uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

National ID Program - Ethiopia

National ID Program - Ethiopia

Відкрити в Telegram

Identity is the new collateral! መታወቅ ለመተማመን። የፋይዳ ቁጥር ለማግኘት ወደ *9779# ይደውሉ። ሁሉን አገልግሎቶች በአንድ የሚያገኙበትን የፋይዳ "Fayda ID" ሞባይል መተግበሪያ ከአፕ ስቶር (https://play.google.com/store/apps/details?id=et.fayda.nidfaydaApp) ወይም https://apps.apple.com/app/fayda-i) ያውርዱ።

Показати більше

📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу National ID Program - Ethiopia

Канал National ID Program - Ethiopia (@idethiopia) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 102 791 підписників, посідаючи 1 187 місце в категорії Технології та додатки та 302 місце у регіоні Ефіопія.

📊 Показники аудиторії та динаміка

З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 102 791 підписників.

За останніми даними від 05 листопада, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на 276, а за останні 24 години на 23, загальне охоплення залишається високим.

  • Статус верифікації: Верифікований (Офіційно підтверджено Telegram)
  • Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 23.95%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 6.57% реакцій від загальної кількості підписників.
  • Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 24 613 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 6 749 переглядів.
  • Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 48.

📝 Опис та контентна політика

Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
“Identity is the new collateral! መታወቅ ለመተማመን። የፋይዳ ቁጥር ለማግኘት ወደ *9779# ይደውሉ። ሁሉን አገልግሎቶች በአንድ የሚያገኙበትን የፋይዳ "Fayda ID" ሞባይል መተግበሪያ ከአፕ ስቶር (https://play.google.com/store/apps/details?id=et.fayda.nidfaydaApp) ወይም https://apps.apple.com/app/fayda-i) ያ...”

Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 06 листопада, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Технології та додатки.

102 791
Підписники
+2324 години
-877 днів
+27630 днів
Архів дописів
በአንድ ስልክ ቁጥር ከአንድ በላይ ሰው ተመዝግበው የፋይዳ ቁጥር ለማስላክ ተቸግረዋል? ወደ *9779# ሲደውሉ የአንደኛው ሰው የፋይዳ ቁጥር ብቻ እየመጣብዎት ከሆነ በቀላሉ: 1. ወደ ቴሌግራም ቦት @FaydaHelpBot ይግቡ። 2. ከሚመጡት አማራጮች ውስጥ "የፋይዳ ቁጥር ለማስላክ" የሚለውን ይምረጡ። 3. ባለ 29 አኃዝ የምዝገባ ቁጥርዎን (በአጭር የጽሁፍ መልዕክት (SMS) የደረሰዎትን ወይም በምዝገባ ወቅት የተሰጥዎትን ወረቀት ላይ ያለውን) በጥንቃቄ ያስገቡ። በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ የፋይዳ ቁጥርዎ በስልክዎ ይደርስዎታል!

በፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ሥርዓት፦ የመረጃ «እርማት» እና «ማሻሻያ» ልዩነታቸውን ያውቃሉ? የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ሲመዘገቡ ሙሉ ስምዎ (የእርስዎ፣ የአባትዎ እና የአያትዎ ስም) እና የትውልድ ዘመ
በፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ሥርዓት፦ የመረጃ «እርማት» እና «ማሻሻያ» ልዩነታቸውን ያውቃሉ? የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ሲመዘገቡ ሙሉ ስምዎ (የእርስዎ፣ የአባትዎ እና የአያትዎ ስም) እና የትውልድ ዘመንዎ ተቀባይነት ካላቸው ሰነዶች (እንደ ነዋሪነት መታወቂያ፣ ፓስፖርት፣ መንጃ ፈቃድ) ጋር ተመሳሳይነቱ ተረጋግጦ ይመዘገባል። ሆኖም ከተመዘገቡ በኋላ መረጃዎን ማረም ወይም ማሻሻል ሊያስፈልግዎ ይችላል። ታዲያ ልዩነታቸው ምንድነው? 1. የመረጃ እርማት (Correction) በምዝገባ ወቅት የተፈጠረ የፊደል ግድፈት፣ የፊደላት መለዋወጥ ወይም የመዝጋቢ ባለሙያ ስህተትን በማስተካከል መረጃዎን ካቀረቡት ሰነድ ጋር ማጣጣም ነው። ምሳሌ፦ በስህተት የተጻፈን ስም በትክክለኛ ፊደላት ማስተካከል (የስም ለውጥ የማይኖረው ከሆነ ብቻ) 2. የመረጃ ማሻሻያ (Update) ቀድሞ የተመዘገበን መረጃ በአዲስ ማስተካከል ወይም መተካት ማለት ነው። ይህ ሂደት ለምሳሌ በፍርድ ቤት የተረጋገጠ የስም ለውጥ ማድረግን፣ እንዲሁም ከቀረበው የልደት፣ የፓስፖርት ወይም የቀበሌ መታወቂያ ሰነድ ላይ የተለየ የትውልድ ዘመን ወይንም አድራሻን ቀይሮ ማስመዝገብን ያጠቃልላል። ምሳሌ፦ በምዝገባ ወቅት የነበረው ስልክ ቁጥር የሌላ ሰው ከነበረ ወይም በአዲስ ስልክ ቁጥር መለወጥ ስያስፈልግ 📌 ጠቃሚ ማስታወሻዎች፦ • የመረጃ እርማት እንዲሁም ማሻሻያ በድረገጽ id.et/update ላይ ወይም በምዝገባ ጣቢያዎች በቀላሉ መጠየቅ ይችላሉ። • አንዳንድ መረጃ ማሻሻል ሲፈልጉ እንደ ስም እና የልደት ቀን ለውጥ ሲኖር የፍርድ ቤት ውሳኔ እና አስፈላጊ ማስረጃዎችን ይዘው መቅረብ ያስፈልጋል። የበለጠ መረጃ id.et/resources ላይ ያገኛሉ። #ፋይዳለኢትዮጵያ

በፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ሥርዓት፦ የመረጃ «እርማት» እና «ማሻሻያ» ልዩነታቸውን ያውቃሉ? የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ሲመዘገቡ ሙሉ ስምዎ (የእርስዎ፣ የአባትዎ እና የአያትዎ ስም) እና የትውልድ ዘመ
በፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ሥርዓት፦ የመረጃ «እርማት» እና «ማሻሻያ» ልዩነታቸውን ያውቃሉ? የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ሲመዘገቡ ሙሉ ስምዎ (የእርስዎ፣ የአባትዎ እና የአያትዎ ስም) እና የትውልድ ዘመንዎ ተቀባይነት ካላቸው ሰነዶች (እንደ ነዋሪነት መታወቂያ፣ ፓስፖርት፣ መንጃ ፈቃድ) ጋር ተመሳሳይነቱ ተረጋግጦ ይመዘገባል። ሆኖም ከተመዘገቡ በኋላ መረጃዎን ማረም ወይም ማሻሻል ሊያስፈልግዎ ይችላል። ታዲያ ልዩነታቸው ምንድነው? 1. የመረጃ እርማት (Correction) በምዝገባ ወቅት የተፈጠረ የፊደል ግድፈት፣ የፊደላት መለዋወጥ ወይም የመዝጋቢ ባለሙያ ስህተትን በማስተካከል መረጃዎን ካቀረቡት ሰነድ ጋር ማጣጣም ነው። ምሳሌ፦ በስህተት የተጻፈን ስም በትክክለኛ ፊደላት ማስተካከል (የስም ለውጥ የማይኖረው ከሆነ ብቻ) 2. የመረጃ ማሻሻያ (Update) ቀድሞ የተመዘገበን መረጃ በአዲስ ማስተካከል ወይም መተካት ማለት ነው። ይህ ሂደት ለምሳሌ በፍርድ ቤት የተረጋገጠ የስም ለውጥ ማድረግን፣ እንዲሁም ከቀረበው የልደት፣ የፓስፖርት ወይም የቀበሌ መታወቂያ ሰነድ ላይ የተለየ የትውልድ ዘመን ወይንም አድራሻን ቀይሮ ማስመዝገብን ያጠቃልላል። ምሳሌ፦ በምዝገባ ወቅት የነበረው ስልክ ቁጥር የሌላ ሰው ከነበረ ወይም በአዲስ ስልክ ቁጥር መለወጥ ስያስፈልግ 📌 ጠቃሚ ማስታወሻዎች፦ • የመረጃ እርማት እንዲሁም ማሻሻያ በድረገጽ id.et/update ላይ ወይም በምዝገባ ጣቢያዎች በቀላሉ መጠየቅ ይችላሉ። • አንዳንድ መረጃ ማሻሻል ሲፈልጉ እንደ ስም እና የልደት ቀን ለውጥ ሲኖር የፍርድ ቤት ውሳኔ እና አስፈላጊ ማስረጃዎችን ይዘው መቅረብ ያስፈልጋል። የበለጠ መረጃ id.et/resources ላይ ያገኛሉ። #ፋይዳለኢትዮጵያ

