en
Feedback
Ethio_Addis21

Ethio_Addis21

Open in Telegram

አድስ ፈጣን ና እዉነተኛ መረጃ መለያችን ነዉ ::የተመረጡ ያገር ዉስጥ ና የዉጭ ዜናወች እንድሁም አዳድስ ክስተቶች የምታገኙበት ምርጥ ቻናል

Show more
2 146
Subscribers
No data24 hours
-117 days
-6130 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
July '26
July '26
+1
in 0 channels
June '26
+4
in 0 channels
Get PRO
May '26
+4
in 0 channels
Get PRO
April '26
+3
in 0 channels
Get PRO
March '26
+9
in 0 channels
Get PRO
February '26
+10
in 1 channels
Get PRO
January '26
+11
in 0 channels
Get PRO
December '25
+3
in 0 channels
Get PRO
November '25
+5
in 0 channels
Get PRO
October '25
+2
in 1 channels
Get PRO
September '250
in 0 channels
Get PRO
August '250
in 0 channels
Get PRO
July '250
in 0 channels
Get PRO
June '250
in 0 channels
Get PRO
May '250
in 0 channels
Get PRO
April '250
in 0 channels
Get PRO
March '250
in 0 channels
Get PRO
February '250
in 0 channels
Get PRO
January '250
in 0 channels
Get PRO
December '24
+24
in 0 channels
Get PRO
November '24
+78
in 0 channels
Get PRO
October '24
+183
in 0 channels
Get PRO
September '240
in 0 channels
Get PRO
August '240
in 0 channels
Get PRO
July '240
in 0 channels
Get PRO
June '240
in 0 channels
Get PRO
May '240
in 0 channels
Get PRO
April '240
in 0 channels
Get PRO
March '240
in 0 channels
Get PRO
February '240
in 0 channels
Get PRO
January '240
in 0 channels
Get PRO
December '230
in 0 channels
Get PRO
November '230
in 0 channels
Get PRO
October '23
+83
in 0 channels
Get PRO
September '23
+63
in 0 channels
Get PRO
August '23
+113
in 0 channels
Get PRO
July '23
+182
in 0 channels
Get PRO
June '23
+120
in 0 channels
Get PRO
May '23
+128
in 0 channels
Get PRO
April '23
+199
in 0 channels
Get PRO
March '23
+74
in 0 channels
Get PRO
February '23
+116
in 0 channels
Get PRO
January '23
+151
in 0 channels
Get PRO
December '22
+115
in 0 channels
Get PRO
November '22
+157
in 0 channels
Get PRO
October '22
+1 994
in 0 channels
Get PRO
September '22
+199
in 0 channels
Get PRO
August '22
+182
in 0 channels
Get PRO
July '22
+162
in 0 channels
Get PRO
June '22
+412
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
21 July0
20 July0
19 July0
18 July0
17 July0
16 July0
15 July0
14 July+1
13 July0
12 July0
11 July0
10 July0
09 July0
08 July0
07 July0
06 July0
05 July0
04 July0
03 July0
02 July0
01 July0
Channel Posts
photo content
+6

2
+9
No text...
390
3
+9
No text...
322
4
+9
No text...
256
5
+9
No text...
