عبد السلام بن الشيخ حسن
前往频道在 Telegram
دروس وفوائد أبي عبد الله عبد السلام بن الشيخ حسن ① ይህ ቻናል ዱሩሶች እና መልእክቶች፤ እንዲሁም የሱና ዑለማዎች ሙሐዶራዎችና ፈትዋዎች…ወዘተ የሚለቀቅበት ቻናል ነው። ② ማንኛውንም አስተያየት፣ እርማት፣ ፈተና አሳይመንት፣ የቤት ስራ… ወዘተ በዚህ ቦት ይላኩልን፤ ባረከላሁ ፊኩም። 👇👇👇👇 @Feedbackreceptionbot
显示更多2 341
订阅者
-324 小时
-217 天
-6030 天
数据加载中...
吸引订阅者
七月 '26
七月 '26
+23
在4个频道中
六月 '26
+22
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+26
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+27
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+12
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+17
在4个频道中
Get PRO
一月 '26
+11
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+20
在1个频道中
Get PRO
十一月 '25
+117
在4个频道中
Get PRO
十月 '25
+11
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+10
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+14
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+26
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+16
在3个频道中
Get PRO
五月 '25
+12
在1个频道中
Get PRO
四月 '25
+62
在7个频道中
Get PRO
三月 '25
+24
在3个频道中
Get PRO
二月 '25
+22
在2个频道中
Get PRO
一月 '25
+41
在11个频道中
Get PRO
十二月 '24
+50
在1个频道中
Get PRO
十一月 '24
+122
在37个频道中
Get PRO
十月 '24
+104
在1个频道中
Get PRO
九月 '24
+30
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+323
在5个频道中
Get PRO
七月 '24
+1 118
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+1 141
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+14
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+68
在1个频道中
Get PRO
三月 '24
+98
在10个频道中
Get PRO
二月 '24
+188
在13个频道中
Get PRO
一月 '24
+47
在11个频道中
Get PRO
十二月 '23
+48
在6个频道中
Get PRO
十一月 '23
+112
在12个频道中
Get PRO
十月 '23
+103
在7个频道中
Get PRO
九月 '23
+30
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+31
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+22
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+38
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+384
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+139
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+5
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+2
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+9
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+30
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+69
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+107
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+337
