cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

አዲኑን ነሲሀ ESLAMIC KNOWLEDGE FOR ALL MUSLIM🎙

በአዲኑን ነሲሀ ESLAMIC KNOWLEDGE FOR ALL MUSLIM የሚተላለፉ ፕሮግራሞች። ✍የዕለቱ 3ቱ ሀዲሶች ️✍️የዕለቱ ዉድ መልዕክት ✍️ማለዳ መልዕክት ✍️ሀዲስ ✍️ሶሂህ ቡሀሪ ሀዲሶች ✍️የተለያዩ የነብያት ታሪኮች ✍️ቁርአን ✍️ማለዳ live የቁርአን ግብዣ ሀሳብ አስተያዬታችሁን ለማድረስ 👇 t.me/anwu6 በ ቦት t.me/adinunnesihabot @adinun_nesihabot

Show more
Advertising posts
3 637
Subscribers
No data24 hours
-157 days
-6330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ሙእሚን በሌሎች ወንድሞቹ ላይ ተስፋን ለማስረጽና ደስታን ለማድረስ ፈገግ ሲል ምንዳ እንደሚያገኘው ሁሉ፤ ፈገግታ ከፊቱ ጠፍቶ የከፋው ቀን፣ በብሶት እንባው በፈሰሰበት አጋጣሚም፣ ባይተዋርነትና ብቸኝነት በተሰማው ቀንም፣ ሀሳብና ጭንቀት ያገኘው እንደሆነም፣ ሐዘን የወረሰው ጊዜም፣ ችግርና መከራ ባገኘው አጋጣሚ ሁሉ አጅር ያገኛል። አጥፍቶ ሲፀፀት ጭምር እንዲሁ አጅር ያገኛል። ባላችሁበት ሁኔታ ደስተኛ ያልሆናችሁ ሁሉ፤ ትንሽ ትልቁን ጉዳያችሁን ሁሉ ወደ አላህ አስጠጉ። አትድከሙ፣ አትስነፉ፣ አትታክቱ፣ አትዘኑ። አብሽሩ። መሳአል ኸይር! ሼር‼️ ቴሌግራም ቻናሉን ተቀላቀሉ👇 https://t.me/adinunnesiha https://t.me/adinunnesiha
Show all...
አዲኑን ነሲሀ ESLAMIC KNOWLEDGE FOR ALL MUSLIM🎙

በአዲኑን ነሲሀ ESLAMIC KNOWLEDGE FOR ALL MUSLIM የሚተላለፉ ፕሮግራሞች። ✍የዕለቱ 3ቱ ሀዲሶች ️✍️የዕለቱ ዉድ መልዕክት ✍️ማለዳ መልዕክት ✍️ሀዲስ ✍️ሶሂህ ቡሀሪ ሀዲሶች ✍️የተለያዩ የነብያት ታሪኮች ✍️ቁርአን ✍️ማለዳ live የቁርአን ግብዣ ሀሳብ አስተያዬታችሁን ለማድረስ 👇 t.me/anwu6 በ ቦት t.me/adinunnesihabot @adinun_nesihabot

3👍 2
«አላህ ሆይ! እኔ ከመከራ ብርታት፣ ከዘቀጠ ክፉ ዕድል፣ ከመጥፎ ፍርድ፣ በጠላት ከመሳለቅ በአንተ እጠበቃለሁ።» ብለው ዱዓ ያደርጉ ነበር። ረሱል (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ምንጭ:-📒ሙስሊም (2707) اللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوذ بِكَ مِنْ جَهْدِ البلاءِ، ودَرَكِ الشقاءِ، وسوءِ القضاءِ، وشماتةِ الأعداءِ
Show all...
6👍 1
ነገሮች ሁሉ በተወሳሰቡበት በዚህ ዘመን አንዳንድ ጊዜ ጥግ መያዝን የመሠለ ነገር ይሆን?! ከአብዛኛው ሰው ዉሎ መራቅ፣ መገለል። ጥግ ይዘህ ራስህን መገምገም። ስለ ጥፋትህ፣ ስለ ጉድለትህ፣ ስለ ድክመትህ ከአላህ ጋር ማውራት፣ ማንሾካሾክ። ነገሮችን ቁጭ ብለን ስናስባቸው ይደክማል ። ከአላህ ጋር ስናንሾካሹክ ቀለል ይላል። አምላካችን ሆይ! አትተወን፣ አታርቀን፣ አትጥላን። መሳአል ኸይር ወዳጆቼ ... https://t.me/adinunnesiha
Show all...
አዲኑን ነሲሀ ESLAMIC KNOWLEDGE FOR ALL MUSLIM🎙