236
6
ሰበር ዜና 104ኛ ኮር 23ኛ ክ/ጦር በአምስት አቅጣጫ ለመክበብ በአብይ ካድሪ በጀነራል ዘዉዱ እየተመራ በየአቅጣጫዉ የተንቀሳቀሰዉ የብልፅግና ወንበር አስጠባቂ ደፋሪ ገዳይ ወራዳዉ የአብይ ሰራዊትን የአሳምነዉ ግልገሎች ምርኮና ሙት በማድረግ ታላቅ ጀብድ ፈፅመዋል! አፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ 104ኛ ኮር 23ኛ ክ/ጦር ለመክበብ በየ አቅጣጫዉ ካጅባር ባዙራ በኩል እንድሁም የአማራን አሰማን ሆዳም ቅጥረኛ አርማ ብተናል በበረበር በኩል አሰልፎ እና ከተንታ የብርሃኑ ጅላ ተገዶና ተጋፎ ሳይወድ በግድ ላብ ላብ እያለዉ ወደ ደበቅ ለመግባት እንደሁ ከወደ ዚሃ መሰመር ወደ ጉና በጥቅሉ በ5 አቅጣጫ የተንቀሳቀሰዉ የጥላትን ሀይል አሰላለፍ ቀድመዉ የተረዱት የ23ኛ ክ/ጦር የክ/ጦርና የሻለቃዎች ጠንካራና በሳል አመራሮች በየሁሉም ግንባሮች በማሰለፍ በጀነራል ዘዉዱ እየተመራ የተንቀሳቀሰዉን ጥላት በየ አወደ ግንባሩ ጥላትን አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት ታላቅ ጀብድ ፈፅመዋል። 23ኛ ክ/ጦር በልበ ሙሉነት በየ አቅጣጫዉ ለመክበብ የአሰፈሰፈዉን የብልፅግና ወንበር አስጠባቂ ሰራዊትን በተለመደዉ ሰቦ አስገብቶ በመደቆስ ስልታቸዉ የተካኑት አሰገብተዉ ከበዉ ፊልም በሚመስል ሁኔታ በጅ ቦንብና ሳንጃ ጭምር በመዉጋት ጥላትን የጅብና የአሞራ ሲሳይ እንድሆን አድርገዉ አሳፍረዉና አወርደዉ የገባዉም እዚዉ ሙትና ምርኮ ሲሆን ያልገባዉ በዚያዉ እግሬ አዉጭኝ ብሎ ወደ መጣበት ፈርጥጦል። የግረኛ ሰራዊቱ የአሳምነዉ አናብስቶች ምትንና ክንድ እንደ እሳት ሲገርፈዉ የዘወትር ልምድ ያደረገዉን የአማራን ህዝብ በስበብ አስባቡ ካላጠፋሁ እፎይ አልልም የአለዉ አብይ አህመድ የንፁሃን ቤትና ንብርት 107 መድፍ,በአምስቱም አቅጣጫ 4 ዙ 23" በማሰለፍ እንድሁም 82 ሞርተርና 120 ሞርተር በማንጋጋት የአማራን ገበሬን ቤትና ንብረት ""3ቤት አቃጥሏሎ። በዚህ አዉደ ዉጊ የተገኙ ግባቶች 1 ሶስት ብሪን 2 45 ክላሽ 3 አንድ ስናይፐር 4 የድሽቃ ተተኮሽ ከ2000 በላይ 5 የክላሽ ተተኮሽ ከ3000 በላይ 6 የወገብ ትጥቅ ከ40 በለይ 7 1 ሀይኮም አብሮ ተማርኮል የተማረከ 20 "ምርኮኛና ከምርኮኛቹም ዉስጥ አንድ ዋና ሻበል መሪ ሲሰዋ ምክትል ሻበል መሪዉ ምርኮ ሁኖል። በተጨባጭ የተሰዋ ከ30 በላይ እንደሁ ቁጥሩ በዉል ያልታወቀ ቁስለኛዉን ይዞ ከሞትና ከምርኮ የተረፈዉ የፈረሰዉን ሰራዊቱን በዉሉ እሬሳዉንና በአግባቡ ቁስለኛዉን ሳያነሳ ግርፋቱን ያልቻለዉ የብልፅግና ኮረኔሎችና ጀነራሎች እነ ዉርደት ጌጡ ዉረደታቸዉ ተከናንበዉ ወደ መጡበት ወደ ተንታ እግሬ አዉጭኛቸዉ ፈርጥጠዋል። መዳረሻዉ ድልና ነፃነት የሆነዉ የአማራ ህዝብ የህልዉና ትግልና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! @Ethio_Addis21
239
7
አስደንጋጩ የሰሜን ኮሪያ ዉሳኔ ጦርነቱን እቀላቀላለሁ:-ኪም ጆንግ "አንድም የሰሜን ኮሪያ ዜጋ ቢነካ ጦነቱን እቀላቀላለሁ!" የኪም ጆንግ ኡን የዓለምን ፖለቲካ እጅግ አስደንጋጭ በሆነ መልኩ የለወጠ
