የባርሴሎና ደጋፊዎች በኢትዮጵያ
የታላቁ ክለባችን ባርሴሎና ደጋፊዎች እና የንጉሱ አድናቂዎች ቻናል 🔵 የሻምፒዮኑ ክለባችን ትኩስ ትኩስ ዜናዎች እና ስለ ንጉሱ ማንኛውም አይነት መረጃ 🔴 🔵ቀጥታ ስርጭት 🔴 🔵ቅድመ ጨዋታ ትንተናዎች 🔴 🔵ያልተሰሙ የክለባችን እና የሊዮ ቁጥራዊ መረጃዎች በሚያምር አቀራረብ 🔴 CREATORS:- @MESAY30T AND Visca Barça!! ◾️
Більше60 272
Підписники
+51824 години
+2 6047 днів
+6 17530 днів
- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Приріст підписників
Триває завантаження даних...
https://t.me/BARCELONAETHIOPIA1
የመወያያ ግሩፑን እየተቀላቀላቹ👇👇
™ የባርሳ ደጋፊዎች በኢትዮጵያ መወያያ ግሩፕ
የባርሳ ደጋፊዎች መወያያ ግሩፕ 💯Rules ❌ስድብ ❌ፖለቲካ ❌Link ✅ለመወያያ ብቻ
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ብራኒላቭ ጃሩሴክ (የስታኒላቭ ሎቦትካ ወኪል):
🗣"ከባርሴሎና ጋር ተስማምተናል, ነገር ግን የአሰልጣኝ ለውጥ ነበር። ሁኔታው ግልጽ አይደለም እና ባርሴሎና አንዳንድ የገንዘብ ችግሮች አሉበት። ሁሉም ሰው እንደ ሎቦትካ ያለ ተጫዋች ምን እንደሆነ ያውቃል።"
👍 5
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ባርሴሎና በIG ገጻቸው ላይ የሜሲን ልደት በማስመልከት በለቀቁት ቪዲዮ ስር ሊዮ የሀሳብ መስጫው ስር ምስጋናውን አድርሷል💙❤️
❤ 53🥰 2👍 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
በባርሳ ስኬታማ መሆን የሚፈልገውን እና ክለቡ ከሌሎች ጥያቄዎችን እንደማይቀበል የሚያውቀውን የወጣት ጊይል ፈርናንዴዝ ውል ለማደስ ከወዲሁ እየተነጋገረ ነው። ሌሎች ብዙ ቡድኖችም ፍላጎት ስላላቸው ስምምነት ላይ መድረስ ያስፈልጋል። ክለቡ ተጫዋቹን ያምነዋል።
- Tjuanmarti🎖
👍 13
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ኢልካይ ጉንዶጋን ባርሴሎናን መልቀቅ አይፈልግም። ክለቡም አያስገድደውም። ነገር ግን ትልቅ ጥያቄ ከመጣ ሊታሰብበት ይችላል።
- Tjuanmarti🎖
Оберіть інший тариф
На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.