Ethio United Zone
Open in Telegram
ይህ በFacebook ከ136 ሺ በላይ ተከታይ ያለው የማንችስተር ኢትዮጵያ አዲሱ የቴሌግራም ቻናል ነው ! ➾ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ፈጣን መረጃዎች ➾ ዩናይትድን የተመለከቱ የዝውውር ዜናዎች ➾ የጨዋታ ቀን ስርጭት ከየስታዲየሞቹ ➾ የተጨዋቾች ፣ የአሰልጣኞች ታሪክ ባማረ አቀራረብ ወደእናንተ እናደርሳለን ከእኛ ጋር ሁኑ መረጃዎን በስልኮ ወዲያው ያግኙ !
Show more1 754
Subscribers
No data24 hours
-77 days
+5630 days
Data loading in progress...
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+39
in 0 channels
August '26
+173
in 0 channels
Get PRO
July '26
+209
in 1 channels
Get PRO
June '26
+143
in 0 channels
Get PRO
May '26
+127
in 0 channels
Get PRO
April '26
+29
in 0 channels
Get PRO
March '26
+35
in 0 channels
Get PRO
February '26
+17
in 0 channels
Get PRO
January '26
+41
in 0 channels
Get PRO
December '25
+32
in 0 channels
Get PRO
November '25
+12
in 0 channels
Get PRO
October '25
+11
in 0 channels
Get PRO
September '25
+7
in 0 channels
Get PRO
August '25
+17
in 0 channels
Get PRO
July '25
+17
in 0 channels
Get PRO
June '25
+29
in 0 channels
Get PRO
May '25
+22
in 0 channels
Get PRO
April '25
+13
in 0 channels
Get PRO
March '25
+3
in 0 channels
Get PRO
February '25
+15
in 0 channels
Get PRO
January '25
+18
in 0 channels
Get PRO
December '24
+26
in 0 channels
Get PRO
November '24
+24
in 0 channels
Get PRO
October '24
+21
in 1 channels
Get PRO
September '24
+2
in 0 channels
Get PRO
August '24
+205
in 2 channels
Get PRO
July '24
+1 332
in 2 channels
Get PRO
June '240
in 3 channels
Get PRO
May '24
+6
in 1 channels
Get PRO
April '24
+514
in 2 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 10 September | +1 | |||
| 09 September | +2 | |||
| 08 September | +4 | |||
| 07 September | +2 | |||
| 06 September | +2 | |||
| 05 September | +2 | |||
| 04 September | +4 | |||
| 03 September | +6 | |||
| 02 September | +7 | |||
| 01 September | +9 |
Channel Posts
✅ ሳባህ FC ገና ኦልድ ትራፎርድ እንደደረሱ ወደ ሜዳው በመግባት እየሳቁ፣ ፎቶ እየተነሱ፣ ኳስ ወደ ባዶ መረብ እየመቱ ልክ የቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ እንዳሸነፉ ያህል እያከበሩ ይገኛሉ።
እውነቱን ለመናገር እኔም አልፈርዳቸውም — ዋናው ጨዋታ አንዴ ከተጀመረ ወደ እኛ ፍፁም ቅጣት ምት ክልል እንኳን ስለማይቀርቡ በልምምድ ወቅት የቻሉትን ያህል ግብ ማስቆጠር አለባቸው! እንግዲህ የፎቶ ፕሮግራሙን በጥሩ ሁኔታ ይደሰቱበት! 😭🔥
የጨዋታው ዳኛ ፊሽካውን በሚነፋበት ቅጽበት የሚተነፍሱት አየር ስለሚቋረጥና ለ90 ደቂቃ ሙሉ ስለሚታፈኑ፣ ይህን የልምምድ ጊዜ እያንዳንዷን ደቂቃ በጥሩ ሁኔታ ይጠቀሙበት 😂
እንኳን ሕልሞች ሁሉ እውን ወደሚሆንበት ቲያትር (Theatre of Dreams) በደህና መጣችሁ፤ የቀሯችሁን ግቦች በሙሉ በልምምዱ ወቅት ተጥቀማችሁ ጨርሳችኋል ብለን ተስፋ እናደርጋለን! 🔴⚡
| 2 | ስለ ዛሬው ጨዋታ የተለያዩ ሀሳቦች አሉ
✅ ዩናይትድ ዛሬ ምሽት የአዘርባጃኑን ክለብ ሳባህን ይገጥማል ። ሳባህ በ 2017 የተመሰረተ ክለብ ሲሆን ዛሬ የመጀመሪያ የሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታቸውን በኦልድትራፎርድ ያደርጋሉ ።
ይህን ተከትሎ የሳባህ አሰልጣኝ ቫልዳስ ዳምብራውስካስ ይህንን ብለዋል" 🗣️💥
“በዛሬው ጨዋታ ከማንቸስተር ዩናይትድ ጋር በታክቲክም ሆነ በአካላዊ ብቃት ራሳችንን ማወዳደር አለብን ብዬ አላስብም ማንቸስተር ዩናይትድ አሁንም ማንቸስተር ዩናይትድ ነው ለእኔ ደግሞ የአለማችን ትልቁ ክለብ ነው።”
✍ በእውነት የትልቅ ሰው ንግግር ነው 😂 አሰልጣኙ እንደዛ ቢሉም የተጨዋቾቻቸው ሪእከሽን ግን እንደዛ አይደለም 🙄 ድልድሉ በወጣ እለት ጭራሽ ሲጨፍሩ ነበር 😁
✍ ከትልቅ ክለብጋ ሊጫወቱ ስለሆኑ ደስብሏቸው ነው ወይስ ንቀውን ነው 😁 ግራ ገባኝ እኮ 🤔
✍ መጀመሪያ ከአርሰናል እንደደረሳቸው ሲያውቁ ደስ አላቸው ከዛ ዩናይትድ እንደደረሳቸው ሲያውቁ ግን ቀወጡት 😁😁 ከዩናይትድ መጫወት ደስታ ይሰጣል ወይስ ቀላል ተጋጣሚ ደርሷቸው ነው የቀወጡት 🙄
✍ ቪዲዮው ከስር አለ 👇 | 73 |
| 3 | ✅ MATCH DAY - የጨዋታ ቀን
✅ ሻምፒዮንስ ሊግ 🤩 We're Back 🙌
✅ ማንቸስተር ዩናይትድ 🆚 ሳባህ
🏟 ኦልድትራፎርድ
⏰ 04:00
✍ ግምትዎን ያስቀምጡ ....
