cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking ÂŤAccept allÂť, you agree to the use of cookies.

avatar

Hebrew 🇮🇱 עברית

የዕብራይስጥ ቋንቋን ይማሩ למדו איתנו את השפה עברית study hebrew with us

Show more
Advertising posts
2 128
Subscribers
+324 hours
-197 days
-4930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
“በመሬታቸውም እተክላቸዋለኹ፤ ዳግምም ከመሬታቸው ላይ አይነቀሉም...” ተብሎ በዓሞጽ የትንቢት መጽሐፍ ላይ ተጽፏል። ልብ አድርጉ! ይህን የተናገረ ሰው ወይም ሐሳዊ ነቢይ አይደለም፤ ራሱ ሀሼም እንጂ፤ ጥቅሱ ሲጠናቀቅ “አማር ሀሼም ኤሎሄይኻ” ይላልና። ስለዚህ ዓለም ተሰብስቦ ምድሪቱ የእሥራኤል አይደለም ቢል ስንኳ ከጩኸት አይዘልም። የእኛ አምላክ የተናገረውን ሲፈጽም አይተናልና። @Hebrewethio @Hebrewethio
Show all...
👍 14😁 2
Photo unavailableShow in Telegram
ቱርክ የሥራ ዕድል ለሴቶች 🇹🇷 ♻️ ሥራ:- ህፃናት መንከባከብ እና እንግሊዝኛ ቋንቋ ማለማመድ ♻️ ቪዛ:- የአንድ ዓመት የስራ ቪዛ ( 1 year work visa ) ♻️ ተፈላጊ:- ሁለት ♻️ ፆታ:- ሴት 🔆 የፕሮሰስ ጊዜ:- 4-5 ሳምንታት 🔆 አጠቃላይ የፕሮሰስ ወጪ:- 270 ሺህ መስፈርቶች 〽️ ፓስፖርት 〽️ በቂ የእንግሊዝኛ ችሎታ 〽️ ከ20 - 30 ዓመት 〽️ ቋሚ የአንድ ዓመት Work visa contract መግባት የምትችል 👇 @Hebruat
Show all...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
የስራ ዕድል በዱባይ! ሥራ - Typing and Online content creating ደሞዝ - 3000 durham ( 90,000 ብር በብላክ ምንዛሬ ) ምግብ እና መኖሪያ የአፖርትመንት ዶርም ከድርጅቱ በየሁለት ወር የአምስት ቀን ረፍት ( በአምስት ቀን ረፍት ጊዜ ወደ ሀገር መጥቶ ቤተሰብ ጠይቆ መመለስ የሚያስችል ወጭውን ድርጅቱ የሚሸፍነው ) ተፈላጊ ፆታ አይለይም ፓስፖርት ያለው እንግሊዝኛ የሚችል እና ኮምፒውተር ላይ Type ማድረግ የሚችል ወይም የምትችል ዲግሪ ያላቸው ይበረታታሉ። ዲግሪ የሌለው በቂ የእንግሊዝኛ ችሎታ ያለውም ይበረታታል። የፕሮሰስ ጊዜ 2-3 ሳምንት አጠቃላይ የፕሮሰስ ወጪ 160 -165 ሺህ ብር ከቪዛ በፊት ቅድመ ክፍያ የለውም። መስራት የምትፈልጉ 👇 @Hebruat
Show all...
👍 7
Photo unavailableShow in Telegram
💬💬💬💬💬💬💎 Good News notcoin Mine ስታደርጉ ለነበራችሁ.... April 20 ላይ List ይደረጋል👌 I guess its no more " probably nothing ". Feels like its becoming sth
Show all...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
በጣም ደስ ብሎናል😍 ከሦስት ቀን በፊት በምስሉ ላይ የምትመለከቱትን ፖስት ለ 12 ሰዓታት ፖስት አድርገን ነበር። ድርጅቱ የትራንስፖርት ማንኛውም ወጭ ሸፍኖ በሁለት ዓመት የስራ ኮንትራንት ወደ ዱባይ የሚወስዳት ሴት መዝገብ ያዥ ማስታወቂያ አጋርተናችሁ ነበር። 21 ሴቶች በውስጥ መስመር ፍላጐታችሁን ነግራችሁኝ የድርጅቱን መስፈርቶች ልኬላችሁ ነበር። ፍላጎት ካሳዩት ውስጥ 4 ሴቶች አልፈዋል። ከአራቱ መካከል ፈተናውን የምታልፍ አንድ ሴት ብቻ ይህን የስራ ዕድል ታገኛለች። አራቱም ካላለፉ ማስታወቂያውን በድጋሚ ለሌሎች ፈላጊዎች እንለቅላችኋለን። ለእነዚህ አራት እህቶቻችን መልካም ምኞታችንን እናደርሳችኋለን። ሌሎች የውጭ ሀገር የስራ ማስታወቂያዎች ሲመጡ እናሳውቃችኋለን። መልካም ዕድል💙
Show all...
