cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qilingÂť, bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Hebrew 🇮🇱 עברית

የዕብራይስጥ ቋንቋን ይማሩ למדו איתנו את השפה עברית study hebrew with us

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
2 005
Obunachilar
-624 soatlar
-167 kunlar
-7430 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Notcoin ላመለጣችሁ ወይም ብዙ Notcoin ለሌላችሁ አሁን ሌላ አዲስ እና ከኖትኮይን የሚበልጥ መጥቷል። 10 Million Dollar በጀት አለው። 👇 https://t.me/wontonairdrop_bot?start=6315613107
Hammasini ko'rsatish...
ገንዘብ ትፈልጋለህ! ግን እንደዚህ አይነት ቀላል ስራዎችን አትሰሩም። 👇 { START } ^ Daily work ^
Hammasini ko'rsatish...
ገንዘብ ትፈልጋለህ! ግን እንደዚህ አይነት ቀላል ስራዎችን አትሰሩም። 👇 { START } ^ Daily work ^
Hammasini ko'rsatish...
$PRETON DROP

Preton community: @preton Preton community: @preton_cis Chat: @chat_preton Cooperation: @eleidans

❤ 1
Photo unavailableShow in Telegram
የጦር ካቢኔያቸው መበተኑ ተነግሯል የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ የሀገሪቱን ጦር ካቢኔ መበተናቸው ተሰምቷል፡፡ ውሳኔው የእስራኤል የጦር ካቢኔ ሚኒስትር ቤኒ ጋንትዝ ሥልጣን መልቀቃቸውን ተከትሎ የተደረገ መሆኑ ተመላክቷል፡፡ የጦር ካቢኔው መበተን ውሳኔ የእስራኤል የፖለቲካ እና ደህንነት ካቢኔ በጉዳዩ ላይ ከመከረ በኋላ የተላለፈ መሆኑንም አልጀዚራን ጠቅሶ ፋና ዘግቧል፡፡ የእስራኤል ጦር ካቢኔ ስድስት አባላት የነበሩት ሲሆን በቅርቡም አዲስ ካቢኔ እንደሚቋቋም ተጠቁሟል፡፡ በቅርቡ የጦር ካቢኔ ሚኒስትር ቤኒ ጋንትዝ ከስልጣን መልቀቅ ከጋዛ ጦርነት በኋላ ባለው ዕቅድ ላይ ከጠ/ሚ ቤንያሚን ኔታንያሁ ጋር የተፈጠረው ልዩነት ማሳያ ተደርጎ ሲነሳ መቆየቱ በዘገባው ተጠቅሷል፡፡ @Addis_News
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
Notcoin ላመለጣችሁ ወይ በደንብ ላልሰራችሁ AVACoin በቅርቡ ወደ ገንዘብ የሚቀየር airdrop ነው። እስከ June 1 ድረስ Tap Tap ይደረግ ነበር። አሁን ሰው በመጋበዝ እና Task በመስራት Coin መሰብሰብ ትችላላችሁ። አሁን ላይ 100 AVA ወደ 6$ ነው Pre selling ሽያጩ። ጀምሩት እና ስሩት ታመሰግኑኛላችሁ። ትንሽ ጊዜ ነው የቀረው። 👇 https://t.me/avagoldcoin_bot?start=c013c031b20ca21de335
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
እስራኤል በጋዛ ምርኮኛ ከሆኑ ሰዎች መካከል ከአንድ ሦስተኛ በላይ የሚሆኑት መሞታቸውን አስታወቀች እስራኤል በጋዛ ከሚገኙ ምርኮኞች መካከል ከሲሶ በላይ የሚሆኑት ሞተዋል ብላ ታምናለች ሲል በመንግስት መረጃ የወጣዉ አሃዝ አመላክቷል፡፡በጥቅምት ሰባት በሃማስ ታግተዉ ከተወሰዱት 250 ሰዎች መካከል በህዳር ወር በተደረሰዉ የሰላም ስምምነት የተወሰኑት መለቀቃቸዉ ይታወሳል፡፡የእስራኤል ወታደሮች የተወሰኑ ምርኮኞች አስከሬን ወስደዋል። የእስራኤል መንግስት እስካሁን 120 ያህል ሰዎች አሁንም በእስር ላይ እንደሚገኙ የገለፀ ሲሆን ከነዚህም ውስጥ 43ቱ ህይወታቸዉ ማለፉን በእስራኤል ባለስልጣናት በተለያዩ የመረጃ ምንጮች፣ የስለላ መረጃ፣ የደህንነት ካሜራ እና የፎረንሲክ ትንታኔዎች አረጋግጠዋል፡፡እስራኤል በጋዛ ሆስፒታሎችን ማጥቃት እና የህክምና ባለሙያዎችን መግደሏን በቀጠለችበት ወቅት በርካታ ምርኮኞች በእስራኤል የአየር ጥቃት መገደላቸውን አስታዉቋል፡፡ በጋዛ የጤና መሰረተ ልማቶች በመዉደማቸዉ የቆሰሉ ምርኮኞች መሞታቸውን ሃማስ ይፋ አድርጓል፡፡ በኳታር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማጅድ አል-አንሷሪ ጦርነቱን ለማቆም በድርድር ጠረጴዛ ላይ ተቀምጦ ስምምነት ላይ ከመድረስ በቀር ሌላ አማራጭ የለም ብለዋል።"በዚህ ጦርነት ማንም ኃይል ሙሉ በሙሉ ማሸነፍ አይችልም፤ ሃማስን ጠራርጎ ማጥፋት ወይም የፍልስጤምን ጉዳይ ወደጎን ማድረግ የበለጠ ብጥብጥ ብቻ እንደሚያመጣ እና ሊሳካ እንደማይችል ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ በጣም ግልፅ ይመስለኛል ሲሉ ተናግረዋል። @Addis_News
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
Try this. የሰራችሁት 3USD ሲደርስ ማውጣት ይቻላል። ጎበዝ ከሆናችሁ በቀን እስከ 9USD መስራት ትችላላችሁ። አሰራሩ invite ማድረግ ብቻ ነው። https://t.me/preton_drop_bot?start=6e5a3bc0-eff7-475c-a303-9629b704d0bd
Hammasini ko'rsatish...
$PRETON DROP