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 28 七月 | +2 | |||
| 27 七月 | +3 | |||
| 26 七月 | 0 | |||
| 25 七月 | 0 | |||
| 24 七月 | +3 | |||
| 23 七月 | +1 | |||
| 22 七月 | 0 | |||
| 21 七月 | 0 | |||
| 20 七月 | +1 | |||
| 19 七月 | +1 | |||
| 18 七月 | 0 | |||
| 17 七月 | +2 | |||
| 16 七月 | 0 | |||
| 15 七月 | +1 | |||
| 14 七月 | 0 | |||
| 13 七月 | 0 | |||
| 12 七月 | 0 | |||
| 11 七月 | +1 | |||
| 10 七月 | 0 | |||
| 09 七月 | +1 | |||
| 08 七月 | +1 | |||
| 07 七月 | +2 | |||
| 06 七月 | +3 | |||
| 05 七月 | 0 | |||
| 04 七月 | 0 | |||
| 03 七月 | 0 | |||
| 02 七月 | 0 | |||
| 01 七月 | +1 |
频道帖子
💥የደርስ ማስታወቂያ
=============
አዲስ ብስራት ለእወቀት ፈላጊዎች
አዲስ የሚጀመረው ኪታብ ስም
(توجيهات إسلامية لإصلاح الفرد والمجتمع)
አዘጋጅ፡ ( الشيخ محمد جميل زينو)
የደርሱ አቅራቢ = ዐብዱሰላም ሸይኽ ሐሰን
ደርሱ የሚሰጥበት ቦታ፡ ሐዋሳ ፈትሕ መስጅድ
ደርሱ የሚሰጥበት ቀን (ሰኞ - ማክሰኞ)
ጊዜ፡ ከመግሪብ - ዒሻእ
ደርሱ የሚጀመረው ዛሬ: ሀምሌ፡ 20/2018
በአካል መገኘት ለማትችሉ በተሌግራም ቻናል ይተላለፋል
http://t.me/Durusuabdiselam
💥የሚተላለፍበት ቻናል
👇👇👇👇
https://t.me/HawassaUniversityMuslimStudents
💥ኪታቧን ለማግኘት
👇👇👇👇
https://t.me/HawassaUniversityMuslimStudents/3833
| 2 | የኪታቧን ሶፍት ኮፒ ከዚህ ማግኘት ይችላሉ። | 141 |
| 3 | የደርስ ማስታወቂያ
=============
አዲስ ብስራት ለእወቀት ፈላጊዎች
አዲስ የሚጀመረው ኪታብ ስም
(توجيهات إسلامية لإصلاح الفرد والمجتمع)
አዘጋጅ፡ ( الشيخ محمد جميل زينو)
የደርሱ አቅራቢ = ዐብዱሰላም ሸይኽ ሐሰን
ደርሱ የሚሰጥበት ቦታ፡ ሐዋሳ ፈትሕ መስጅድ
ደርሱ የሚሰጥበት ቀን (ሰኞ - ማክሰኞ)
ጊዜ፡ ከመግሪብ - ዒሻእ
ደርሱ የሚጀመረው ዛሬ: ሀምሌ፡ 20/2018
በአካል መገኘት ለማትችሉ በተሌግራም ቻናል ይተላለፋል
http://t.me/Durusuabdiselam | 180 |
| 4 | በኡስታዝ አብዱሰላም ሸህ ሀሰን
ከኡሱሉ ደዕወቱ ሰለፊየህ ደርስ የተቀነጨበ
☝️እጅግ ወሳኝ መልዕክት
እስከመጨረሻው እናዳምጠው
ባረከሏሁፊኩም | 202 |
| 5 | በኡስታዝ አብዱሰላም ሀሰን
ከኡሱሉ ደዕወቱ ሰለፊየህ ደርስ የተቀነጨበ
☝️እጅግ ወሳኝ መልዕክት
እስከመጨረሻው እናዳምጠው
ባረከሏሁፊኩም | 1 |
| 6 | የ"ለተሚዮች" (ለተሞ) ጀመዓ ምንነት ከዑለማኦች ጋር በቅርበት ስትውል ይበልጥ ግልጽ ይሆንልሃል።
ወደ ሀገራችን የሚመጡ ታላላቅ ዑለማኦች ይህንን ቡድን በተመለከተ በአብዛኛው የሚሰጡት ምክር "ከነሱ ተቆጠቡ፣ በእነሱ ላይ ጊዜያችሁን አታባክኑ" የሚል ነው። ከእነዚህም መካከል፡-
ሸይኽ ባሙሳ
ሸይኽ ረሻድ
ሸይኽ ኢብራሂም
ሸይኽ ሱሃይሚ
ሸይኽ ዓሊይ አርራዚሒ
እና ሌሎችም የአለማችን የዕውቀት እንቁዎች የሆኑ ዑለማኦች፣ ወደ ሀገራችን በመጡበት ወቅት ስለዚህ ቡድን ተጠይቀው ሲመልሱ፤ "ተውዋቸው፣ እንደነሱ እንዳትሆኑ " በማለት ይመክራሉ።
Copy | 523 |
| 7 | የቡታጂራ ኮርስ ፕርግራም ዝርዝር | 617 |
| 8 | ☞ ልዩ የደውራና (ኮርስ) ፕሮግራም
በቡታጅራ ከተማ!
=
⏱ እነሆ የፊታችን ጁሙዓ ቀን 12/09/2018 ከዐስር ሰላት በኋላ በይፋ የሚጀምርና ለሶስት ተከታታይ ቀናት የሚቀጥል የኮርስ ፕሮግራም ተሰናድቶ ይጠብቀዎታል።
🎤 ኮርሱን የሚሰጡት ታላቁ ሸይኽ፦
#ሸይኽ_ዐሊይ_ቢን_አሕመድ_አርራዚሒይ መሆናቸው ፕሮግራሙን ለየት ያደርገዋል።
እንዲሁም በእለቱ ከተለያየ የሀገሪቱ ክፍል ጥሪ የተደረገላቸው መሻይኾችና ጠለበተል ዒልም ኮርሱን ለመታደም ይገኛሉ። በመሆኑም ከተለያዩ አካባቢ ከሚመጡ የሱና ወንድሞች ጋር ትውውቅ የምናደርግበት ትልቅ አጋጣሚ ይሆናል ብለን እንጠብቃለን!!
