en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

National ID Program - Ethiopia

National ID Program - Ethiopia

Open in Telegram

Identity is the new collateral! መታወቅ ለመተማመን። የፋይዳ ቁጥር ለማግኘት ወደ *9779# ይደውሉ። ሁሉን አገልግሎቶች በአንድ የሚያገኙበትን የፋይዳ "Fayda ID" ሞባይል መተግበሪያ ከአፕ ስቶር (https://play.google.com/store/apps/details?id=et.fayda.nidfaydaApp) ወይም https://apps.apple.com/app/fayda-i) ያውርዱ።

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel National ID Program - Ethiopia

Channel National ID Program - Ethiopia (@idethiopia) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 102 757 subscribers, ranking 1 185 in the Technologies & Applications category and 312 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 102 757 subscribers.

According to the latest data from 15 October, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 857 over the last 30 days and by 105 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Verified (Officially confirmed by Telegram)
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 18.18%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 7.00% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 18 679 views. Within the first day, a publication typically gains 7 196 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 52.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“Identity is the new collateral! መታወቅ ለመተማመን። የፋይዳ ቁጥር ለማግኘት ወደ *9779# ይደውሉ። ሁሉን አገልግሎቶች በአንድ የሚያገኙበትን የፋይዳ "Fayda ID" ሞባይል መተግበሪያ ከአፕ ስቶር (https://play.google.com/store/apps/details?id=et.fayda.nidfaydaApp) ወይም https://apps.apple.com/app/fayda-i) ያ...”

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 16 October, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Technologies & Applications category.

102 757
Subscribers
+10524 hours
+2577 days
+85730 days
Posts Archive
መረጃዎን ካስተካከሉ በኋላ የፋይዳ መታወቂያ ካርድዎን በድጋሚ ለማሳተም ምን ማድረግ እንዳለብዎ ያውቃሉ? 1. ወደ id.et/card ላይ በመግባት ከዚህ ቀደም ካዘዙበት ህትመት ሰጪ ተቋም "በድጋሚ ለ
መረጃዎን ካስተካከሉ በኋላ የፋይዳ መታወቂያ ካርድዎን በድጋሚ ለማሳተም ምን ማድረግ እንዳለብዎ ያውቃሉ? 1. ወደ id.et/card ላይ በመግባት ከዚህ ቀደም ካዘዙበት ህትመት ሰጪ ተቋም "በድጋሚ ለማሳተም" የሚለውን ይንኩ 2. በመቀጠል የፋይዳ ተለዋጭ ቁጥርዎን/ የፋይዳ ካርድ ቁጥርዎን በማስገባት "OTP" ወይም የአንድ ጊዜ የይለፍ ቃል በማስላክ ማረጋገጥ 3. በመቀጠል በድጋሚ ካርድ ህትመት የሚያዙበትን ምክንያት ከተሰጡት አማራጮች ይምረጡ። 📌 በድጋሚ የሚያሳትሙት መረጃ አዘምነው ስለሆነ መረጃዎ መስተካከሉን የሚያሳይ የማረጋገጫ መልዕክት ከደረስዎ በኃላ የድሮውን ካርድ ለሁለት በመስበር በሚታይ መልኩ ፎቶ በማንሳት ይጫኑ "upload" ያድርጉ። 4. በመቀጠል አስገብ "Submit" የሚለውን በመጫን የማረጋገጫ መልዕክት ይጠብቁ ፤ ያስገቡት ትዕዛዝ ተጣርቶ ካለቀ በኃላ ክፍያ እንዲፈፅሙ በስልክዎ መልዕክት ይደርሶታል። መልዕክቱ እንደደረስዎ ወደ ክፍያ ሂደት በመሔድ ክፍያዎን አጠናቅቀው በመረጡት ቅርንጫፍ በቀጠሮ ቀን በመሄድ ይውሰዱ። ያስተውሉ፡ ድጋሚ ህትመት ከማዘዝዎ በፊት ለማዘመን የጠየቁት መረጃ መስተካከሉን ያረጋግጡ።

