የረሱል ﷺ መልእክት
Open in Telegram
በዚህ ቻናል በአሏህ ፍቃድ የረሱል ﷺ መልእክት ይተላለፍበታል በተቻለ መጠን የረሱል ﷺ መልእክት ተደራሽ እናደርጋለን ለአስተያየትወ ...................... @Abuhafss
Show more470
Subscribers
No data24 hours
+67 days
+7730 days
Data loading in progress...
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
December '24
December '24
+36
in 0 channels
November '24
+78
in 2 channels
Get PRO
October '24
+79
in 0 channels
Get PRO
September '24
+58
in 0 channels
Get PRO
August '24
+113
in 1 channels
Get PRO
July '24
+58
in 2 channels
Get PRO
June '24
+38
in 1 channels
Get PRO
May '24
+63
in 2 channels
Get PRO
April '24
+31
in 0 channels
Get PRO
March '24
+62
in 0 channels
Get PRO
February '24
+199
in 0 channels
Get PRO
January '240
in 0 channels
Get PRO
December '230
in 0 channels
Get PRO
November '230
in 0 channels
Get PRO
October '230
in 0 channels
Get PRO
September '23
+21
in 0 channels
Get PRO
August '23
+23
in 0 channels
Get PRO
July '23
+24
in 0 channels
Get PRO
June '23
+47
in 0 channels
Get PRO
May '23
+4
in 0 channels
Get PRO
April '23
+12
in 0 channels
Get PRO
March '23
+10
in 0 channels
Get PRO
February '23
+15
in 0 channels
Get PRO
January '23
+23
in 0 channels
Get PRO
December '22
+11
in 0 channels
Get PRO
November '22
+23
in 0 channels
Get PRO
October '22
+37
in 0 channels
Get PRO
September '22
+28
in 0 channels
Get PRO
August '22
+53
in 0 channels
Get PRO
July '22
+96
in 0 channels
Get PRO
June '22
+63
in 0 channels
Get PRO
May '22
+5
in 0 channels
Get PRO
April '22
+16
in 0 channels
Get PRO
March '22
+27
in 0 channels
Get PRO
February '22
+244
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 21 December | 0 | |||
| 20 December | +1 | |||
| 19 December | +2 | |||
| 18 December | +3 | |||
| 17 December | +1 | |||
| 16 December | +1 | |||
| 15 December | +3 | |||
| 14 December | +1 | |||
| 13 December | +2 | |||
| 12 December | 0 | |||
| 11 December | 0 | |||
| 10 December | +1 | |||
| 09 December | 0 | |||
| 08 December | +4 | |||
| 07 December | +1 | |||
| 06 December | 0 | |||
| 05 December | +4 | |||
| 04 December | 0 | |||
| 03 December | +7 | |||
| 02 December | +3 | |||
| 01 December | +2 |
Channel Posts
ዒኢሻ (ረ.ዐ) ነብዬ ﷺእንዲህ ብለዋል "አሏህ አዛኝ ነው።እዝነትን ይወዳል ። በመጥፎ ባህሪያት የማይሰጠውን /ስኬት/ በእዝነት ባህሪያት ሳቢያ ይሰጣል።"/ሙስሊም /
@muhamedunresulullah
| 2 | ዒኢሻ (ረ.ዐ) ነብዬ ﷺእንዲህ ብለዋል ስትል ዘግባለች።"አሏህ አዛኝ ነው።በሁሉም ጉዳዬች ላይ እዝነትን ይወዳል ።/ሁሉም የተስማሙበት /
@muhamedunresulullah | 84 |
| 3 | ነብዬ ﷺ እንዲህ ማለታቸው ተዘግቧል:- "ለሌሎች የማያዝን ሰው አሏህ አያዝንለትም"/ሙስሊም /
@muhamedunresulullah | 84 |
| 4 | ነብዬ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- '' ለታናናሾቻችን የማያዝን ታላላቆቻችንን የማያከብር ከኛ አይደለም'' /ቲርሚዚ/
@muhamedunresulullah | 82 |
| 5 | አነስ (ረ.ዐ) እንዲህ ማለታቸው ተዘግቧል :- "ከነብዬ ﷺ የበለጠ ለልጆች የሚያዝን ሰው አላየሁም "
በድጋሚ አነስ በዘገቡት ሐዲስ ነብዩ ﷺ በመንገድ ላይ ሲያልፉ ልጆችን ካዬ ፈገግ ይሉና ሰላም ይሏቸው ነበር።/ቡኻሪና ሙስሊም/