አስደንጋጩ የሰሜን ኮሪያ ዉሳኔ ጦርነቱን እቀላቀላለሁ:-ኪም ጆንግ "አንድም የሰሜን ኮሪያ ዜጋ ቢነካ ጦነቱን እቀላቀላለሁ!" የኪም ጆንግ ኡን የዓለምን ፖለቲካ እጅግ አስደንጋጭ በሆነ መልኩ የለወጠ መግለጫ ከሰሜን ኮሪያ ተሰምቷል። የሀገሪቱ መሪ ኪም ጆንግ ኡን በመካከለኛው ምስራቅ እየተካሄደ ባለው ጦርነት ጣልቃ ለመግባት የሚያስችል እጅግ አደገኛና ጠንከር ያለ ማስጠንቀቂያ ሰጥተዋል። መሪው በይፋዊ መግለጫቸው እንዳሳወቁት፣ በኢራን ምድር የሚገኙ የሰሜን ኮሪያ ዜጎች ደህንነት ላይ ምንም ዓይነት ድርድር እንደማያደርጉና "አንድም የሀገሬ ዜጋ ላይ ጉዳት ከደረሰ ሰሜን ኮሪያ ያለምንም ማመንታትና ቅድመ ሁኔታ ወደ ጦርነቱ ትገባለች" ሲሉ ዓለምን ያስደነገጠ ዛቻ ሰንዝረዋል። ከ 50 በላይ የኒኮሊር መሳሪያ እንዳላት የሚገመተዉ ሰሜን ኮሪያ ይህ የኪም ጆንግ ኡን ንግግር በቀጠናው ያለውን ውጥረት ወደ ሦስተኛው የዓለም ጦርነት ሊቀይረው ይችላል የሚል ከፍተኛ ስጋት በዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ዘንድ ፈጥሯል። ተንታኞች እንደሚሉት፣ የፒዮንግያንግ ቁጣ ለኢራን ትልቅ ወታደራዊ የጀርባ አጥንት ሊሆን የሚችል ሲሆን፣ አሜሪካና አጋሮቿን ደግሞ ወደ ከፋ ወታደራዊ አጣብቂኝ ውስጥ የሚከት ነዉ። @Ethio_Addis የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን ይከታተሉ
361
8
No text...
300
9
​የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ትራምፕ ከጀርመኑ ቻንስለር ሜርዝ ጋር በኦቫል ኦፊስ ባደረጉት ውይይት የኢራንን ጉዳይ በተመለከተ የሰጡት አስተያየት ​ስለ ኢራን አዲስ አመራር፦ "ከዚያ ቡድን ውስጥ አንዳንዶቹ የሞቱ መስሎን ነበር፤ አሁን ደግሞ ሌላ ቡድን አለ፣ እነሱም ቢሆኑ ሳይሞቱ አይቀሩም። በቅርቡ ሦስተኛ ቡድን የሚመጣ ይመስለኛል።" ​እስራኤል ወደ ጦርነት አስገብታዎታለች?፦ "አይደለም። ምናልባት እኔ ሳልሆን አይቀርም እነሱን (እስራኤልን) የገፋፋኋቸው። እስራኤል ዝግጁ ነበረች፣ እኛም ዝግጁ ነበርን፤ እናም በጣም ጠንካራ ተጽዕኖ ፈጠርን።" ​ከኢራን ጋር ስለነበረው ድርድር፦ "ከኢራን ጋር ድርድር እያደረግን ነበር፤ የእኔ እይታ ግን የመጀመሪያውን ጥቃት እነሱ ይሰነዝራሉ የሚል ነበር። እኛ ካልቀደምን እነሱ ሊያጠቁን ነበር። በዚህ ጉዳይ ላይ በጣም እርግጠኛ ነበርኩ።" ​የጥቃቱ ውጤት፦ "ኢራንን በከፍተኛ ሁኔታ መትተናታል። አሁን የሰማይ ላይ መከላከያም ሆነ የባህር ኃይል የላቸውም።" ​ስለ አውሮፓ አጋሮች፦ "እንደ ስፔን ባሉ አንዳንድ አገሮች ደስተኛ አይደለሁም። የአየር ኃይል ካምፖቻቸውን መጠቀም እንደማንችል ነግረውናል። በነገራችን ላይ በዩናይትድ ኪንግደምም (እንግሊዝ) ደስተኛ አይደለሁም።" ይህ ዘገባ በፕሬዝዳንት ትራምፕ እና በአዲሱ የጀርመን ቻንስለር ፍሬድሪክ ሜርዝ መካከል የተደረገውን ወቅታዊ ንግግር ነው። @Ethio_Addis21
347
10
