en
Feedback
ETHIO BARCELONA ™

ETHIO BARCELONA ™

Open in Telegram

የታላቁ ክለባችን ባርሴሎና ደጋፊዎች እና የንጉሱ አድናቂዎች ቻናል 🔵 የሻምፒዮኑ ክለባችን ትኩስ ትኩስ ዜናዎች እና ስለ ንጉሱ ማንኛውም አይነት መረጃ 🔴 🔵ቀጥታ ስርጭት 🔴 🔵ቅድመ ጨዋታ ትንተናዎች 🔴 🔵ያልተሰሙ የክለባችን እና የሊዮ ቁጥራዊ መረጃዎች በሚያምር አቀራረብ 🔴 CREATORS:- @MESTES10 AND Visca Barça!! ◾️

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel ETHIO BARCELONA ™

Channel ETHIO BARCELONA ™ (@barcafansethio) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 156 080 subscribers, ranking 256 in the Sports category and 176 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 156 080 subscribers.

According to the latest data from 08 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -782 over the last 30 days and by -138 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 2.04%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 2.36% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 3 188 views. Within the first day, a publication typically gains 3 677 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 104.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
የታላቁ ክለባችን ባርሴሎና ደጋፊዎች እና የንጉሱ አድናቂዎች ቻናል 🔵 የሻምፒዮኑ ክለባችን ትኩስ ትኩስ ዜናዎች እና ስለ ንጉሱ ማንኛውም አይነት መረጃ 🔴 🔵ቀጥታ ስርጭት 🔴 🔵ቅድመ ጨዋታ ትንተናዎች 🔴 🔵ያልተሰሙ የክለባችን እና የሊዮ ቁጥራዊ መረጃዎች በሚያምር አቀራረብ 🔴 CREATORS:- @MESTES10 AND Visca Barça!! ◾️

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 09 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Sports category.

156 080
Subscribers
-13824 hours
-6167 days
-78230 days
Posts Archive
🚨✋🏼 ሮድሪ ቫለንሲያን ይቅርታ ጠይቋል፦ “ለቫለንሲያ ደጋፊዎች እና ተጫዋቾች ይቅርታ መጠየቅ እፈልጋለሁ። የቫለንሲያውን ካፒቴን ጋያንም በስልክ አግኝቼዋለሁ። አንድ ሰው ስህተት በሚሰራበት ጊዜ ይ
🚨✋🏼 ሮድሪ ቫለንሲያን ይቅርታ ጠይቋል፦ “ለቫለንሲያ ደጋፊዎች እና ተጫዋቾች ይቅርታ መጠየቅ እፈልጋለሁ። የቫለንሲያውን ካፒቴን ጋያንም በስልክ አግኝቼዋለሁ። አንድ ሰው ስህተት በሚሰራበት ጊዜ ይቅርታ መጠየቅ አለበት። ቫለንሲያ ወደሚገባው የክብር ቦታው እንደሚመለስ ተስፋ አደርጋለሁ።"

በነገራችን ላይ የዛሬው ተጋጣሚያችን ፌይኖርድ ጠንካራ ቡድን ነው ዛሬም ጥሩ ጨዋታ ተጫውተዋል። ክለባችን 5 ማግባቱ የክለባችን ጥንካሬና የተጫዋቾቻችን ጥራት ውጤት ነው እንጂ የተጋጣሚያችን ድክመት አ
በነገራችን ላይ የዛሬው ተጋጣሚያችን ፌይኖርድ ጠንካራ ቡድን ነው ዛሬም ጥሩ ጨዋታ ተጫውተዋል። ክለባችን 5 ማግባቱ የክለባችን ጥንካሬና የተጫዋቾቻችን ጥራት ውጤት ነው እንጂ የተጋጣሚያችን ድክመት አልነበረም። እንደውም ክለባችን ዘንድሮ ካደረጋቸው ጨዋታዎች ሁሉ ብዙህ ንጹህ የጎል እድል ያልፈጠረበት ጨዋታ ይሄ ነው። ለዚህም ክለባችን በዛሬው ጨዋታ ያስመዘገበው XG መመልከት በቂ ነው። ክለባችን በዛሬው ጨዋታ 1.63XG ብቻ ነበር ያስመዘገበው። ለምሳሌ የመጀመሪያዎቹ ሁለቱ ጎሎች በራፋ እና አዲዬሚ ድንቅ የግል ችሎታ የተቆጠሩ የነበሩ ሲሆን 3ኛ እና 4ኛው ግብ ደሞ በፔድሪ እና ያማል የግል ችሎታ የተቆጠሩ ነበሩ። የቀድሞ ተጫዋቻችን ጆቫኒ ቫን ብሮንኮስት በፌይኖርድ ቤት ጥሩ ቡድን ነው የገነባው። @BARCAFANSETHIOPIA @BARCAFANSETHIOPIA

