cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

የባርሴሎና ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

የታላቁ ክለባችን ባርሴሎና ደጋፊዎች እና የንጉሱ አድናቂዎች ቻናል 🔵 የሻምፒዮኑ ክለባችን ትኩስ ትኩስ ዜናዎች እና ስለ ንጉሱ ማንኛውም አይነት መረጃ 🔴 🔵ቀጥታ ስርጭት 🔴 🔵ቅድመ ጨዋታ ትንተናዎች 🔴 🔵ያልተሰሙ የክለባችን እና የሊዮ ቁጥራዊ መረጃዎች በሚያምር አቀራረብ 🔴 CREATORS:- @MESAY30T AND Visca Barça!! ◾️

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
51 098
Suscriptores
-17824 horas
+6087 días
+5 49130 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

የናይክ የእድሳት ስምምነት ክለቡ በክረምቱ መስኮት ያለ ምንም ገደብ በመደበኛነት እንዲሰራ ይረዳል። - AdriaAlbets
Mostrar todo...
👏 10🙏 1
🚨🚨ቴር ስቴገን በባርሴሎና መቆየት ይፈልጋል። - mundodeportivo
Mostrar todo...
👍 9 2
ዛሬ ከወጡች ዘገባዎች በተቃራኒ የክለቡ ምንጮች በቪቶር ሮኬ ላይ ምንም አይነት ውሳኔ እንዳልተደረገ ተናግረዋል። ሁሉም ነገር ብራዚላዊውን ለመመዝገብ በቂ የFFP መኖሮ ወይም አለመኖሩ ላይ እንደሚወሰን አረጋግጠዋል። - Mundodeportivo
Mostrar todo...
👍 7
ዛሬ ከወጡች ዘገባዎች በተቃራኒ የክለቡ ምንጮች በቪቶር ሮኬ ላይ ምንም አይነት ውሳኔ እንዳልተደረገ ተናግረዋል። ሁሉም ነገር ብራዚላዊውን ለመመዝገብ በቂ የFFP መኖሮ ወይም አለመኖሩ ላይ እንደሚወሰን አረጋግጠዋል። - Mundodeportivo
Mostrar todo...
ሁለት መርሃ ግብር ብቻ በቀረበት የስፔን ላሊጋ ጨዋታ የኮከብ ግብ አግቢ ፉክክሩ ጦፏል። ሌዋንዶውክሲ በፍክክሩ ለመቆየት ዛሬ ግብ ማስቆጠር ይኖርበታል። @BARCAFANSETHIOPIA
Mostrar todo...
👍 8
🚨🚨ባርሴሎና ከጆዋዎ ፊሊክስ ይልቅ ጆአዎ ካንሴሎን ማስፈረም ይመርጣል። - La_SER
Mostrar todo...
👍 16
🚨BREAKING: ዲኮ ቪቶር ሮኬ በሚቀጥለው የውድድር አመት በ FC ባርሴሎና እንደማይቀጥል ወስኗል። ወኪሎቹን ውሰት ወይም ቋሚ ዝውውር ይጠይቃል። ዣቪ ሮኬ አስተማማኝ እንዳልሆነ እና የስፖርት ማኔጅመንቱ በእሱ ተስማምቷል። - La_SER
Mostrar todo...
💔 20👍 1
🚨🚨አል ኢቲሃድ በዚህ ክረምት ቴርስቴገንን ለማስፈረም ይሞክራል። እነሱ የመጨረሻ ውሳኔ ወስደዋል እና እንዲቀላቀል ሊያሳምኑት ይሞክራሉ። - Mundodeportivo🎖
Mostrar todo...
👍 10
🚨🚨ዣቪ ሄርናንዴዝ ለጊዶ ሮድሪጌዝ በሚቀጥለው ሲዝን ባርሴሎናን እንዲቀላቀል ፍቃድ ሰጥቷል። ጊዶን እንደ አማራጭ መፍትሄ እና ለባርሳ እቅድ ወሳኝ ተጫዋች አድርጎ ነው የሚመለከተው። የመጨረሻውን ፊርማ በመጠባበቅ ላይ ባለው የሁለት አመት ውል ከአማራጭ ጋር ተስማምተዋል። - FabrizioRomano🎖
Mostrar todo...
👍 10
ኦድሪዮዞላ (የሪያል ሶሴዳድ ተጫዋች): 🗣"አዎ, አስቸጋሪ ጊዜ ውስጥ ናቸው, ነገር ግን ባርሴሎና እየታገሉ ቢሆንም በእናንተ ላይ ከፍተኛ ጉዳት ሊያደርሱ ይችላሉ። ባርሴሎና ታላቅ ክለብ ነው፤ የወጣት ተጫዋቾች ቡድን ዘመንን ሊወክል ይችላል።"
Mostrar todo...
👍 18🎉 1