ጥቅምት 30 ደረሰ! የባንክ ሒሳብዎን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር የማስተሳሰር ቀነ ገደብ ሊጠናቀቅ 5 ቀናት ብቻ ቀሩት። እርስዎ ወይም ወዳጅዎ የባንክ ሂሳብ ከፋይዳ ጋር እስካሁን ካላስተሳሰሩ በቀ
ጥቅምት 30 ደረሰ! የባንክ ሒሳብዎን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር የማስተሳሰር ቀነ ገደብ ሊጠናቀቅ 5 ቀናት ብቻ ቀሩት። እርስዎ ወይም ወዳጅዎ የባንክ ሂሳብ ከፋይዳ ጋር እስካሁን ካላስተሳሰሩ በቀላሉ በዲጂታል አማራጭ id.et/connect ላይ ይግቡ ወይም በአቅራቢያዎ በሚገኝ የባንክ ቅርንጫፍ በመሄድ ያስተሳስሩ ፤ አዳዲስ አገልግሎቶች እና ደህንነቱ የተጠበቀ የባንክ አገልግሎት ተጠቃሚ ይሁኑ። ከተጠቀሰው ጊዜ በፊት በማስተሳሰር የባንክ ሂሳብዎ ከወጪ እንቅስቃሴ እንዳይታደግ ማድረግ ይችላሉ። ያስተውሉ፡ ቀነ-ገደቡ በመጠናቀቁ የባንክ ሂሳብዎ ወጪ ማድረግ ከተከለከለ፣ ከፋይዳ መታወቂያዎ ጋር እንዳስተሳሰሩ ወዲያውኑ የሚስተካከል ይሆናል። #ፋይዳለኢትዮጵያ

Repost from telebirr
ደረጃዎን በፋይዳ ያሳድጉ! የቴሌብር አካውንትዎን ከፋይዳ መታወቂያዎ ጋር በቴሌብር ሱፐርአፕ በማስተሳሰር ደረጃዎን ያሳድጉ። ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነ
ደረጃዎን በፋይዳ ያሳድጉ! የቴሌብር አካውንትዎን ከፋይዳ መታወቂያዎ ጋር በቴሌብር ሱፐርአፕ በማስተሳሰር ደረጃዎን ያሳድጉ። ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ደረጃችን ከፍ ሲል እንዲህ ነን! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን

ነገ ከቀኑ 10፡00 በቲክቶክ ላይቭ እንገኛኝ! በተደጋጋሚ በአስተያየት መስጫ እና በውስጥ መስመር ለምትጠይቁን ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት ነገ ማክሰኞ ጥቅምት 24፣ 2019 ከቀኑ 10 ሰዓት ላይ በቲክ
ነገ ከቀኑ 10፡00 በቲክቶክ ላይቭ እንገኛኝ! በተደጋጋሚ በአስተያየት መስጫ እና በውስጥ መስመር ለምትጠይቁን ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት ነገ ማክሰኞ ጥቅምት 24፣ 2019 ከቀኑ 10 ሰዓት ላይ በቲክቶክ ላይቭ እንገናኝ፡ ✅ ይፋዊ የቲክቶክ ቻናላችንን tiktok.com/@idethiopia ይከተሉ። ጥያቄዎን ይዘው ነገ ይጠብቁን! #ፋይዳለኢትዮጵያ