በአዲኑን ነሲሀ ESLAMIC KNOWLEDGE FOR ALL MUSLIM የሚተላለፉ ፕሮግራሞች። ✍የዕለቱ 3ቱ ሀዲሶች ️✍️የዕለቱ ዉድ መልዕክት ✍️ማለዳ መልዕክት ✍️ሀዲስ ✍️ሶሂህ ቡሀሪ ሀዲሶች ✍️የተለያዩ የነብያት ታሪኮች ✍️ቁርአን ✍️ማለዳ live የቁርአን ግብዣ ሀሳብ አስተያዬታችሁን ለማድረስ 👇 t.me/anwu6 በ ቦት t.me/adinunnesihabot @adinun_nesihabot

👍 7
ረመዷን - 27 *** ጌታችን ሆይ! ተጉዘን ረመዷን 27ኛው ቀን ላይ ደረስን። ፆመናል የተቀበልከን ስለመሆኑ አናውቅም። ቆመናል፣ ደክመናል ዉዴታህ በኛ ላይ ስለመስፈኑ እርግጠኛ አይደለንም ። ጌታዬ ሆይ!  ሀይል የለን፣ ብልሃት የለን፣ ዕውቀት የለን፣ መላ የለን። መከታችን ነህ። ተስፋችን ነህ። የደካሞች ሁሉ ጌታ የሆንክ አላህ ሆይ !አላህ ሆይ እዘንልን፣ ተቀበለን፣ ዉደደን። ያ ረብ😭 አሏሁምመ ኢንነከ ዐፉዉን ተተሒቡል ዐፍወ ፈዕፉ ዐንና። አላህ ሆይ ለይለቱል ቀድርን ወፍቀን። https://t.me/Anush_tube
Show all...
📻✉️Anush_tube✉️📻

ከመከራም(ማንንም) አይነካም በአላህ ፈቃድ ቢኾን እንጅ፤ በአላህም የሚያምን ሰው ልቡን (ለትዕግስት) ይመራዋል፤ አላህም ነገሩን ሁሉ ዐዋቂ ነው፡፡ *ሱራህ 64,አያህ 11* for all comment T.me/anush6 Spam @ANUSH_TUBEbot #anu #anush_tube #share #join ✍️tnxs😊

👍 7 1
የዛሬዋ 27ተኛ ሌሊት . . . በብዙ ኢስላማዊ ሊቃውንቶች ዘንድ የዛሬዋ 27ተኛ ሌሊት ለይለቱል ቀድር የሚገኝባት ሌሊት ነች ተብሎ ይገመታል:: “97:1” እኛ (ቁርኣኑን) በመወሰኛይቱ ሌሊት አወረድነው፡፡ “97:2” መወሰኛይቱም ሌሊተ ምን እንደ ኾነች ምን አሳወቀህ “97:3” መወሰኛይቱ ሌሊት #ከሺሕ ወር በላጭ ናት፡፡ “97:4” በርሷ ውስጥ መላእክትና መንፈሱ በጌታቸው ፈቃድ በነገሩ ሁሉ ይወርዳሉ “97:5” እርስዋ እስከ ጎህ መውጣት ድረስ ሰላም ብቻ ናት፡፡ በዝህች ሌሊት የሚከናወኑ ዒባዳዎች መልካም ስራዎች በሙሉ በ1000ሺ ወራት (83 አመት) ከሚሰሩ መልካም ስራዎች ይበልጣሉ:: ይህ አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ የሰጠን ትልቅ ስጦታ ነው:: ስጦታውን በአግባቡ መጠቀም ያለ መጠቀም የኛ ፋንታ ነው:: በዝህች ሌሊት 1 ገፅ የሚቀራ ቁርዓን ከላይ እንዳየነው ምንዳው እጅግ በጣም ትልቅ ነው:: የዝህችን ሌሊት እያንዳንን ሰከንድ በአግባቡ በዚክር , ቁርዓን በመቅራት , የተለያዩ መልካም ስራዎችን በመስራት ልናሳልፋት ይገባል:: https://t.me/adinunnesiha https://t.me/adinunnesiha
Show all...
አዲኑን ነሲሀ ESLAMIC KNOWLEDGE FOR ALL MUSLIM🎙

በአዲኑን ነሲሀ ESLAMIC KNOWLEDGE FOR ALL MUSLIM የሚተላለፉ ፕሮግራሞች። ✍የዕለቱ 3ቱ ሀዲሶች ️✍️የዕለቱ ዉድ መልዕክት ✍️ማለዳ መልዕክት ✍️ሀዲስ ✍️ሶሂህ ቡሀሪ ሀዲሶች ✍️የተለያዩ የነብያት ታሪኮች ✍️ቁርአን ✍️ማለዳ live የቁርአን ግብዣ ሀሳብ አስተያዬታችሁን ለማድረስ 👇 t.me/anwu6 በ ቦት t.me/adinunnesihabot @adinun_nesihabot

ወዳጆቼ ! ዱንያ የሰዓታት ትዕግሥት ናት። ከዚያስ? ከዚያማ ታልቃለች። " ሐውድ ላይ እስክንገናኝ ታገሡ" ብለዋል ረሱላችን ሶ.ዐ.ወ።
Show all...
ABX

ወደ ቤታችሁ እንኳን መጣችሁ!!