በኢራን የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ የኒውክሌር ጥርጣሬን አነሳሳ በደቡባዊ ኢራን፣ ግራሽ በተባለች ስፍራ የተመዘገበው የ4.3 ሬክተር ስኬል የመሬት መንቀጥቀጥ በአካባቢው ካለው ወታደራዊ ውጥረት ጋር ተዳምሮ ከፍተኛ ዓለም አቀፍ መነጋገሪያ ሆኗል። መንቀጥቀጡ የተከሰተበት ወቅትና ሁኔታ "ኢራን የከርሰ-ምድር የኒውክሌር ሙከራ አድርጋ ይሆን?" የሚል ጥርጣሬን ፈጥሯል። የጂኦሎጂ ተቋማት እንደገለጹት ንዝረቱ 4.3 በሬክተር ስኬል ሆኖ የተመዘገበ ሲሆን፣ ማዕከሉም በ10 ኪሎ ሜትር ጥልቀት ላይ ነው። ክስተቱ ኢራን ከእስራኤልና ከአሜሪካ ጋር በገጠመችው የከረረ ወታደራዊ ፍጥጫ ወቅት መከሰቱ፣ ንዝረቱ ከተፈጥሯዊ ክስተት ይልቅ ሰው ሠራሽ ሊሆን እንደሚችል ተገምቷል። የኒውክሌር ሙከራዎች ብዙውን ጊዜ ድንገተኛና ከፍተኛ ኃይል ያለው የድንጋጤ ሞገድ (Shockwave) የሚፈጥሩ ቢሆንም፣ የዛሬው ንዝረት የተመዘገበበት ጥልቀት ግን ከተለመዱት የከርሰ-ምድር ሙከራዎች ይልቅ ወደ ተፈጥሯዊ የመሬት መንቀጥቀጥ የሚያደላ መሆኑ ተመልክቷል። የጂኦሎጂ ባለሙያዎች እንደሚጠቁሙት ኢራን በዋና ዋና የምድር ንጣፎች (Tectonic plates) መገናኛ ላይ የምትገኝ በመሆኗ ተፈጥሯዊ የመሬት መንቀጥቀጥ የተለመደ ክስተት ነው። ሆኖም አንዳንድ ወታደራዊ ተንታኞች ንዝረቱ በከባድ የቦምብ ጥቃት (Bunker busters) ከሚመቱ የከርሰ-ምድር ምሽጎች ሊመነጭ እንደሚችል ግምታቸውን እየሰጡ ነው። የዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ (IAEA) የንዝረቱን ምንጭ ለማረጋገጥ መረጃዎችን እያሰባሰበ ሲሆን፣ እስካሁን በይፋ የተሰጠ ማረጋገጫ የለም። ​​ @Ethio_Addis21 አሁናዊ ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሉን join ያድርጉ
293
11
“ለእስራኤልን አንድ ሚሳኤል በቂ ነው” ኪም ጆንግ ኡን ​የሰሜን ኮሪያዉ መሪ ኪም ጆንግ ኡን ንግግር አለምን እያነጋገረ ነዉ እስራኤልን ከዓለም ካርታ ለማጥፋት አንድ ሚሳኤል ብቻ እንደሚበቃቸው በመግ+2
“ለእስራኤልን አንድ ሚሳኤል በቂ ነው” ኪም ጆንግ ኡን ​የሰሜን ኮሪያዉ መሪ ኪም ጆንግ ኡን ንግግር አለምን እያነጋገረ ነዉ እስራኤልን ከዓለም ካርታ ለማጥፋት አንድ ሚሳኤል ብቻ እንደሚበቃቸው በመግለጽ ዓለምን አስደንግጠዋል። መሪው ይህን እጅግ መሳጭ መግለጫ የሰጡት የአሜሪካና እስራኤል ጥምረት በኢራን ላይ የከፈቱትን "ኦፕሬሽን ኤፒክ ፉሪ" እና የአያቶላ አሊ ካሜኒን መገደል ተከትሎ ለቴህራን ያላቸውን ጠንካራ ወታደራዊ ድጋፍ ለማረጋገጥ ነው። አክለዉም ኢራን የኛን ድጋፍ ከጠየቀችን እናስታጥቃታለን ብለዋል። ፒዮንግያንግ የላቁ ባለስቲክ ሚሳኤሎችን ለኢራን ለማቅረብ ዝግጁ መሆኗን ማስታወቋ፣ ከሩሲያና ቻይና ያልተገደበ ድጋፍ ጋር ተዳምሮ ቀውሱን ወደ ዓለም አቀፍ ጦርነት ሊቀይረው ይችላል የሚል ከፍተኛ ስጋት ፈጥሯል ​​ @Ethio_Addis21 አሁናዊ ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ
249
12