የፋይዳ የሳምንቱ ፎቶ፡ በአማራ ክልል፣ ሰሜን ሸዋ ዞን፣ መንዝ ማማ ወረዳ ተማሪዎች ለፋይዳ መታወቂያ ሲመዘገቡ #ፋይዳለኢትዮጵያ
የፋይዳ የሳምንቱ ፎቶ፡ በአማራ ክልል፣ ሰሜን ሸዋ ዞን፣ መንዝ ማማ ወረዳ ተማሪዎች ለፋይዳ መታወቂያ ሲመዘገቡ #ፋይዳለኢትዮጵያ

በፋይዳ ምዝገባ ወቅት ስምዎ ተሳስቷል ወይስ ከምዝገባ በኋላ ስም መቀየር ፈልገዋል? የፍርድ ቤት ውሳኔ የሚጠይቁት የትኞቹ ጉዳዮች ናቸው? 1️⃣ ማስተካከያ (በብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም) ሰነድዎና የ
በፋይዳ ምዝገባ ወቅት ስምዎ ተሳስቷል ወይስ ከምዝገባ በኋላ ስም መቀየር ፈልገዋል? የፍርድ ቤት ውሳኔ የሚጠይቁት የትኞቹ ጉዳዮች ናቸው? 1️⃣ ማስተካከያ (በብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም) ሰነድዎና የፈቃደኝነት ቅጽዎ ትክክል ሆነው በሂደት ላይ ስህተት ሲፈጠር፦ • የምዝገባ ባለሙያ ስህተት፦ id.et/update ላይ ወይም በምዝገባ ጣቢያ በመሄድ ያመልክቱ። • ትርጉም የማይቀይር የአጻጻፍ ስህተት፦ ትክክለኛውን አጻጻፍ የሚያረጋግጥ ሰነድ (የልደት ምስክር ወረቀት፣ የነዋሪነት መታወቂያ፣ ፓስፖርት ወይም ሌላ ተቀባይነት ያለው) በማቅረብ ይስተካከላል። 2️⃣ ለውጥ (በፍርድ ቤት ውሳኔ) • ከቀደመው የተለየ ስም ማስመዝገብ ሲፈልጉ • ከምዝገባ በኋላ ስምዎን፣ የአባት ወይም የአያት ስምዎን ሲቀይሩ የሚያስፈልግ ማስረጃ፦ የፍርድ ቤት የስም ለውጥ ውሳኔና ትዕዛዝ 📌 ያስተውሉ • አቤቱታዎ “በፋይዳ ላይ ስሜ በስህተት ተመዝግቧል” ሳይሆን “የስም ለውጥ ጥያቄ አቀርባለሁ” የሚል መሆን አለበት። • የአባትነት ማረጋገጫ ውሳኔ ብቻውን የአባት ወይም የአያት ስም ለመቀየር በቂ አይደለም። • የጉዲፈቻ ውሳኔ ስም የሚያስቀይረው ውሉ አዲሱን ስም ገልጾ በፍርድ ቤት ከጸደቀ ብቻ ነው። ❌ ሆን ብሎ ሀሰተኛ ስም ማስመዝገብ በወንጀል ያስጠይቃል። ለበለጠ መረጃ፦ id.et/resources

Ethiopia’s digital finance ecosystem is experiencing rapid growth, driven largely by the Fayda digital ID. By streamlining eKYC and secure banking access, Fayda has facilitated over $148 billion in digital transactions in just nine months. Read this Biometric Update article to learn how foundational digital identity is expanding financial inclusion and advancing the 2030 Digital Ethiopia strategy: https://www.biometricupdate.com/202610/fayda-national-id-helps-drive-ethiopias-digital-finance-ecosystem

