cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Hebrew 🇮🇱 עברית

የዕብራይስጥ ቋንቋን ይማሩ למדו איתנו את השפה עברית study hebrew with us

Більше
Рекламні дописи
2 088
Підписники
-224 гОдини
-227 днів
-7130 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
Notcoin ላመለጣችሁ ወይ በደንብ ላልሰራችሁ AVACoin በቅርቡ ወደ ገንዘብ የሚቀየር airdrop ነው። እስከ June 1 ድረስ Tap Tap ይደረግ ነበር። አሁን ሰው በመጋበዝ እና Task በመስራት Coin መሰብሰብ ትችላላችሁ። አሁን ላይ 100 AVA ወደ 6$ ነው Pre selling ሽያጩ። ጀምሩት እና ስሩት ታመሰግኑኛላችሁ። ትንሽ ጊዜ ነው የቀረው። 👇 https://t.me/avagoldcoin_bot?start=c013c031b20ca21de335
Показати все...
👍 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
እስራኤል በጋዛ ምርኮኛ ከሆኑ ሰዎች መካከል ከአንድ ሦስተኛ በላይ የሚሆኑት መሞታቸውን አስታወቀች እስራኤል በጋዛ ከሚገኙ ምርኮኞች መካከል ከሲሶ በላይ የሚሆኑት ሞተዋል ብላ ታምናለች ሲል በመንግስት መረጃ የወጣዉ አሃዝ አመላክቷል፡፡በጥቅምት ሰባት በሃማስ ታግተዉ ከተወሰዱት 250 ሰዎች መካከል በህዳር ወር በተደረሰዉ የሰላም ስምምነት የተወሰኑት መለቀቃቸዉ ይታወሳል፡፡የእስራኤል ወታደሮች የተወሰኑ ምርኮኞች አስከሬን ወስደዋል። የእስራኤል መንግስት እስካሁን 120 ያህል ሰዎች አሁንም በእስር ላይ እንደሚገኙ የገለፀ ሲሆን ከነዚህም ውስጥ 43ቱ ህይወታቸዉ ማለፉን በእስራኤል ባለስልጣናት በተለያዩ የመረጃ ምንጮች፣ የስለላ መረጃ፣ የደህንነት ካሜራ እና የፎረንሲክ ትንታኔዎች አረጋግጠዋል፡፡እስራኤል በጋዛ ሆስፒታሎችን ማጥቃት እና የህክምና ባለሙያዎችን መግደሏን በቀጠለችበት ወቅት በርካታ ምርኮኞች በእስራኤል የአየር ጥቃት መገደላቸውን አስታዉቋል፡፡ በጋዛ የጤና መሰረተ ልማቶች በመዉደማቸዉ የቆሰሉ ምርኮኞች መሞታቸውን ሃማስ ይፋ አድርጓል፡፡ በኳታር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማጅድ አል-አንሷሪ ጦርነቱን ለማቆም በድርድር ጠረጴዛ ላይ ተቀምጦ ስምምነት ላይ ከመድረስ በቀር ሌላ አማራጭ የለም ብለዋል።"በዚህ ጦርነት ማንም ኃይል ሙሉ በሙሉ ማሸነፍ አይችልም፤ ሃማስን ጠራርጎ ማጥፋት ወይም የፍልስጤምን ጉዳይ ወደጎን ማድረግ የበለጠ ብጥብጥ ብቻ እንደሚያመጣ እና ሊሳካ እንደማይችል ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ በጣም ግልፅ ይመስለኛል ሲሉ ተናግረዋል። @Addis_News
Показати все...
👍 2
Try this. የሰራችሁት 3USD ሲደርስ ማውጣት ይቻላል። ጎበዝ ከሆናችሁ በቀን እስከ 9USD መስራት ትችላላችሁ። አሰራሩ invite ማድረግ ብቻ ነው። https://t.me/preton_drop_bot?start=6e5a3bc0-eff7-475c-a303-9629b704d0bd
Показати все...
$PRETON DROP

Preton community: @preton Preton community: @preton_cis Chat: @chat_preton Cooperation: @eleidans