📚 ለኮርሱ የተመረጡ ኪታቦች በቦታው ተዘጋጅተው የሚታደሉ ይሆናል።
ታዲያ ይህንን ታሪካዊ ፕሮግም እንዳያመልጣችሁ ከወዲሁ ፕሮግራማችሁን ቡታጅራ እንድታደርጉ ስንል በአክብሮት እንገልፃለን።
ለበለጠ መረጃ፦
ስልክ፦ 0939003858
0916270905
https://t.me/butajira_Qirat_daewa_group | 603 |
| 9 | 📚🌿 *بشرى سارة لطلاب العلم والحديث في ديار الحبشة (جمهورية إثيوبيا)* 🌿📚
الحمد لله رب العالمين، والصلاة والسلام على نبينا محمد، وعلى آله وصحبه أجمعين، أما بعد:
🔹 فهذه بشرى سارة، ومنحة ربانية مباركة، نزفها إلى طلاب العلم ومحبي السنة في ديار الحبشة؛ إذ أشرقت أنوار العلم الشريف في بلادكم، وحلت بكم بشارة طالما ترقبتها النفوس المحبة للعلم، المتعطشة للجلوس في حلق الذكر والأثر على منهج السلف الصالح.
يسرنا أن نعلن عن إقامة الدورة العلمية الحديثية المباركة في:
🏛️ جمهورية إثيوبيا – مدينة كومبولتشا – مسجد الأنصار
والتي يحل فيها ضيفًا كريمًا، ومعلِّمًا ناصحًا، فضيلة شيخنا المحدث: أبي الحسن #علي_بن_أحمد_الرازحي
— حفظه الله تعالى ورعاه —ليتحف طلاب العلم بفوائد علمية وتأصيلات نافعة في الحديث والعقيدة والمنهج، وغير ذلك، من خلال شرح المتون التالية:
📖 «نخبة الفكر في مصطلح أهل الأثر»
للحافظ ابن حجر العسقلاني — رحمه الله تعالى —.
📖 «القواعد المثلى في صفات الله وأسمائه الحسنى»
للإمام العلامة محمد بن صالح العثيمين — رحمه الله تعالى —.
📖 قاعدة: «متى يكون الرجل من أهل السنة وبمَ يخرج منها»: لفضيلة شيخنا العلامة محمد بن عبدالله الإمام —سدده الله وحماه— شرح فضيلة شيخنا المحدث #علي_بن_أحمد_الرازحي — حفظه الله تعالى —.
🎙️ كما تتخلل الدورة كلمات توجيهية، ولقاءات علمية، ومشاركات نافعة لعدد من المشايخ وطلبة العلم الفضلاء.
🌱 فيا باغي العلم أقبل.
🌱 ويا طالب الحديث والأثر اغتنم.
🌱 ويا محب السنة احرص على الحضور والتحصيل.
فإنَّ وجود الشيخ المحدث #علي_بن_أحمد_الرازحي بين إخوانه في تلك الديار فرصة ثمينة، ومنحة عظيمة، لا ينبغي لطالب العلم أن يفوتها؛ لما عُرف عنه — حفظه الله — من العناية بالحديث النبوي، والتمسك بالسنة، والحرص على نشر العلم النافع والدعوة إلى المنهج السلفي الصحيح.
📅 موعد الدورة: ابتداءً من يوم السبت 29 ذي الحجة 1447هـ الموافق 13 / 6 / 2026م.
🕌 الدعوة عامة للجميع.
نسأل الله جل وعلا أن يبارك في هذه الدورة العلمية، وأن يمد شيخنا #علي_بن_أحمد_الرازحي بالصحة والعافية والتوفيق، وأن يجعلها سببًا لنشر العلم الشرعي النافع، وإحياء السنة، وقمع البدعة، ودحر أهل الفرقة والضلال، وأن ينفع بها العباد والبلاد، وأن يكتب الأجر لكل من ساهم فيها، أو أعان عليها، أو دلَّ الناس إليها، والحمد لله رب العالمين.
✍️ كتبه أخوكم ومحبكم:
أبو سليمان| عبد الملك بن حسن المليكي.