የልደት ቀን በምዝገባ ወቅት ከተሳሳተ ለማስተካከል ምን ማድረግ ይኖርብዎታል? በድረገጽ id.et/update ወይም በአካል በምዝገባ ጣቢያዎች መረጃዎን ማስተካከል ሲፈልጉ እነዚህን ዋና ዋና ነጥቦች ያ
የልደት ቀን በምዝገባ ወቅት ከተሳሳተ ለማስተካከል ምን ማድረግ ይኖርብዎታል? በድረገጽ id.et/update ወይም በአካል በምዝገባ ጣቢያዎች መረጃዎን ማስተካከል ሲፈልጉ እነዚህን ዋና ዋና ነጥቦች ያስተውሉ። ❓ማሻሻያ ወይስ እርማት❓ 📌 ማሻሻያ (በፍርድ ቤት ውሳኔ የሚከናወን)፦ በልደት ምስክር ወረቀት፣ ፓስፖርት ወይም ቀበሌ መታወቂያ ካለው የተለየ አዲስ ሕጋዊ ዕድሜ (የትውልድ ቀን) ማስመዝገብ ሲፈልጉ። 📌 እርማት (በብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ጽ/ቤት የሚከናወን)፦ የፋይዳ መረጃዎ ከማንነት ማረጋገጫ ሰነድዎ ወይም ከፈቃደኝነት ቅጽ ጋር ሳይጣጣም ሲቀር ወይም የተሳሳተ/የተለየ የትውልድ ዘመን ሲይዝ የሚደረግ ማስተካከያ ነው። 📌 ልብ ይበሉ፦ የፍርድ ቤት አቤቱታ ሲያቀርቡ እንደ “የፋይዳ ስህተት” ያሉ አገላለጾችን አለመጠቀም እና ፋይዳን በማስረጃ ዝርዝር ውስጥ አለማካተት 📌 ያስተውሉ፡ ትክክለኛ የፍርድ ቤት ውሳኔ ያላቀረበ ማመልከቻ ተቀባይነት ስለማይኖረው ማመልከቻው ውድቅ የሚደረግ ይሆናል። 📌 ለልደት ቀን ማሻሻያ ወይም እርማት በሚጠይቁበት ጊዜ ማቅረብ ስለሚገባዎ እና ማድረግ ስለሚጠበቅብዎት የበለጠ መረጃ ለማግኘት ድረገጻችንን፡ id.et/resources ይመልከቱ። #ፋይዳለኢትዮጵያ

Repost from N/a
140,000 Credentials in 2 Months! With FaydaPass, managing your digital ID credentials and other service credentials has never
140,000 Credentials in 2 Months! With FaydaPass, managing your digital ID credentials and other service credentials has never been easier. Get access to your Fayda ID, scan and verify #Fayda card, order card print, update demographic data, and take full control of other verified service credentials all from one convenient app. Download FaydaPass NOW: FaydaPass Android፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=et.fayda.nidfaydaApp FaydaPass iOS ፦ https://apps.apple.com/app/id6740314990

መታወቂያ ኮፒ ማድረግ ቀረ! አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ደንበኞቻችሁ ለማንነት ማረጋገጫ የሚያቀርቡትን የፋይዳ ካርድ ትክክለኛነት እንዴት እያረጋገጣችሁ ነው? የፋይዳ መታወቂያ ካርድ ትክክለኛ የግለሰቡ መሆኑን "FaydaPass" ሞባይል መተግበሪያን በማውረድ ኢንተርኔት ሳያስፈልግዎ "Offline" ስልክዎን ብቻ በመጠቀም ማረጋገጥ ይችላሉ። ፋይዳፓስ ለአንድሮይድ፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=et.fayda.nidfaydaApp ፋይዳፓስ ለአይፎን (iOS)፦ https://apps.apple.com/app/id6740314990 #ፋይዳለኢትዮጵያ

Partner Spotlight: Addis Bike Making urban mobility smarter, simpler, and more accessible! Addis Bike is transforming urban m
Partner Spotlight: Addis Bike Making urban mobility smarter, simpler, and more accessible! Addis Bike is transforming urban mobility through convenient, technology-driven bike sharing. By integrating with Fayda, Addis Bike leverages digital identity to enable more efficient user verification and seamless service access, bringing greater trust and convenience to everyday mobility. Driving Real Impact Together: 31,581+ registered users 100 eco-friendly bikes 14 strategic stations, starting in Bole Sub-City and Meskel Square, with plans to expand across Addis Ababa. This partnership demonstrates how Fayda integration connects digital identity with everyday services, helping enterprises enhance user experiences and build a more connected digital ecosystem. Integrate your system with Fayda and unlock smarter, more trusted digital services! ID.ET/API #digitaltransformation