photo content

ቡድኑን የያዘበት መንገድ የተጨዋች አጠቃቀሙ ቅያሬው ሁሉም ውሳኔው ተጨዋቾች ለግል ሳይሆን ለቡድን መጫወትን ብቻ እንዲያስቡ አድርጎ ይህንን ስብስብ የሰራበት መንገድ 😭🔥🔥 አሁን የስንት ዓመት ኮ
ቡድኑን የያዘበት መንገድ የተጨዋች አጠቃቀሙ ቅያሬው ሁሉም ውሳኔው ተጨዋቾች ለግል ሳይሆን ለቡድን መጫወትን ብቻ እንዲያስቡ አድርጎ ይህንን ስብስብ የሰራበት መንገድ 😭🔥🔥 አሁን የስንት ዓመት ኮንትራት ብንሰጠው ይበቃዋል 🥹🥹 ገና ገና ገና አለመሰገናችሁትም 🔥🔥

𝐌𝐕𝐏 💫
𝐌𝐕𝐏 💫

🎙️| ራፊንሃ ስለ ባሎን ዶር፦ “እኔ እየተናገርኩ ያለሁት ስለ ባሎን ዶር አይደለም፣ ስለ ባርሴሎና እንጂ። በአሁኑ ወቅት እጅግ በጣም አስደናቂ የሆነ የውድድር ዘመን እያሳለፍን እንገኛለን።"
🎙️| ራፊንሃ ስለ ባሎን ዶር፦ “እኔ እየተናገርኩ ያለሁት ስለ ባሎን ዶር አይደለም፣ ስለ ባርሴሎና እንጂ። በአሁኑ ወቅት እጅግ በጣም አስደናቂ የሆነ የውድድር ዘመን እያሳለፍን እንገኛለን።"

ራፊንሃ🗣 "ያማልን በደንብ አውቀዋለሁ። ነገሮች እሱ ባቀደው መንገድ ካልሄዱ ብስጭት ውስጥ ይገባል። እኔም ትኩረቱን እንዳያጣ እንደሚያስቆጥር ነግሬው ላበረታታው ሞክሬ ነበር። በመጨረሻም እሱ አስቆጠ
ራፊንሃ🗣 "ያማልን በደንብ አውቀዋለሁ። ነገሮች እሱ ባቀደው መንገድ ካልሄዱ ብስጭት ውስጥ ይገባል። እኔም ትኩረቱን እንዳያጣ እንደሚያስቆጥር ነግሬው ላበረታታው ሞክሬ ነበር። በመጨረሻም እሱ አስቆጠረ እናም ለሱ ደስ ብሎኛል። ጎል ማስቆጠር አስፈልጎት ነበር። የቡድን አጋሮችህን ደስታ መጋራት አለብህ። እንደዛ ነው አሸናፊ ቡድኖች የሚገነቡት። ይህ ጥሩ አጀማመር በራስ መተማመን ይሰጠናል። የውድድር ዓመቱ ረጅም ቢሆንም ይህን ጥሩ ሞመንተም ማስቀጠል እንፈልጋለን።" @BARCAFANSETHIOPIA @BARCAFANSETHIOPIA

🎙️| ራፊንሃ ስለ ላሚን ያማል፦ “ላሚንን በደንብ አውቀዋለሁ፤ ነገሮች በጥሩ መንገድ ባልሄዱ ቁጥር በትንሹ ይረበሻል። ትኩረቱን እንዳያጣ ለማበረታታት እና ግብ እንደሚያስቆጥር ለመንገር ሞክሬያለው።
🎙️| ራፊንሃ ስለ ላሚን ያማል፦ “ላሚንን በደንብ አውቀዋለሁ፤ ነገሮች በጥሩ መንገድ ባልሄዱ ቁጥር በትንሹ ይረበሻል። ትኩረቱን እንዳያጣ ለማበረታታት እና ግብ እንደሚያስቆጥር ለመንገር ሞክሬያለው። በመጨረሻም ማስቆጠር ቻለ፣ እኔም ለእሱ እጅግ በጣም ደስ አለኝ፤ በጣም ደስተኛ ሆኜ ነው የወጣሁት፣ ምክንያቱም ያ ግብ በእርግጥ ያስፈልገው ነበር። አንድ ሰው በቡድን አጋሩ ስኬት መደሰቱ አስፈላጊ ነው፣ አሸናፊ ቡድኖች የሚገነቡት በዚህ መንገድ ነው።" @BARCAFANSETHIO @BARCAFANSETHIO

photo content

🎙| ራፊንሃ “እንዲህ መጀመራችን ትልቅ በራስ መተማመን ይሰጠናል። ዓመቱ ረጅም ነው፣ ነገር ግን ይህንን ፍጥነት ጠብቀን ለመቀጠል እንሞክራለን።" @BARCAFANSETHIO @BARCAFANSETHIO
🎙| ራፊንሃ “እንዲህ መጀመራችን ትልቅ በራስ መተማመን ይሰጠናል። ዓመቱ ረጅም ነው፣ ነገር ግን ይህንን ፍጥነት ጠብቀን ለመቀጠል እንሞክራለን።" @BARCAFANSETHIO @BARCAFANSETHIO