الثلاثاء: ٢٣ ذو الحجة الحرام ١٤٤٧هـ
https://t.me/AliAlrazihi/12378
ـــــــــــ | 568 |
| 10 | 没有文字... | 515 |
| 11 | يوم عرفة سنة مؤكدة لغير الحاج
فقد ورد عن أبي قتادة رضي الله عنه أن رسول الله صلى الله عليه وسلم سئل عن صوم يوم عرفة فقال: يكفر السنة الماضية والباقية رواه مسلم (1162) وفي رواية له: أحتسب على الله أن يكفر السنة التي قبله والسنة التي بعده. | 604 |
| 12 | *صلاة الوتر*
قال شيخ الإسلام بن تيميــــــــة
«والوتر أوكد من سنة الظهر والمغرب والعشاء ، والوتر أفضل من جميع تطوعات النهار كصلاة الضحى، بل أفضل الصلاة بعد المكتوبة قيام الليل.
وأوكد ذلك الوتر وركعتا الفجر »
والله أعلم
📚 مجموع الفتاوى : (٨٨/٢٣). | 654 |
| 13 | 🟢🟢💉 በእኔ እና ሸይኽ ዐብዱልሀሚድ 2012 ላይ ወሎ (ገነቴ) በመጡ ጊዜ የተደረገ ቃለ ምልልስ
ሸይኹ እዛ ኮርስ ቦታ ላይ እኔን ሲያገኙኝ በጣም ደስ ብሏቸው ከዘየሩኝና ከሳሙኝ በኋላ ቀጥታ
ሸይኹ:– ስለ ሙመይዓ ማወቅና መማር አለባችሁ !
እኔ: –እሺ እንማራለን !
ሸይኹ: – ከአዲሶቹ መመይኣዎች ተጠንቀቁ
እኔ:–አዲሶቹ ሙመይኣዎች እነማን ናቸው?
ሸይኹ:– አቡል አባስ፣ሳዳት፣ኢብኑ ሙነወር፣ፉኣድ ሙሀመድ፣ሙሀመድ ሲራጅ
እኔ:– ያጠፉት ጥፋት ምንድን ነው?
ሸይኹ:– አቡል አባስ ሟሙታለች፣ቀልጣለች፣ወርዳለች
እኔ:– ከእርሰዎ ይህ አይጠበቅም የምትሉትን እቀበሉህ ዘንድ የሳቱትን ኡሱል ንገሩኝ?
ሸይኹ:– አቡል አባስ ወርዳለች፣ሳዳትም ወርዳለች፣ሟሙታለች አርፋ ብትቀመጥ ጥሩ ነበር ለደዕዋ እያለች ወደ እኛ ሀገር ደቡብ ትመጣለች
እኔ:– ያ ሸይኽ የሳቱትን ኡሱል ንገሩኝ ልቀበሉህ።
ሸይኽ:– ሳዳት የእኔን ደዕዋ፣ቂርኣት፣ኮርስ፣ሙሀደራ ኹጥባ ሼር አታደርግም።
እኔ:– ይህ እኮ ኡሱል አይደለም
ሸይኹ: – አንቺም ወርደሻል፣ሟሙተሻል፣ቀልጠሻል።
እኔ :– ሸይኽ ይረጋጉ እኔ አልወረድኩም፣አልቀለጥኩም ፣አልሟሟሁም።
ሸይኹ:– አንቺ አሁን ለእነርሱ እየወገንሽ ነው።
እኔ:– አፍወን እኔ ማስረጃ ስጡኝ እንጂ ያልኩት ለምን ተናገርኩ አይደለም ያልኩት፤ካስቀየምኮወት አውፍ ይበሉኝ።
በእኔ እና በሸይኽ መካከል የተደረገው ቃለ ምልልስ በዚህ ተቋጨ።
ይህን ውይይት ያደረግነው ከዙሁር በኋላ ሲሆን እርሳቸው ከአሱር በኋላ ሙስጠፋ ላይ ረድ እያደረጉ ተደባለቀባቸውና (ዐብዱረህማን እና ሁሴን) የሚባሉ ሁለት መይቶች ብለው ሁለት ለሱናና ለሰልፍያ የሚለፉ ኡስታዞች ተሳደቡ።
ሀሳቤን ሳጠቃልል ሸይኹ አላህ ያስተካክላቸው ብዙ ግዜ በአንድ ጉዳይ ከማጣራት ይልቅ መድፈርን፤ ከመረጋጋት ይልቅ መቸኮልን የሚመርጡ ሸይኽ ናቸው።
አንሷር ሙሀመድ
https://www.facebook.com/share/p/1N74cV2PJa/ | 808 |