ፋይዳ ለመላው የሀገራችን ህዝቦች እንኳን ለ19ኛው ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን በሰላም አደረሳችሁ እያልን ፤ እንደ አንዱ የዲጂታል ኢትዮጵያ የባንዲራ ፕሮጀክት (flagship project) የኢትዮጵ
ፋይዳ ለመላው የሀገራችን ህዝቦች እንኳን ለ19ኛው ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን በሰላም አደረሳችሁ እያልን ፤ እንደ አንዱ የዲጂታል ኢትዮጵያ የባንዲራ ፕሮጀክት (flagship project) የኢትዮጵያን ዲጂታል ማንነት በማረጋገጥ የሀገራችንን ሰንደቅ ዓላማ በዲጂታሉ መድረክ ከፍ በማድረጋችን ደስታ ይሰማናል! #ዲጂታልኢትዮጵያ2030

እንደ አገልግሎት ሰጪ የደንበኛ ፉይዳ ሲያረጋግጡ ፣ የፅሁፍ መልዕክት (SMS OTP delay) መዘግየት አጋጥሞዎታል? ፉይዳ ከአንድ ጊዜ የይለፍ ቃል ወይም OTP በተጨማሪ ማንነትን ለማረጋገጥ አስተ
እንደ አገልግሎት ሰጪ የደንበኛ ፉይዳ ሲያረጋግጡ ፣ የፅሁፍ መልዕክት (SMS OTP delay) መዘግየት አጋጥሞዎታል? ፉይዳ ከአንድ ጊዜ የይለፍ ቃል ወይም OTP በተጨማሪ ማንነትን ለማረጋገጥ አስተማማኝ አማራጮች እንዳሉት ያውቃሉ? 📌 ባዮሜትሪክ ማረጋገጫ (የጣት አሻራ እና የፊት ፎቶ)፡ እነዚህ አማራጮች ደህንነታቸው የተጠበቁ እና ከአንድ ጊዜ የይለፍ ቃል ጋር ተመሳሳይ አገልግሎት ያላቸው ናቸው። 📌 የፅሁፍ መልዕክት (OTP) አገልግሎት በጊዜያዊነት በሚቋረጥበት ጊዜ የጣት አሻራ ወይም የፊት ገጽታ ማረጋገጫን መጠቀም ከፅሁፍ መልዕክት (OTP) ጋር ተመሳሳይ እና ፈጣን የማረጋገጥ አገልግሎትን ይሰጣል። እርስዎ ወይም ድርጅትዎ የፊት ገጽታ ማረጋገጫ አገልግሎትን መጠቀም ለመጀመር ከፈለጉ፣ እባክዎን ድረ ገፃችንን id.et/api ወይም የፋይዳ ቴክኒክ ቡድንን https://t.me/faydadevs or api_support@id.et ያግኙ።

National ID Program has launched a public developer sandbox for the Fayda digital ID, opening up live APIs and technical docs for innovators and startups. Dive into the full article on Biometrics Update: https://www.biometricupdate.com/202610/ethiopia-launches-developer-sandbox-to-support-fayda-digital-id-innovation-integration #DigitalEthiopia2030

በአንድ ሲም ካርድ ወይም ስልክ ቁጥር ምን ያህል ሰው ለፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ መመዝገብ ይችላል? ስንት ይመስላችኋል? ምላሻችሁን ኮመንት ላይ ጻፉልን።
በአንድ ሲም ካርድ ወይም ስልክ ቁጥር ምን ያህል ሰው ለፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ መመዝገብ ይችላል? ስንት ይመስላችኋል? ምላሻችሁን ኮመንት ላይ ጻፉልን።

🔴 አሁን በቀጥታ! ያላችሁን ማንኛውንም ጥያቄ ጠይቁን ባልነው መሰረት በቲክቶክ ላይቭ እየመለስን ነው! በቀጥታ ይመልከቱን! ሊንክ: https://vt.tiktok.com/ZS9DpDEoD6354-QYqGJ/

🔴 አሁን በቀጥታ! ያላችሁን ማንኛውንም ጥያቄ ጠይቁን ባልነው መሰረት በቲክቶክ ላይቭ እየመለስን ነው! በቀጥታ ይመልከቱን! ሊንክ: https://vt.tiktok.com/ZS9DpDEoD6354-QYqGJ/

