cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

أبو عبد الله عبد السلام بن حسن

دروس وفوائد أبي عبد الله عبد السلام بن الشيخ حسن ዱሩሶች እና መልእክቶች እንዲሁም የሱና ዑለማዎች ፈታዋ የሚለቀቅበት ቻናል ነው።

Більше
Рекламні дописи
2 884
Підписники
+4424 години
+6037 днів
+1 47530 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

4_6014650009222385034.mp31.04 MB
🔺ኢንሻኣላህ በቅርብ ቀን አዲስ የመንሀጅ ኪታብ ደርስ እንጀምራለን‼
Показати все...
አሰላሙ ዓለይኩም ወረህመቱላሂ              ወበረካቱህ የተከበራችሁ ውድ ወንድም እና እህቶች መስጅዳችን የተለያዩ መሰረታዊ ነገራቶችን ማሟላት ስለሚያስፈልገው የናንተ ከመስጅዳችን ጎን መቆም የግድ ስለሆነ የቻላችሁትን በመለገስ እንድትተባበሩን ድጋፋፋችሁን በአላህ ስም እንጠይቃለን። በአፋር ክልል አዋሽ-7ኪሎ ከተማ        //___ Ye Abi-Ayubel Ansuari Mesjd    Commercial Bank Of Ethiopia Acc No =1000402387509             ========== Ye Abi-Ayubel Ansuri Mesjd         Awash Bank Acc No 01410466294000
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
هذه من مليح كلام شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله تعالى:
Показати все...
👉ሼር በማድረግ ተባበሩን 👈 👆👆👆👆 👇👇👇👇 🔋🧨💬 ለሶስት ቀን ብቻ የሚቆይ (ከቀን 24—26) 📖👉ቁጥር    ① 📖📖👉ለልጆች የኡስታዝ ቅጥር ማስታወቂያ!!! 📖📖📖👉👇መድረሳችን ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የሚያሟላ ኡስታዝ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል!! 👇👇👇👇👇👇 1ኛ፡ ትክክለኛ የረሱል ﷺ ሱናና የሰለፎችን አቂዳ የሚከተል 2ኛ: በአለባበሱ እና በስነምግባሩ ኢስላማዊ የሆነ 3ኛ፡ ሀፊዝ የሆነ 4ኛ: ተጅዊድና_መኻሪጅ ጠንቅቆ የሚያውቅ እና መሠረታዊ ኪታቦችን ማስቀራት የሚችል። 5ኛ:ከሀፈዘበት መርከዝ የምስክር ወረቀት(ሸሀዳ) ማቅረብ የሚችል 6ኛ፡ የውስጥ ህግና መመሪያ የሚያከብር 7ኛ፡ ፃታ ወንድ 8ኛ፡ ብዛት ① 9ኛ፡ ደመወዝ 10,000 ብር በኢትዮ 🔋💬🧨 የስራ አድራሻ፡— ደብረ—ብርሀን ለመመዝገብ ና ለመወዳደር @Sunnnahcom
ለበለጠ መረጃ 0920185354 ይደውሉ
https://t.me/Halalruqafuri8800
Показати все...
ሀላል ሩቂያ(በቁርአንና ሶሂህ ሃዲስ) መንፈሳዊ ህክምና አገልግሎት

ስለ ሲህር(ድግምት)፣ ቡዳ (አይነናስ)ና ጂን በሽታ በአጠቃላይ ሩቃ ሸርኢያ ህክምና ትምህርቶችን የሚያውቁበት እንዲሁም ሌሎች የዲን ጉዳዮችን የሚማሩበት ግሩፕ ነው። °ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት° @Sunnnahcom በ 09 14 71 88 00 09 25 89 15 17 09 10 72 67 84 ይደውሉልን። "ሀላል የሩቂያ(ቁርአን)ህክምና አገልግሎት"

بيان_كيفية_عدالتسبيح_بالأصابع_الأنامل_.mp41.45 MB
Показати все...
የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ተማሪዎች የሱና ጀማዓ ግሩፕ

ይህ ግሩፕ ከቁርኣንና ከሐዲሥ በሰለፎች ግንዛቤና ምጥቀት የተከሸነ ንፁህ መንሃጅና እውቀት የሚተላለፍበት የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ የድህረ ምርቃት ተማሪዎች ግሩፕ ነው።

ለወገን ደራሽ ወገን ነው‼ ዛሬ ማታ 3:15 ላይ ተገናኝተን ለእህታችንና ለልጆቿ የድጋፍ እጆቻችንን እንዘርጋላቸው። ወንድማችንንም አላህ ጀነት ይወፍቅልን። ባረከላሁ ፊኩም። የላይቭ ሊንኩን ሸር እናድርግ 👇👇👇👇👇👇 t.me/HawassaUniversityAlumniSunaJamaa?videochat=ea6ad68dade6a95fc6
Показати все...
የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ተማሪዎች የሱና ጀማዓ ግሩፕ

ይህ ግሩፕ ከቁርኣንና ከሐዲሥ በሰለፎች ግንዛቤና ምጥቀት የተከሸነ ንፁህ መንሃጅና እውቀት የሚተላለፍበት የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ የድህረ ምርቃት ተማሪዎች ግሩፕ ነው።

Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.