​ እስራኤል ድረስ መድረስ የሚችሉ ሚሳኤሎች (ከ2,000 ኪ.ሜ በላይ ርቀት የሚጓዙ) ​እነዚህ ሚሳኤሎች ከኢራን ተነስተው ቴል አቪቭን ወይም እየሩሳሌምን የመምታት አቅም አላቸው፡ ​ሰጂል (Sejjil): በደረቅ ነዳጅ (Solid-fuel) የሚሰራ በመሆኑ በፍጥነት ለጥቃት ዝግጁ የሚሆንና እስከ 2,500 ኪ.ሜ የሚወነጨፍ ነው። ​ኸይበር/ሆራምሻህር-4 (Khaibar/Khorramshahr-4): እስከ 2,000 ኪ.ሜ የሚጓዝ ሲሆን፣ በጣም ከባድ የሆነ ፈንጂ (እስከ 1,500 ኪሎ ግራም) የመሸከም አቅም አለው። ​ሻሃብ-3 (Shahab-3): የኢራን የሚሳኤል ኃይል መሰረት ሲሆን፣ እስከ 2,000 ኪ.ሜ ይጓዛል። ​ኢማድ (Emad): ከሻሃብ-3 የተሻሻለና ኢላማውን የመምታት ትክክለኛነቱ ከፍተኛ የሆነ ሚሳኤል ነው። ​2. አዳዲስና ከፍተኛ ቴክኖሎጂ የታከለባቸው (Hypersonic) ​ፈታህ (Fattah-1 & Fattah-2): ኢራን "ሃይፐርሶኒክ" (ከድምፅ ፍጥነት 15 እጥፍ የሚፈጥን) ሚሳኤል መገንባቷን አስታውቃለች። እነዚህ ሚሳኤሎች የአየር መከላከያ ዘዴዎችን ሰብረው የማለፍ ከፍተኛ አቅም አላቸው። ​3. ለክልላዊ ጥቃቶች የሚያገለግሉ (ከ300 - 1,000 ኪ.ሜ) ​እነዚህ በአቅራቢያ ያሉ የጦር ሰፈሮችንና መርከቦችን ለመምታት ያገለግላሉ፡ ​ዘልዛል (Zelzal) ​ፋተህ-110 (Fateh-110) ​ዙልፈቃር (Zolfaghar) ​የኢራን ሚሳኤሎች ጥንካሬ ምን ላይ ነው? ​የማስወንጨፊያ ብዛት (Launchers): በጽሁፉ ላይ እንደተጠቀሰው 3,000 ገደማ ማስወንጨፊያዎች መኖራቸው፣ በአንድ ጊዜ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሚሳኤሎችን በመተኮስ የአየር መከላከያ ዘዴዎችን (እንደ Iron Dome ያሉ) "ማጨናነቅ" (Saturate) እንዲችሉ ያደርጋቸዋል። ​የመሬት ውስጥ ዋሻዎች: ኢራን ሚሳኤሎቿን "የሚሳኤል ከተማ" ተብለው በሚጠሩ ጥልቅ የመሬት ውስጥ ዋሻዎች ውስጥ ስለምታስቀምጥ በአየር ጥቃት ለማጥፋት አስቸጋሪ ናቸው። ​ትክክለኛነት (Precision): ቀደም ሲል የኢራን ሚሳኤሎች ኢላማ የመሳት ዕድላቸው ከፍተኛ ነበር፤ አሁን ግን በጂፒኤስ (GPS) የታገዙ በመሆናቸው ኢላማቸውን በጥራት መምታት ጀምረዋል። @Ethio_Addis21
242
13
"የካቲት 28 ቀን አሜሪካና እስራኤል በኢራን ላይ የፈጸሙትን ጥምር ጥቃት ተከትሎ በመካከለኛው ምስራቅ የሚሳኤል ፍጥጫው እንደቀጠለ ነዉ። የኢራን የባላስቲክ ሚሳኤል ክምችት በድጋሚ የትኩረት ማዕከል ሆኗል። ኢራን በመላው ቀጣናው ጥቃት ሊሰነዝሩ የሚችሉ ወደ 3,000 ገደማ የሚሳኤል ማስወንጨፊያዎች እንዳሏት የሚገመት ሲሆን፣ ከነዚህም ውስጥ ቢያንስ ዘጠኝ ዓይነት ሚሳኤሎች እስራኤል ድረስ መድረስ እንደሚችሉ ይነገራል።" ​የሚሳኤል አቅም፦ የኢራን ሚሳኤሎች "ባላስቲክ" (Ballistic) መባላቸው በጣም ሩቅ ርቀት መጓዝ እንደሚችሉና ለቀጣናው ስጋት መሆናቸውን ያሳያል። ​ዒላማ፦ ከክምችቱ ውስጥ የተወሰኑት በተለይ እስራኤልን መምታት እንዲችሉ ተደርገው የተሰሩ መሆናቸውን ይገልፃል። @Ethio_Addis21
233
14
No text...