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት እና የብሄራዊ መታወቂያ ፕሮግራም(ፋይዳ) በኢንተግሬሽን ዙሪያ ውይይት አካሄዱ መስከረም 27 ፡ 2019 ዓ.ም የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ክብርት
+7
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት እና የብሄራዊ መታወቂያ ፕሮግራም(ፋይዳ) በኢንተግሬሽን ዙሪያ ውይይት አካሄዱ መስከረም 27 ፡ 2019 ዓ.ም የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ክብርት ወሮ ሰላማዊት ዳዊት ከብሄራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ዮዳሄ አርያስላሴ በጋራ በመሆን ሁለቱ ተቋማት በጋራ በሚሰሯቸው የሲስተም ኢንተግሬሽን ዙሪያ እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን ገመገሙ። በግምገማው ላይ ይህ የሁለቱ ተቋማት የዲጂታል ትስስር ሲያልቅ ዜጎች ፓስፖርትና ሌሎች አገልግሎቶች በሚያስፈልጋቸው ጊዜ በድጋሚ ባዮሜትሪክስ ዳታ መስጠት ሳስፈልጋቸው በቀላሉ አገልግሎት እንዲያገኙ ያስችላቸዋል ተብሏል። ይህ የቴክኖሎጂ ትስስር ስራ ላይ ሲውል ሀገሪቱ ለጀመረችው የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞ ትልቅ ፋይዳ እንዳለው የተገለጸ ሲሆን ዜጎች የፋይዳ ስርአትን በመጠቀም ቀልጣፋና ፈጣን አገልግሎት እንዲያገኙ ያስችላለ‍ም ተብሏል ። ሁለቱ አመራሮች የሲስተም ትስስሩ በአጭር ጊዜ ውስጥ እንዲጠናቀቅም አቅጣጫ አስቀምጠዋል። የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ሁሉም ሰው የሚታወቅባት ኢትዮጵያ ! ———————— ለበለጠ መረጃ የማህበራዊ ሚዲያ ድህረ -ገፆችንን ይጎብኙ ይወዳጁን ...... Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia X: https://x.com/ics_ethiopia TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/

ነገ ማታ 2:00 ሰዓት በቲክቶክ ላይቭ (TikTok Live) እንገናኝ! ከሰሞኑ በአስተያየት መስጫ እና በውስጥ መስመር በተደጋጋሚ ለጠየቃችሁን ጥያቄዎች በቀጥታ ስርጭት ምላሽ እንሰጣለን። እስከ ነገ
ነገ ማታ 2:00 ሰዓት በቲክቶክ ላይቭ (TikTok Live) እንገናኝ! ከሰሞኑ በአስተያየት መስጫ እና በውስጥ መስመር በተደጋጋሚ ለጠየቃችሁን ጥያቄዎች በቀጥታ ስርጭት ምላሽ እንሰጣለን። እስከ ነገ ቀን 9:00 ሰዓት ድረስ ያላችሁን ማንኛውም ጥያቄ በዚህ አስተያየት መስጫ (Comment) ላይ አስቀምጡልን፤ ነገ ማታ 2:00 ሰዓት ላይ በዝርዝር እንመልሳቸዋለን። አሁኑኑ ጥያቄዎን ኮመንት ላይ ይጻፉ!

ℹ️ አዳዲስ እና ጠቃሚ መረጃዎችን ከትክክለኛው ገጽ ለማግኘት ፤ በምስሉ የሚታየውን ኪውአር ኮድ (QR Code) ስካን በማድረግ ወይም ይህን ሊንክ https://linktr.ee/Faydaverse ብቻ
ℹ️ አዳዲስ እና ጠቃሚ መረጃዎችን ከትክክለኛው ገጽ ለማግኘት ፤ በምስሉ የሚታየውን ኪውአር ኮድ (QR Code) ስካን በማድረግ ወይም ይህን ሊንክ https://linktr.ee/Faydaverse ብቻ ተጠቅመው ማኅበራዊ ገጾቻችንን ይከተሉን። https://linktr.ee/Faydaverse