የቀሩት 20 ቀናት ብቻ ናቸው! ወደ ባንክ ቤት በአካል መሄድ ሳይጠበቅብዎ ባሉበት ሆነው ፣ ወደ ድረ-ገጻችን https://id.et/connect በመግባት ብቻ የሁሉም ባንኮች ማስተሳሰሪያ ሊንኮች ያገ
የቀሩት 20 ቀናት ብቻ ናቸው! ወደ ባንክ ቤት በአካል መሄድ ሳይጠበቅብዎ ባሉበት ሆነው ፣ ወደ ድረ-ገጻችን https://id.et/connect በመግባት ብቻ የሁሉም ባንኮች ማስተሳሰሪያ ሊንኮች ያገኛሉ። 📅 እስከ ጥቅምት 30 ቀን 2019 ዓ.ም. ባለው ጊዜ ውስጥ የባንክ ሂሳብዎን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያዎ ጋር ያስተሳስሩ።

Request for Expression of Interest: Finance Officer (Accountant) The National ID Program invites qualified professionals to apply for the Finance Officer (Accountant) position in its Program Management Unit (PMU). The role supports financial planning, reporting, payroll, reconciliations, and audit processes for Ethiopia’s Digital ID program. Details to apply: https://projects.worldbank.org/en/projects-operations/procurement-detail/OP00475679

የፋይዳ የሳምንቱ ፎቶ፡ መታወቅ ከልጅነት በኦሮሚያ ክልል ሐረማያ ወረዳ በተካሄደ የመታወቂያ ምዝገባ ሱፐርቪዥን ወቅት የተወሰደ @ICS_Ethiopia #ፋይዳለኢትዮጵያ
የፋይዳ የሳምንቱ ፎቶ፡ መታወቅ ከልጅነት በኦሮሚያ ክልል ሐረማያ ወረዳ በተካሄደ የመታወቂያ ምዝገባ ሱፐርቪዥን ወቅት የተወሰደ @ICS_Ethiopia #ፋይዳለኢትዮጵያ

ስለ ፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ሊያውቋቸው የሚገቡ ዋና ነጥቦች ✨ ካርድ እንዴት ላሳትም? በደረገጽ id.gov.et/card ላይ የህትመት ሰጪ ተቋም በመምረጥ ካርድ ህትመት ማዘዝ ይችላሉ ✨በኦንላይን ባ
ስለ ፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ሊያውቋቸው የሚገቡ ዋና ነጥቦች ✨ ካርድ እንዴት ላሳትም? በደረገጽ id.gov.et/card ላይ የህትመት ሰጪ ተቋም በመምረጥ ካርድ ህትመት ማዘዝ ይችላሉ ✨በኦንላይን ባሉበት ሆነው የግል መረጃ ስህተት ለማስተካከል ወይም ለማደስ፦ id.gov.et/update 📍 በአካል ሄደው ለማስተካከል፡ id.gov.et/updatecenters ✨የተለያዩ የተቋማት ሰነዶችዎን በዲጂታል መልኩ በፋይዳፓስ መተግበሪያ ያገኛሉ። ፋይዳፓስ ለአንድሮይድ፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=et.fayda.nidfaydaApp ✨ በቴሌግራም ቦት የፋይዳ ቁጥር ያግኙ፣ መረጃ ያስተካክሉ፣ ካርድ ይዘዙና ወቅታዊ መረጃ ያግኙ። https://t.me/FaydaHelpBot ✨ የፋይዳ ቁጥርዎ ካልደረሰኝ ወይም ከጠፋብኝስ? ወደ *9779# በመደወል ያስላኩ። ሌላ ምን ማወቅ ይፈልጋሉ? በኮመንት ይጻፉልን!