@muhamedunresulullah | 75 |
| 6 | ጃቢር እንዳወሩት ነብዮ ﷺ ሐሰን እና ሁሴንንጀርባቸው ላይ በማስቀመጥ በእጆቻቸው እና በጉልበታቸው መሬት ላይ ተንበርክከው በመጓዝ እንዲህ ይሉ ነበር:-"እናንተ ጥሩ ጋላቢዎች ናቹህ ፤ ግመላቹህ ጥሩ ግመል ናት።" ሙስሊም ዘግበውታል
@muhamedunresulullah | 61 |
| 7 | ኢብኑ አሳኪር እንደዘገቡት ነብዮ ﷺ እንዲህ ብለዋል :-"ህፃን ልጅ ያለው ሰው ልክ እንደ ህፃን መሆን አለበት።"/አልጃሚ አልሰጊር/
@muhamedunresulullah | 56 |
| 8 | ነብዬ ﷺ እንዲህ ብለዋል ''ከናንተ መካከል በላጩ ለቤተሰቡ ጥሩ የሆነ ነው እኔ ለቤተሰቦቼ ጥሩ ነኝ።''/አልጃሚ አልሰጊር/
@muhamedunresulullah | 51 |
| 9 | አቡሁረይራ በዘገቡት ሀዲስ (አል አቅረእ ኢብን ሀቢስ የሚባል ቤድዊን ነብይ (ﷺ) የልጅ ልጃቸውን ሲስሙ አያቸውና ''እኔ አስር ልጆች አሉኝ። አንዳቸውንም ስሜያቸው አላውቅም'' አላቸው ። ነብዬ (ﷺ) ''አሏህ ለሌሎች ለማያዝን ሰው አያዝንም '' አሉት። /ሙስሊም/
@muhamedunresulullah | 53 |
| 10 | ነብዩ صلى الله عليه وسلم<<ይህች አለም ለአማኝ ሰው እስር ቤት ለከሀዲያን ደግሞ ጀነት ናት።>>ብለዋል። (ሙስሊም ዘግበውታል)
@muhamedunresulullah | 58 |
| 11 | አሏህ ዝምድናን ስለመቀጠል ሲናገር<< እኔ ረህማን(አዛኙ ነኝ) ። ረሂምን (ማህጸንን) የፈጠርኩ እኔ ነኝ ። ከስሜም ረሒም ወጣ። እሷን የቀጠለውን እቀጥላለሁ እሷን የቆረጠውን እቆርጠዋለሁ።> ብሏል። (ኢማም እህመድ ዘግበውታል)
@muhamedunresulullah | 64 |
| 12 | በሀዲስል ቁድስ አሏህ (ሱ.ወ) ለጀነት እንዲህ ብሏል <<አንች እዝነቴ ነሽ ። ከባሮቼ መካከል የፈለኩትን ባንች አማካኝነት እዝነቴን እሰጠዋለሁ። ብለዋል። ቡኻሪ ዘግበውታል
@muhamedunresulullah | 68 |
| 13 | ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦<<አንድም ሰው በአሏህ እዝነት ቢሆን እንጅ ጀነት አይገባም።>> አሉ።<< አንቱም ቢሆኑ የአሏህ መልእክተኛ ሆይ!>> አሏቸው። <<አወን እኔም ብሆን አሏህ በእዝነቱ ውስጥ ቢነክረኝ እንጅ።>> አሉ። አጥጦበራኒ ዘግበውታል
@muhamedunresulullah | 70 |
| 14 | ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
<<ሀያሉ አሏህ አለ-የኔን ወዳጅ የሚተናኮል ጦርነት አውጄበታለሁ። ባሪያዬ ከኔ ጋር በአንድ ነገር ሊቃረብ የሚችለው ግዴታ ያደረኩበትን ነገር ሲፈጽም ነው። ባሪያዬ ወደኔ (ነዋፊል) ትርፍ በሆኑ ነገሮች በሚቃረብበት ወቅት በጣም እወደዋለሁ። ከወደድኩት ደግሞ የሚሰማበት መስሚያ፣ የሚያይበት አይን፣ የሚዳስስበት እጅ፣የሚሄድበት እግር እሆነዋለሁ ።ቢጠይቀኝ እሰጠዋለሁ ጠብቀኝ ካለም እጠብቀዋለሁ።>>(ቡኻሪ ዘግበውታል )
@muhamedunresulullah | 113 |
| 15 | ከተዘነጉ ሱናዎች ውስጥ በህይወት ለሌሉ ወላጆቻችን ዱዓ ማድረግ!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
“ሰውዬው በጀነት ውስጥ ደረጃው ከፍ ብሎ ያያል። ይህ ለኔ ነው? ሲል ይጠይቃል። ‘ልጅህ ላንተ በሚጠይቅልህ ምህረት (ዱዓ) ነው’ ይባላል።”
📚 ሲልሲለቱ አሶሂሃ: 1598
ጆይን፦ @muhamedunresulullah | 96 |
| 16 | የረሱል ﷺ ልጆች ስንት ናቸው? | 2 062 |
| 17 | ሸሪዓዊ ህክምና!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል
“ሦስት ነገሮች ፈውስ ሊያስገኙ ይችላሉ። በዋግምት መወጋት፣ ማር መጠጣትና በእሳት መተኮስ። ተከታዮቼን በእሳት እንዳይተኮሱ እከለክላለሁ።”
📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 5681
ጆይን፦ @muhamedunresulullah | 1 923 |
| 18 | «እናንተ ሰዎች ሆይ! ሰላምታን አብዙ፣ የተራበን አብሉ፣ ዝምድናን ቀጥሉ፣ ሰዎች
በሚተኙበት የሌሊት ሰዓት ተነስታችሁ ስገዱ፣ በሠላም ጀነት ትገባላችሁ»።
ረሱል (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)
📒ቲርሚዚይ ዘግበውታል
@muhamedunresulullah | 1 723 |
| 19 | ዛሬ ጁምዓ ነው ሶለዋት አብዙ | 1 985 |
| 20 | የሙሐረም ወር ፆም!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
“ከረመዳን በመቀጠል በላጩ ፆም የአላህ ወር የሆነው የሙሐረም ወር ፆም ነው።”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1123
ማስታወሻ፦ የሙሀረም ወር ፆም በኢትዮጵያ አቆጣጠር አርብ ሐምሌ 21 ላይ ይሆናል። ከበፊቱ ወይም ከበስተኋላው ያለውን አንድ ቀን ጨምሮ መፆም መዘንጋት የለበትም።
@muhamedunresulullah | 1 123 |