Preton community: @preton Preton community: @preton_cis Chat: @chat_preton Cooperation: @eleidans

👍 2
Notcoin እንዴት ነበር። እኔ አሁን ባለው ዋጋ ከ 110 ሺህ ብር በላይ አግኝቼበታለሁ። በዚህ ቻናል ላይ ባገኙት refferal ጀምራችሁ ብዙ የሰራችሁ አላችሁ። ለእናንተም አሪፍ ስላገኛችሁበት ደስ በሎኛል። ቢረፍድም መልካም ምኞታችን ነው🙏 ከዕብራይስጥ ቋንቋ በተጨማሪ እንደ Notcoin አይነት ሌሎች Tokens እናጋራችኋለን።
Hammasini ko'rsatish...
👏 4👍 2
ሰላም ቤተሰብ🫡 שלום מִשׁפַּחתִ' 👐 ወደ ሁለት ወር ለሚጠጋ ጊዜ ከሀገር ውጭ ነበርኩኝ። ሀገር ውስጥ ስላልነበርኩ ነው የተጠፋፋነው። አሁን በሰላም ተመልሰናል። በቴሌግራም ቻነላችን አብረን እንቆያለን። የ VIP Hebrew course ይቀጥላል።
Hammasini ko'rsatish...
👍 10❤ 5
Photo unavailableShow in Telegram
“በመሬታቸውም እተክላቸዋለኹ፤ ዳግምም ከመሬታቸው ላይ አይነቀሉም...” ተብሎ በዓሞጽ የትንቢት መጽሐፍ ላይ ተጽፏል። ልብ አድርጉ! ይህን የተናገረ ሰው ወይም ሐሳዊ ነቢይ አይደለም፤ ራሱ ሀሼም እንጂ፤ ጥቅሱ ሲጠናቀቅ “አማር ሀሼም ኤሎሄይኻ” ይላልና። ስለዚህ ዓለም ተሰብስቦ ምድሪቱ የእሥራኤል አይደለም ቢል ስንኳ ከጩኸት አይዘልም። የእኛ አምላክ የተናገረውን ሲፈጽም አይተናልና። @Hebrewethio @Hebrewethio
Hammasini ko'rsatish...
👍 14😁 2
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.