👍 2
Notcoin እንዴት ነበር። እኔ አሁን ባለው ዋጋ ከ 110 ሺህ ብር በላይ አግኝቼበታለሁ። በዚህ ቻናል ላይ ባገኙት refferal ጀምራችሁ ብዙ የሰራችሁ አላችሁ። ለእናንተም አሪፍ ስላገኛችሁበት ደስ በሎኛል። ቢረፍድም መልካም ምኞታችን ነው🙏 ከዕብራይስጥ ቋንቋ በተጨማሪ እንደ Notcoin አይነት ሌሎች Tokens እናጋራችኋለን።
Показати все...
👏 4👍 1
ሰላም ቤተሰብ🫡 שלום מִשׁפַּחתִ' 👐 ወደ ሁለት ወር ለሚጠጋ ጊዜ ከሀገር ውጭ ነበርኩኝ። ሀገር ውስጥ ስላልነበርኩ ነው የተጠፋፋነው። አሁን በሰላም ተመልሰናል። በቴሌግራም ቻነላችን አብረን እንቆያለን። የ VIP Hebrew course ይቀጥላል።
Показати все...
👍 10❤ 5
Фото недоступнеДивитись в Telegram
“በመሬታቸውም እተክላቸዋለኹ፤ ዳግምም ከመሬታቸው ላይ አይነቀሉም...” ተብሎ በዓሞጽ የትንቢት መጽሐፍ ላይ ተጽፏል። ልብ አድርጉ! ይህን የተናገረ ሰው ወይም ሐሳዊ ነቢይ አይደለም፤ ራሱ ሀሼም እንጂ፤ ጥቅሱ ሲጠናቀቅ “አማር ሀሼም ኤሎሄይኻ” ይላልና። ስለዚህ ዓለም ተሰብስቦ ምድሪቱ የእሥራኤል አይደለም ቢል ስንኳ ከጩኸት አይዘልም። የእኛ አምላክ የተናገረውን ሲፈጽም አይተናልና። @Hebrewethio @Hebrewethio
Показати все...
👍 14😁 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ቱርክ የሥራ ዕድል ለሴቶች 🇹🇷 ♻️ ሥራ:- ህፃናት መንከባከብ እና እንግሊዝኛ ቋንቋ ማለማመድ ♻️ ቪዛ:- የአንድ ዓመት የስራ ቪዛ ( 1 year work visa ) ♻️ ተፈላጊ:- ሁለት ♻️ ፆታ:- ሴት 🔆 የፕሮሰስ ጊዜ:- 4-5 ሳምንታት 🔆 አጠቃላይ የፕሮሰስ ወጪ:- 270 ሺህ መስፈርቶች 〽️ ፓስፖርት 〽️ በቂ የእንግሊዝኛ ችሎታ 〽️ ከ20 - 30 ዓመት 〽️ ቋሚ የአንድ ዓመት Work visa contract መግባት የምትችል 👇 @Hebruat
Показати все...
👍 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የስራ ዕድል በዱባይ! ሥራ - Typing and Online content creating ደሞዝ - 3000 durham ( 90,000 ብር በብላክ ምንዛሬ ) ምግብ እና መኖሪያ የአፖርትመንት ዶርም ከድርጅቱ በየሁለት ወር የአምስት ቀን ረፍት ( በአምስት ቀን ረፍት ጊዜ ወደ ሀገር መጥቶ ቤተሰብ ጠይቆ መመለስ የሚያስችል ወጭውን ድርጅቱ የሚሸፍነው ) ተፈላጊ ፆታ አይለይም ፓስፖርት ያለው እንግሊዝኛ የሚችል እና ኮምፒውተር ላይ Type ማድረግ የሚችል ወይም የምትችል ዲግሪ ያላቸው ይበረታታሉ። ዲግሪ የሌለው በቂ የእንግሊዝኛ ችሎታ ያለውም ይበረታታል። የፕሮሰስ ጊዜ 2-3 ሳምንት አጠቃላይ የፕሮሰስ ወጪ 160 -165 ሺህ ብር ከቪዛ በፊት ቅድመ ክፍያ የለውም። መስራት የምትፈልጉ 👇 @Hebruat
Показати все...
👍 7
Фото недоступнеДивитись в Telegram
💬💬💬💬💬💬💎 Good News notcoin Mine ስታደርጉ ለነበራችሁ.... April 20 ላይ List ይደረጋል👌 I guess its no more " probably nothing ". Feels like its becoming sth
Показати все...
👍 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
በጣም ደስ ብሎናል😍 ከሦስት ቀን በፊት በምስሉ ላይ የምትመለከቱትን ፖስት ለ 12 ሰዓታት ፖስት አድርገን ነበር። ድርጅቱ የትራንስፖርት ማንኛውም ወጭ ሸፍኖ በሁለት ዓመት የስራ ኮንትራንት ወደ ዱባይ የሚወስዳት ሴት መዝገብ ያዥ ማስታወቂያ አጋርተናችሁ ነበር። 21 ሴቶች በውስጥ መስመር ፍላጐታችሁን ነግራችሁኝ የድርጅቱን መስፈርቶች ልኬላችሁ ነበር። ፍላጎት ካሳዩት ውስጥ 4 ሴቶች አልፈዋል። ከአራቱ መካከል ፈተናውን የምታልፍ አንድ ሴት ብቻ ይህን የስራ ዕድል ታገኛለች። አራቱም ካላለፉ ማስታወቂያውን በድጋሚ ለሌሎች ፈላጊዎች እንለቅላችኋለን። ለእነዚህ አራት እህቶቻችን መልካም ምኞታችንን እናደርሳችኋለን። ሌሎች የውጭ ሀገር የስራ ማስታወቂያዎች ሲመጡ እናሳውቃችኋለን። መልካም ዕድል💙
Показати все...
👏 3