👍 7
ቁኑት ላይ የፈለስጢን ጉዳይ ሲነሳ ሁሉም ሙስሊም ቀልቡ ይነካል፤ ያለቅሳል። ፍልስጤም የዓለም ሙስሊሞች ያረገዟት ሃገር‼ አላህ ሰላሟን ይመልሰው!
Show all...
👍 20
ሱረቱል ከህፍ‼️ ========= ✍«ሱረቱል ከህፍ በየሳምንቱ ጁሙዓ እንድንቀራው መታዘዛችን ይታወቃል»። || ✔️ታዲያ ይህ ሱራ በውስጡ ዘርፈ ብዙ ጠቃሚ አስተምህሮቶችን አቅፏል። ይህ የሆነውም በየሳምንቱ ህይወታችንን በአዲስ መንፈስና በአዲስ ማንነት እንድንጀምረው ስለሚፈለግ ነው ብየ አምናለሁ። ♣️ ሱረቱል ከህፍን ስትቀሩ:- ✔️ ወጣት ከሆናችሁ ከአስሀቡል ከህፍ፣ ✔️ መሪ ከሆናች ከዙል ቀርነይን፣ ✔️ ምርጥ ባሪያ ለመሆን ከፈለጋችሁ ከኸድር፣ ✔️ምርጥ ባህሪን መላበስ ከፈለጋችሁ ከሙሳና ከኸድር ቆይታ፣ ✔️ምርጥ አመስጋኝ መሆን ከፈለጋችሁ ከማሳው ባለቤቶች እያስተነተናችሁ ህይወታችሁን ታድሳላችሁ‼️ ♣️ እንዳው በአጠቃላይ የፈለጋችሁትን አስተምህሮት በየሳምንቱ እያስተነተናችሁ ተጠቃሚ መሆን ትችላላችሁ። «ሱረቱል ከህፍን በየሳምንቱ ከሚቀሩት ብቻ ሳይሆን ከሚረዱትና ከሚተገብሩት አድርገን»‼️ || #መልካም_ጁምዓ‼️ (አቡ ኢኽላስ) #ወሰላሙዓለይኩም! ሼር አድርጉት። ቴሌግራም ቻናሉን ተቀላቀሉ!👇 https://t.me/adinunnesiha
Show all...
አዲኑን ነሲሀ ESLAMIC KNOWLEDGE FOR ALL MUSLIM🎙

በአዲኑን ነሲሀ ESLAMIC KNOWLEDGE FOR ALL MUSLIM የሚተላለፉ ፕሮግራሞች። ✍የዕለቱ 3ቱ ሀዲሶች ️✍️የዕለቱ ዉድ መልዕክት ✍️ማለዳ መልዕክት ✍️ሀዲስ ✍️ሶሂህ ቡሀሪ ሀዲሶች ✍️የተለያዩ የነብያት ታሪኮች ✍️ቁርአን ✍️ማለዳ live የቁርአን ግብዣ ሀሳብ አስተያዬታችሁን ለማድረስ 👇 t.me/anwu6 በ ቦት t.me/adinunnesihabot @adinun_nesihabot

💚 ሳቲሩ አላህ ባይኖር ኖሮ ከአንድም ሰው ጋር ባልተቀመጥንና አንዳችን ሌላውን ባልወደደ ነበር ። ነገር ግን ሳቲሩ አስቀያሚውን ሰትሮ ውብ ውቡን አሳየን ሱብሃነሁ‥         
Show all...
👍 3
ወዳጆቼ መስገዳችን ዓላማ አለው፣ መቆማችን ዓላማ አለው፣ ጎንበስ ቀና ማለታችን ዓላማ አለው፣ መራብ መጠማታችን ዓላማ አለው፣ መድከም መዛላችን ዓላማ አለው። ዋናው ዓላማችን የፈጠረንን አምላክ ዉዴታ ማግኘት ፣ እሱ ለመልካም ባሮቹ ያዘጋጀዉን ጀነት መውረስ ነው። አምላካችን ሆይ የቻልነዉን ያህል ልንታዘዝህ ደፋ ቀና እያልን ነው። በእዝነትህ ተቀበለን፣ ዉዴታህን ሸልመን። https://t.me/adinunnesiha
Show all...
ABX

ወደ ቤታችሁ እንኳን መጣችሁ!!

👍 2