👏 3
✡ - አይሁድና አእምሮው - ከመላው ዓለም ሕዝብ ረገድ አይሁድ የዓለምን 0.2 በመቶ ብቻ የሕዝብ ድርሻ አለው፡፡ በእውነቱ እጅግ አነስተኛ ቍጥር ነው። ይኹን እንጂ ከ1901 እስከ 2020 ዓ/ም ባሉት 119 ዓመታት ውስጥ 900 የሚያኽሉ ሰዎች የኖቤል ሽልማትን አሸናፊነት ሲቀዳጁ ከእነዚያ ተሸላሚዎች ውስጥ 204 የሚኾኑቱ አይሁድ ናቸው፡፡ እንግዲህ ከሕዝባቸው አነስተኛ ርቢ አንጻር ለዚህች ዓለም ያበረከቱት አስተዋፅኦ ሲታሰብ (ሲብሰለሰል) ከሚጠበቀው በላይና በእጅጉ የላቀ ነው ያሠኛል፡፡ በሰላም 9 ፥ በኬሚስትሪ 36 ፥ በኢኮኖሚክስ 33 ፣ በሥነ ጽሑፍ 15 ፥ በፊዚክስ 55 ፣ በሥነ ሕይወትና በሕክምና 56 ፤ በጥቅሉ 204 አይሁድ በየዘርፉ የኖቤልን ሽልማት አሸንፈዋል፡፡ ለምሳሌ ያኽል ባያሌው የሚታወቁቱ፡— አልበርት አንስታይን (ፊዚሲስት) ፥ ኔልስ ቦህር (ፊዚሲስት) ፥ ሲግመን ፍሬድ (ሳይካትሪስት) ፣ ፍሪትዝ ሐበር (ኬሚስት) ፣ ሮሳሊንድ ፍራንክሊን (ባዮሎጂስት) እንዲሁ በሰላም ዘርፍ ያሸነፉት የእሥራኤሉ ጠ/ሚር ሚናሒም ቤጊንና ሺምዖን ፔሬትዝ የሚጠቀሱት ናቸው። የአይሁድ ሳይንስ ዐዋቅያን ጭንቅላታቸውን (ጭንቅ—አልላት) በአግባቡ አውጠንጥነው በዓለም ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ በመፍጠር በተለይም ደግሞ የኹሉ በኾነው በሳይንሱ መስክ ላይ ያበቀሉት ሳይንሳዊ ዘር ፥ የሰው ልጅ የሚኖርባት ዓለም ረቂቅ ጥበብን እንድትጐናጸፍና የኋላ ቀር ኑሮ ቅዝቃዜ ዐጥንቷን እንዳይቈረጥመው አድርገዋል። በአንጐላቸው አብላልተው ካመጠቋቸው አይጠገቤ ሳይንሳዊ ዕውቀቶችም የተነሣ ሳይንስን ለአፍታ ሳይምሩ እንደ ኳስ አንዴ ወዲህ ፥ አንዴ ወዲያ እያንከባለሉ ምስጢሩን ኹሉ አዘርግፈውታል ቢባል የሚጋነን አይኾንም ! የኣዳም ልጅ ኹሉ ያውሬ ባሕርይ በተላመደበት በክፉው ዘመን ዐይናችኹን አልያችኹ የተባሉት አይሁድ ኑሯቸው የኢትዮጵያ አበው (አባቶች) እንደሚተርቱት ያለ ኾኖባቸው ነበር። አበው ኢትዮጵያውያን ሲተርቱ “ብዕር ዘኢተፈጸመ ዐጸባሁ ወእምድኅረ ዘሞተ ይጠፈር ቍርበቱ ለከበሮ” ይላሉ። “መከራው ያላለቀለት በሬ ከሞተም በኋላ ቈዳው ለከበሮ ይጠፈራል” ማለታቸው ነው። ምንም እንኳ የዓለም ልጆች ኹሉ በየአጽናፉ ‘አክ ፥ እንትፍ’ ቢሏቸው የአእምሯቸው ውጤት የኾነውን ብስል ፍሬ አላምጠው ወደ ከርሣቸው ለመዶል ግን አሻፈረኝ ማለት አልቻሉም ! እጅጉን ይጣፍጣልና። እንሆ በዓለም ብረት (ብሌን) ሲታዩ እንደ ሕዋስ እጅጉን ንኡሳን የኾኑ እሊህ ምስኪናን አይሁድ አስደማሚ ግብር የገበሩ የዕውቀት አለቃ በመኾናቸው እንደ አገር ፈርጣማና ጕልበታም ኾነው እንዲታዩ አብቅቷቸዋል። እነኚሁን ፊደሎቼን እንኳ በተራ አስተባብሬ በዚሁ ፌስቡክ (መጽሐፈ ገጽ) በተባለ ባቡር ላሳፍራቸው የቻልኹት ፥ አንድ ማርክ ዙከርበርግ የተባለ አይሁዳዊ ካዳበረው ቍድስ ተቋዳሽ ኾኜ ነው። (ፕኒኤል)
Show all...