🎙| ራፊንሃ “እንዲህ መጀመራችን ትልቅ በራስ መተማመን ይሰጠናል። ዓመቱ ረጅም ነው፣ ነገር ግን ይህንን ፍጥነት ጠብቀን ለመቀጠል እንሞክራለን።"
🎙| ራፊንሃ “እንዲህ መጀመራችን ትልቅ በራስ መተማመን ይሰጠናል። ዓመቱ ረጅም ነው፣ ነገር ግን ይህንን ፍጥነት ጠብቀን ለመቀጠል እንሞክራለን።"

ስለ ክሪስ ይወራል ብዬ ብጠብቅ ማንም አያወራም። ዛሬ ልዩ ነበር🔥🔥 @BARCAFANSETHIO @BARCAFANSETHIO
ስለ ክሪስ ይወራል ብዬ ብጠብቅ ማንም አያወራም። ዛሬ ልዩ ነበር🔥🔥 @BARCAFANSETHIO @BARCAFANSETHIO

ሮድሪ 🗣 "የባሎንዶሩን ስፔናዊ ተጫዋች እንደሚያሸንፍ ተስፋ አደርጋለሁ" ፋብያን ሩይዝ አይሁን እንጂ ሌላው ኖርማል ነው😅 @BARCAFANSETHIOPIA @BARCAFANSETHIOPIA
ሮድሪ 🗣 "የባሎንዶሩን ስፔናዊ ተጫዋች እንደሚያሸንፍ ተስፋ አደርጋለሁ" ፋብያን ሩይዝ አይሁን እንጂ ሌላው ኖርማል ነው😅 @BARCAFANSETHIOPIA @BARCAFANSETHIOPIA

ራፊንሃ በ21ኛው ክፍለ ዘመን ለክለባችን በመጀመሪያዎቹ 5 ተከታታይ ጨዋታዎች ጎል ያስቆጠረ የመጀመሪያው ተጫዋች በመሆን ጽፏል። ገና መች ተነካና! @BARCAFANSETHIOPIA @BARCAFANSETH
ራፊንሃ በ21ኛው ክፍለ ዘመን ለክለባችን በመጀመሪያዎቹ 5 ተከታታይ ጨዋታዎች ጎል ያስቆጠረ የመጀመሪያው ተጫዋች በመሆን ጽፏል። ገና መች ተነካና! @BARCAFANSETHIOPIA @BARCAFANSETHIOPIA

እንቁልልጭ የ22 ሚሊየኑ አዲየሚ ጎል ማግባትም መከርበትም ይችላል 🙂‍↔️
እንቁልልጭ የ22 ሚሊየኑ አዲየሚ ጎል ማግባትም መከርበትም ይችላል 🙂‍↔️

Solid ነበረ ዛሬ🔥🔥🔥 @BARCAFANSETHIO @BARCAFANSETHIO
Solid ነበረ ዛሬ🔥🔥🔥 @BARCAFANSETHIO @BARCAFANSETHIO

😪💔
😪💔

🔙 2024 ላይ የዊሊያምስ deal collapse አድርጎ የዝውውር መስኮቱን ያለ LW ዘጋን...Rapha "አለሁ" ብሎን የ Ballon D'or season አሳለፈ። የሁልያን ዝውውር ከብዙ ንትርክ በ
🔙 2024 ላይ የዊሊያምስ deal collapse አድርጎ የዝውውር መስኮቱን ያለ LW ዘጋን...Rapha "አለሁ" ብሎን የ Ballon D'or season አሳለፈ። የሁልያን ዝውውር ከብዙ ንትርክ በኋላ ሳይሳካ ቀረ Rapha እንደለመደው "አለሁ" እያለን ይገኛል። My Captain❤️‍🩹 Show me the love you guys have for this man! @BARCAFANSETHIO

በስሙ ይሰይሙት በቃ🙌 የትሮል ቻነላችንን ይቀላቀሉ👇 @ETHIOBARCELONATROLL @ETHIOBARCELONATROLL
በስሙ ይሰይሙት በቃ🙌 የትሮል ቻነላችንን ይቀላቀሉ👇 @ETHIOBARCELONATROLL @ETHIOBARCELONATROLL