209
15
ስፔን በኢራን ላይ ለተፈጸመው ጥቃት በግዛቷ የሚገኙ የአሜሪካ የጦር ሰፈሮች አገልግሎት እንዳይሰጡ መከልከሏን አስታውቃለች በተጨማሪም በኢራን ላይ የተከፈተው ጦርነት ዓለም አቀፍ ሕግን እንዲሁም ስፔንና አሜሪካ የአየር ኃይል ጣቢያዎችን ለመጠቀም ያደረጉትን ስምምነት የሚጥስ ነው ብላለች።" ስፔን በአገሪቱ ውስጥ ያሉ የአሜሪካ የጦር ሰፈሮች (እንደ ሮታ እና ሞሮን ያሉ) ለኢራን ጥቃት እንዳይውሉ ከልክላለች። ​የሁለትዮሽ ስምምነት፦ ጥቃቱ በሁለቱ አገራት መካከል ያለውን የጦር ሰፈር አጠቃቀም ውል የሚጻረር መሆኑንም ገልጻለች። @Ethio_Addis21
215
16
አንድ ሚሳኤል በቂ ነው:-ኪም የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ዩን "ኢራን ሚሳይል ከጠየቀችን እናስታጥቃታለን፣እስራኤልን ለማጥፋት አንድ ሚሳኤል በቂ ነው" ማለታቸው ተዘግቧል። @Ethio_Addis21
አንድ ሚሳኤል በቂ ነው:-ኪም የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ዩን "ኢራን ሚሳይል ከጠየቀችን እናስታጥቃታለን፣እስራኤልን ለማጥፋት አንድ ሚሳኤል በቂ ነው" ማለታቸው ተዘግቧል። @Ethio_Addis21 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ
192
17
የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአሜሪካ ዜጎች ከኳታር፣ ባህሬን፣ ግብፅ፣ ፍልስጤም፣ እስራኤል፣ ኢራን፣ ኢራቅ፣ ዮርዳኖስ፣ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ፣ ኩዌት፣ ሊባኖስ፣ ኦማን፣ ሳውዲ አረቢያ፣ ሶሪያ
የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአሜሪካ ዜጎች ከኳታር፣ ባህሬን፣ ግብፅ፣ ፍልስጤም፣ እስራኤል፣ ኢራን፣ ኢራቅ፣ ዮርዳኖስ፣ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ፣ ኩዌት፣ ሊባኖስ፣ ኦማን፣ ሳውዲ አረቢያ፣ ሶሪያ እና የመን ከባድ የደህንነት አደጋዎች ስላሉባቸው  የንግድ መጓጓዣዎችን በመጠቀም እንዲወጡ አሳስቧል። @Ethio_Addis21 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ
182
18
​የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ከኢራን ጋር እየተደረገ ያለው ጦርነት "ዓመታትን ይፈጃል" ብለው እንደማይጠብቁ ገለጹ። ግጭቱ እስራኤል በሊባኖስ የሚገኙትን በኢራን የሚደገፉ የሂዝቦላህ ኢላማዎችን በመምታቷ እና ኢራን ደግሞ የአሜሪካ ጦር ሰፈር የሚገኝባቸውን የባህረ ሰላጤው አገራት በመምታቷ እየሰፋ መጥቷል። ​ ​ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህ ጦርነት "ፈጣን እና ወሳኝ" (quick and decisive) እንደሚሆን ለፎክስ ኒውስ ተናግረ @Ethio_Addis21