👍 7❤ 3
ኔታንያሁ እስራኤል እየጨመረ ለመጣው አለማቀፍ ጫና ሸብረክ እንደማትል ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ ከተጀመረ 170 ቀናትን ያስቆጠረው የእስራኤል ሀማስ ጦርነት ለእስራኤል ህልውና ሲባል ሀማስ ጨርሶ እስኪደመሰስ ድረስ ጥቃቱ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተናግረዋል። ከቀናት በፊት ኔታንያሁ በገለፁት መሠረት የሌሎች አረብ ሐገራት መሪዎች እስራኤል በፍልስጥኤም ታጣቂ ላይ የምትወስደውን እርምጃ አጠናክራ መቀጠሏን እንደሚስማሙበት ገልጠዋል። ምንም እንኳን የትኞቹ የአረብ ሐገራት የእስራኤልን ጥቃት እንደሚደግፉ ግልጽ ባያደርጉም ከኢራን ጋር ከፍተኛ ችግር ያለባቸው ሳዑዲ ዓረቢያ እና አረብ ኢምሬት እንደሆኑ አያጠያይቅም። ልኡካቸው በዋሽንግተን ሊያደርገው የነበረው ጉዞ የተሰረዘውም የጋዛውን ጦርነት የሚያስቆመው እንደሌለ ለሃማስ መልዕክት ለማስተላለፍ ነው ብለዋል።
Show all...
👍 6😁 1
የስራ ዕድል ለሴቶች በዱባይ ሥራ:- መዝገብ መያዝ ተፈላጊ:- 01 ፆታ:- ሴት ደሞዝ:- 2500 Durham ሙሉ የጉዞ ወጪ ድርጅቱ ይሸፍናል። አናግሩኝ 👇 @Hebruat
Show all...
👍 5
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን እና የእስራኤሉ ጠ/ሚኒስትር ቢኒያሚን ኔታንያሁ በጋዛ ጦርነት ጉዳይ ተጣልተዋል‼ ~~~~ ባይደን እና ኔታንያሁን ያጣላቸው ጉዳይ "ጆ ባይደን ባለፈው ሳምንት ኔታንያሁን እስራኤልን የጎዳ ሰው ነው ካሉ በኋላ ነው። ኔታንያሁ በምላሻቸውም ባይደን ይረፉ ሃማስን የማጥፋት ዘመቻችንን የሚያስቆመን የለም ብለው መልሰውላቸዋል። ባይደን የእስራኤል ጦር ንፁኃንን መጠበቅ አለበት በጀምላ ንፁኃንን መግደል መቆም አለበት ይላሉ። ኔታንያሁ ደግሞ ንፁኃንን እየጠበቅን ነው ሃማስ በንፁኃን ፍልስጤማዊያን ተከልሎ ነው ጥቃት የሚፈፅመው ሲሉ ያስረዳሉ። ትናንት የሃማስ ጠንካራ ይዞታ ነው የሚባለው በደቡብ ጋዛ የእስራኤል ጦር ገብቷል። በጋዛ የሚገኘው ትልቁ የአልፋሻ ሆስፒታል የእስራኤል ጦር በመክበብ በሆስፒታሉ ተጠልለው ጥቃት የሚፈፅሙ የሃማስ አባላትን ደምስሷል። የጋዛው ጦርነት እያለቀ ነው የሚሉ አሉ። የእስራኤል ጦር በዘመናዊ መሳሪያ በመታገዝ የሀማስ አመራሮችን እየገደለች ነው ሲሉ ያስረዳሉ። ባለፈው ሳምንት የሃማስ ማስተር ማይንድ የሚባለው ማርዋን ኢሳ መገደሉ ይታወቃል። አንዳንዶች ደግሞ የለም እስራኤል በጋዛ አታሸንፍም፣ የሀማስ ታጣቂዎች በደፈጣ ጥቃት አልተቻሉም ሲሉ ያስረዳሉ። ጦርነቱ በዙ ጊዜ ሊፈጅ ይችላል ይላሉ።
Show all...
👍 7