Fayda Sandbox is NOW LIVE for Innovators! Have a product or system ready, but not officially formed a busines yet? Interested
Fayda Sandbox is NOW LIVE for Innovators! Have a product or system ready, but not officially formed a busines yet? Interested how Fayda can help you showcase your solution and reach your market? Fayda Auth team has got you! You can now test and validate your product using Fayda’s auth (VeriFayda - id.et/api) before you even launch. We have opened up the Fayda Partner Portal so developers, innovators, and early-stage startups can freely experiment with live APIs in a dedicated sandbox environment. How to get started? 1. Access the Fayda Partners Portal 2. Get your Sandbox credentials 3. Test Fayda APIs in the Sandbox environment 4. Integrate Fayda into your system 5. When you have tested everything, you can go live to production Get started today: https://partner.fayda.et/docs

የፋይዳቨርስ ዲጂታል ሶሉሽንስ ኢንተርፕራይዝ፤ ክቡር ዶ/ር ዐብይ አሕመድ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው በድጋሚ በመመረጣቸው የተሰማውን ታላቅ ደስታ እየገለጸ፣ መልካም የሥራ ዘመን እንዲሆንልዎ ይመ
የፋይዳቨርስ ዲጂታል ሶሉሽንስ ኢንተርፕራይዝ፤ ክቡር ዶ/ር ዐብይ አሕመድ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው በድጋሚ በመመረጣቸው የተሰማውን ታላቅ ደስታ እየገለጸ፣ መልካም የሥራ ዘመን እንዲሆንልዎ ይመኛል! #ኢትዮዽያ #Ethiopia

ፋይዳን በመጠቀም ባሉበት ሆነው ኢ-ሲም እንዴት ማውጣት እነደሚችሉ ያውቃሉ? #ፋይዳለኢትዮጵያ

ፋይዳን በመጠቀም ባሉበት ሆነው ኢ-ሲም እንዴት ማውጣት እነደሚችሉ ያውቃሉ? #ፋይዳለኢትዮጵያ

ፋይዳ ከሰሞኑ: ዋና ዋና ክንውኖች በምስል በማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ይከተሉን ፡ ፌስቡክ |  X | ሊንክዲን | ቴሌግራም | ዩቲዩብ | ቲክቶክ | ብሉስካይ | ዋትስአፕ | ኢንስታግራም

Baga Ayyaana Irreechaa bara 2019 nagaan geessan! እንኳን ለ2019 ዓ.ም የኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! #ፋይዳለኢትዮጵያ #ፋይዳለሁሉም #Irreecha
Baga Ayyaana Irreechaa bara 2019 nagaan geessan! እንኳን ለ2019 ዓ.ም የኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! #ፋይዳለኢትዮጵያ #ፋይዳለሁሉም #Irreecha

ፋይዳ ከሰሞኑ: ዋና ዋና ክንውኖች በምስል በማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ይከተሉን ፡ ፌስቡክ |  X | ሊንክዲን | ቴሌግራም | ዩቲዩብ | ቲክቶክ | ብሉስካይ | ዋትስአፕ | ኢንስታግራም

የፋይዳ የሳምንቱ ፎቶ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ የፋይዳ ምዝገባ #ፋይዳለኢትዮጵያ
የፋይዳ የሳምንቱ ፎቶ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ የፋይዳ ምዝገባ #ፋይዳለኢትዮጵያ

እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም ፣የደስታ እና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን። #ፋይዳለአኢትዮዽያ
እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም ፣የደስታ እና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን። #ፋይዳለአኢትዮዽያ

A proud moment for Ethiopia’s Digital Public Infrastructure! We are honored to announce two major international recognitions
+1
A proud moment for Ethiopia’s Digital Public Infrastructure! We are honored to announce two major international recognitions awarded during Digital@UNGA 2026 in New York: 🇪🇹 Runner-Up: Digital Government Award: Recognizing Ethiopia’s progress in building an inclusive Digital Public Infrastructure that powers trusted public services, financial inclusion, and innovation. 🇪🇹Runner-Up: 50-in-5 Leadership Award: Presented by the @DigitalPublicGoods Alliance, honoring Fayda’s leadership in advancing #DPI at national scale. Standing out as a runner-up in these highly competitive global arenas, #Ethiopia cements its position as a leading innovator in Africa’s digital ecosystem. Building a trusted digital future takes a collective effort. We are grateful to our government partners and private sector collaborators for bringing #Ethiopia's digital vision to life. #50in5Awards #DigitalUNGA2026 #DigitalEthiopia2030 #FaydaID

National ID Program - Ethiopia - Statistics & analytics of Telegram channel @idethiopia