183
19
ሱዳን ከኢትዮጵያን በሚነሱ ዲሮኖች ተደብዲቢያለሁ የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ድሮኖች ከኢትዮጵያ ተነስተው በሱዳን ውስጥ ባሉ ኢላማዎች ላይ ጥቃት ሲፈጽሙ እንዳስተዋለ ገልጿል። የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴሩ
ሱዳን ከኢትዮጵያን በሚነሱ ዲሮኖች ተደብዲቢያለሁ የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ድሮኖች ከኢትዮጵያ ተነስተው በሱዳን ውስጥ ባሉ ኢላማዎች ላይ ጥቃት ሲፈጽሙ እንዳስተዋለ ገልጿል። የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴሩ ኢትዮጵያን አስጠንቅቆ ሱዳን ሉዓላዊነቷን እና የግዛት አንድነቷን የመጠበቅ መብቷን ትጠቀማለች ብለዋል። @Ethio_Addis21 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ
187
20
ለአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሩቢዮ፣ አሜሪካ ከኢራን ጋር በገባችበት ጦርነት ውስጥ የእስራኤል ሚና ምን እንደሆነ ተጠየቁ" ​ በአሜሪካ ኮንግረስ ለጋዜጠኞች ስለ ኢራን ወቅታዊ ሁኔታ ማብራሪያ የሰጡት ሩቢዮ፣ እስራኤል በኢራን ላይ ጥቃት እንደምትሰነዝር ቀድመው ያውቁ እንደነበር አምነዋል፦ ​➖ "የጦርነት ሚኒስቴር (የመከላከያ ሚኒስቴር) ባደረገው ግምገማ፤ እነሱ (ኢራን) መጀመሪያ ጥቃት እስኪሰነዝሩብን የምንጠብቅ ከሆነ—ማለትም እስራኤል ጥቃት ካደረሰችባቸው በኋላ እነሱ ደግሞ እኛን ኢላማ እንደሚያደርጉን እንጠብቅ ነበር—ይህ ከሆነ ደግሞ የአሜሪካ ወገን የጉዳትና የሞት መጠን ከፍ ሊል እንደሚችል ታይቷል።" ​➖ "ከፍተኛ ጉዳት እንዳያደርሱብን ለመከላከል ሲባል፣ በኢራን ላይ የመከላከያ ባህሪ ያለው ቅድመ-ጥቃት (proactive step) ወስደናል።" ​➖ "ይህንን ባናደርግ ኖሮ፣ የእስራኤል ጥቃት እንደሚኖርና የኢራን የአጸፋ ምላሽ ሊከተል እንደሚችል እያወቅን፣ የሰውን ህይወት ለመታደግ ለምን ቅድመ-ጥንቃቄ እርምጃ አልወሰዳችሁም ተብሎ በኮንግረስ የጥያቄ መድረክ ይዘጋጅብን ነበር።" ​ ​ቅድመ-ጥቃት (Preemptive Strike): ሩቢዮ እንደገለጹት አሜሪካ በኢራን ላይ ጥቃት የሰነዘረችው፣ እስራኤል በኢራን ላይ ጥቃት ስትሰነዝር ኢራን ደግሞ በአካባቢው በሚገኙ የአሜሪካ ጦር ሰፈሮች ላይ አጸፋ እንደምትወስድ መረጃው ስለነበራቸው ነው። አሜሪካ ቀድማ እርምጃ ካልወሰደች በጦር ሰፈሮቿ ላይ የሚደርሰው የሰው ህይወት መጥፋት ከፍተኛ እንደሚሆን ተሰግቶ ነበር። የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራቅቺ በበኩላቸው፣ ሩቢዮ "አሜሪካ ለእስራኤል ስትል በገዛ ፈቃዷ ወደ ጦርነት መግባቷን አምነዋል" ሲሉ ተችተዋል። @Ethio_Addis21
233