@ETHIO_UNITED_ZONE
@ETHIO_UNITED_ZONE | 115 |
| 4 | ✅ OFFICIAL STATEMENT: UNITED’S RESULTS WILL DETERMINE MY MOOD” 😭🔴
✍ NO CALLS. NO TEXTS. NO QUESTIONS. NO ‘HOW ARE YOU?’” 😭😭
✍ Allow me to heal until next game.
✍ Thank you for you're cooperation | 322 |
| 5 | ይህ በጣም የሚያበሳጭ ተደጋጋሚ ሁኔታ ነው... በውድድር ዘመኑ መጀመሪያ ላይ ከሚጠበቀው 9 ነጥብ ውስጥ ከ4 ነጥብ በላይ ማሳካት የማንችለው ለምንድነው? 🤷♂️
ሃል ሲቲ ፣ ኢፕስዊች እና ኤቨርተን ... ከፊታችን ከነበሩት ቡድኖች አኳያ ከዚህ የተሻለ ውጤት ማምጣት ነበረብን
ገና ከአሁኑ ከላይ ካሉት ቡድን የ5 ነጥብ ልዩነት አለን በ3 ጨዋታ 5 ነጥብ ልዩነት its crazy 😔
ማንችስተር ዩናይትድ በፍጥነት ወደ አሸናፊነት መንገድ መመለስ አለበት 🙁 | 397 |
| 6 | ✅ ማይክል ካሪክ ለዚህኛው ጨዋታ የተወሰነ ተጠያቂነት መውሰድ አለበት
በዛሬው ዕለት የተወሰኑ ግራ የሚያጋቡ ውሳኔዎች ነበሩ
✍ በግራ መስመር የተሻለ የማጥቃት መነሻችን የነበረውን ራሽፎርድን ቀይሮ ማስወጣቱ ትክክል አልነበረ ።
✍ ካሪክ ራሽፎርድን አስወጥቶ ዶርጉን ያስገባው ለመከላከል ጥንቃቄ ነበር ግን ተሳስቷል የራሽፎርድ በዛሬ ምርጥ አቋም መኖር በማጥቃት የመከላከል መርህ ይጠቅም ነበር።
✍ የተከላካይ ክፍላችን ቀድሞውኑ በጣም ደካማ በሆነበት ሁኔታ ዶርጉን እንደ አጥቂ ማጫወቱ
✍ ሴስኮን በቋሚነት ከማሰለፍ ይልቅ ኩንሀን በአጥቂ መስመር ማስጀመሩ ነገር ግን ሴስኮ ተቀይሮ ገብቶ ወዲያውኑ አጥቂ መስመሩን መምራት የሚገባው እሱ እንደሆነ አሳይቷል ኩንሀ ከመሀል አጥቂነት ይልቅ በግራ ክንፍ ቦታ ላይ መፎካከር ነበረበት
ሁለት ጊዜ መርተን ውጤት ማስጠበቅ አልቻልንም | 380 |
| 7 | ✅ ማይክል ካሪክ ማመን አልቻለም 💔
3 ጨዋታ
1 አሸነፈ
1ተሸነፈ
1 አቻ
✍ The real test has begun 👀 | 335 |
| 8 | ✍ ደካማ አቋም ነበር !! ምንም ነገር ሳይፈጥር ጨዋታው አለቀ ። ለእሁዱ ጨዋታ ትክሰናለህ ብለን አልፈንሃል !! | 334 |
| 9 | ✅ እረጅም አመት ነው 😒 በዚህ የተከላካይ ስብስብ ከባድ ነው 😔 ። በ 3 ጨዋታ 6 ጎል ተቆጥሮብናል 🥶 በትንንሾቹ ክለቦች እንዲህ ከሆንን ከትልልቆቹ እንዴት ልንሆን ነው ?
አረ ባሌባ እያነከስክም ቢሆን ለደርቢው ጨዋታ 🤲 | 321 |
| 10 | ✍ ልፋታቸውን ሁሉ መና አደረጉት መናኛዎች😏
✍ ይሄ ሶስት ነጥብ ያስፈልገን ነበር ። ሀሙስ UCI አለን ሳምንት እሁድ ማንቸስተር ደርቢ 👀 | 335 |
| 11 | የማይረቡ ውጤት ማስጠበቅ ያቅታቸዋል 🤨 | 333 |
| 12 | FT EVE 2-2 MUN | 337 |
| 13 | fuckkk | 345 |
| 14 | ጎል ኤቨርተን | 347 |
| 15 | ማዝራዊ ገባ
ሾው ወጣ | 351 |
| 16 | 90' +5 | 358 |
| 17 | 89' EVE 0-1 MUN | 348 |
| 18 | ሴስኮ ቆንጆ ሄዲንግ | 349 |
| 19 | ሾው ቆንጆ ክሮስ | 352 |
| 20 | ወዘወዘውውውውውውውውውውው | 349 |
