው አማካይ ነው።
· ቫለንቴ፡ እንደ ፔድሪ የቡድኑ ዋና የፈጠራ ተጨዋች።
ሙሳ፡ አደገኛ ክንፍ ተጫዋች ነው።
ዛሬ ፌይኖርድ እደ ሌላው ጊዜ ኳስን ባርሴሎና ላይ ለመቆጣጠር አያስቡም ምክንያቱም ክለባችን በጥራት የላቀ ስለሆነ።
ጥሩ ጨዋታ የምንመለከት ይመስላል ።
መልካም እድል ለ ታላቁ ክለባችን።💙❤️
@BARCAFANSETHIO
@BARCAFANSETHIO | 1 150 |
| 11 | ላሚን ያማል በእግር ኳስ ታሪክ ውስጥ ዕድሜው 20 ዓመት እስኪሞላው ድረስ ለባሎን ዶር 3 ጊዜ የታጨ ብቸኛው ተጫዋች ሆኗል።
2024 : 8ኛ ደረጃን አግኝቷል
2025 : 2ኛ ደረጃን አግኝቷል
2026 : ❓
“SHARE" @ETHIO_ARSENAL | 644 |
| 12 | በተመሳሳይ ለምሸቱ ጨዋታ የ𝗦𝗣𝗢𝗥𝗧 ግምታዊ አሰላለፍ ይሄን ይመስላል።
@BARCAFANSETHIO
@BARCAFANSETHIO | 1 933 |
| 13 | ዛሬ ምሽት ከፌይኖርድ ጋር ለሚደረገው የቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ 𝗠𝗗 ያወጣው ግምታዊ አሰላለፍ ይሄን ይመስላል።
@BARCAFANSETHIO
@BARCAFANSETHIO | 1 944 |
| 14 | 🚨| ጆቫኒ ቫን ብሮንክሆርስት ዛሬ ምሽት የፌይኖርድ ዋና አሰልጣኝ በመሆን ወደ ቀድሞ ቤቱ ስፖቲፋይ ካምፕ ኑ ይመለሳል።
@BARCAFANSETHIO @BARCAFANSETHIO | 1 806 |
| 15 | 📊፦ ለባርሴሎና እና ለፌይኖርድ መጫወት የቻሉ 6 ተጫዋቾች፦
• ሮናልድ ኮማን
• ጆቫኒ ቫን ብሮንክሆርስት
• ሄንሪክ ላርሰን
• ኢጎር ኮርኔቭ
• ኤድጋር ኢዬ
• ሚካ ማርሞል
@BARCAFANSETHIO @BARCAFANSETHIO | 2 226 |
| 16 | 🎙️ጄሚ ካራገር ባርሴሎና በቻምፒዮንስ ሊጉ ላይ ምን ዓይነት ተፎካካሪ ሆኖ ማየት እንደሚፈልግ ሲናገር፦
🗣️፦ “ባርሴሎና መወዳደር ወደሚገባው ትክክለኛ ደረጃው ተመልሶ የምናይበት ጊዜ አሁን ደርሷል ብዬ አስባለሁ።"
“እነሱ በታሪካቸው እጅግ በጣም ዝነኛ የሆኑ ቡድኖችን የገነቡ፣ በዓለም ላይ ካሉ ታላላቅ ክለቦች መካከል አንዱ ናቸው።"
“እንደገና ወደነበሩበት ደረጃ ተመልሰው ማየት እጅግ አስደናቂ ነገር ይሆናል።”
@BARCAFANSETHIO
@BARCAFANSETHIO | 2 077 |
| 17 | 🎙️ኦንሪ ስለ ሮድሪ ያለውን አቋም ይበልጥ ሲያብራራ፦
🗣️“ባለፈው ዓመት ብዙም ጥሩ እንዳልነበረ፣ ትንሽ እንደተቸገረና እንደተዳከመ ሁላችንም የምናውቀው ቢሆንም፤ በዓለም ዋንጫ ላይ ለስፔን ያደረገውንና አሁን ደግሞ ለባርሴሎና እያደረገ ያለውን አይተናል።"
“ይህ ለእኔ፣ እስካሁን ባለው ሁኔታ የውድድር ዘመኑ ምርጥ ዝውውር ነው።"
“ነገር ግን ምክንያቱን እናውቀዋለን። እኔ በጨዋታው ውስጥ ባለው ሚና (በተከላካይ አማካይነት) እራሱን ያረጋገጠ፣ ባሎን ዶር እና የመሳሰሉትን ነገሮች ያሸነፈና በኳስ ሕይወቱ ቀድሞውኑ ሁሉንም ነገር ያሳካ ተጫዋች ነው።”
@BARCAFANSETHIO
@BARCAFANSETHIO | 2 120 |
| 18 | 🎙️ቲየሪ ኦንሪ ሮድሪ ለምን የክረምቱ ምርጥ ፈራሚ እንደሆነ ስለሚያምንበት ምክንያት ሲናገር፦
“ለእኔ፣ ተጫዋቹ ካለው ብቃትና ባርሳ ባስፈረሙበትት ጊዜ ቡድኑ ምን ያህል እንደሚፈልገው ስናይ፣ በከፍተኛ ልዩነት የክረምቱ ምርጥ ፈራሚ ሮድሪ ነው።"
“እዚያ ካየነው በመነሳት ሌላ ሰው አስደናቂ የውድድር ዘመን አያሳልፍም ማለቴ አይደለም።"
“እኔ እያልኩ ያለሁት ይህ ዝውውር ለእነሱ ፍጹም የተዋጣለት መገጣጠም ነው። ይህንን ብዙ ጊዜ ተናግሬዋለሁ፤ እነዚህ ተጫዋቾች (እንደ ሮድሪ ያሉ) ቡድንህን በአንዴ ሊቀይሩት ይችላሉ።”
@BARCAFANSETHIO
@BARCAFANSETHIO | 2 231 |
| 19 | 😁💲💲የ500,000ብር ዕድለኛ 200ብር ዲፖዚት ስላደረጋችሁ ብቻ 💲💲
❗️❗️❗️አስደሳች : ቀላል : ተወዳጅ
✈️Betna.bet 💬Telegram | 1 643 |
| 20 | ⚽️ እስከ አንድ ሚሊዮን ብር ያሸንፉ! 🔥
Napoli, Inter, Liverpool, Atl. Madrid, PSG እና Barcelona የዛሬ የ UCL ጨዋታዎችን በከፍተኛ ኦዶች በ ኮከብ ቤት ይወራረዱ! 🏆💰
በ Telebirr, CBE Birr, M-PESA እና ebirr በፍጥነት ገቢና ወጪ ያድርጉ! ✨
👉 Register & Play: kokebbet.com
📩 Support: @Kokebbetsupport | 2 229 |