የፋይዳ መታወቂያ ካርድ ትክክለኛነት በምን ማረጋገጥ ይቻላል? ✅ "FaydaPass" ሞባይል መተግበሪያን : ከፕሌይ ስቶር https://play.google.com/store/apps/details?id=et
የፋይዳ መታወቂያ ካርድ ትክክለኛነት በምን ማረጋገጥ ይቻላል? ✅ "FaydaPass" ሞባይል መተግበሪያን : ከፕሌይ ስቶር https://play.google.com/store/apps/details?id=et.fayda.nidfaydaApp እንዲሁም ከአፕ ስቶር https://apps.apple.com/app/id6740314990 በመጠቀም ካርድዎ ጀርባ ላይ የሚገኘውን QR ኮድ ስካን በማድረግ ትክክለኛነቱን ያረጋግጡ። ✅ ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ ካርድ ማለት QR ኮድ ስካን ሲደረግ ትክክለኛውን የግለሰቡን መረጃ የሚያሳይ ማለት ነው። ✅ ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ ካርድ ለማሳትም ህጋዊ የህተመት አጋሮች ከሆኑት በድረገጽ id.et/card በመግባት ይዘዙ። #ፋይዳለኢትዮጵያ

መረጃዎን ካስተካከሉ በኋላ የፋይዳ መታወቂያ ካርድዎን በድጋሚ ለማሳተም ምን ማድረግ እንዳለብዎ ያውቃሉ? 1. ወደ id.et/card ላይ በመግባት ከዚህ ቀደም ካዘዙበት ህትመት ሰጪ ተቋም "በድጋሚ ለ
መረጃዎን ካስተካከሉ በኋላ የፋይዳ መታወቂያ ካርድዎን በድጋሚ ለማሳተም ምን ማድረግ እንዳለብዎ ያውቃሉ? 1. ወደ id.et/card ላይ በመግባት ከዚህ ቀደም ካዘዙበት ህትመት ሰጪ ተቋም "በድጋሚ ለማሳተም" የሚለውን ይንኩ 2. በመቀጠል የፋይዳ ተለዋጭ ቁጥርዎን/ የፋይዳ ካርድ ቁጥርዎን በማስገባት "OTP" ወይም የአንድ ጊዜ የይለፍ ቃል በማስላክ ማረጋገጥ 3. በመቀጠል በድጋሚ ካርድ ህትመት የሚያዙበትን ምክንያት ከተሰጡት አማራጮች ይምረጡ። 📌 በድጋሚ የሚያሳትሙት መረጃ አዘምነው ስለሆነ መረጃዎ መስተካከሉን የሚያሳይ የማረጋገጫ መልዕክት ከደረስዎ በኃላ የድሮውን ካርድ ለሁለት በመስበር በሚታይ መልኩ ፎቶ በማንሳት ይጫኑ "upload" ያድርጉ። 4. በመቀጠል አስገብ "Submit" የሚለውን በመጫን የማረጋገጫ መልዕክት ይጠብቁ ፤ ያስገቡት ትዕዛዝ ተጣርቶ ካለቀ በኃላ ክፍያ እንዲፈፅሙ በስልክዎ መልዕክት ይደርሶታል። መልዕክቱ እንደደረስዎ ወደ ክፍያ ሂደት በመሔድ ክፍያዎን አጠናቅቀው በመረጡት ቅርንጫፍ በቀጠሮ ቀን በመሄድ ይውሰዱ። ያስተውሉ፡ ድጋሚ ህትመት ከማዘዝዎ በፊት ለማዘመን የጠየቁት መረጃ መስተካከሉን ያረጋግጡ።

ፋይዳ ለመላው የሀገራችን ህዝቦች እንኳን ለ19ኛው ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን በሰላም አደረሳችሁ እያልን ፤ እንደ አንዱ የዲጂታል ኢትዮጵያ የባንዲራ ፕሮጀክት (flagship project) የኢትዮጵ
ፋይዳ ለመላው የሀገራችን ህዝቦች እንኳን ለ19ኛው ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን በሰላም አደረሳችሁ እያልን ፤ እንደ አንዱ የዲጂታል ኢትዮጵያ የባንዲራ ፕሮጀክት (flagship project) የኢትዮጵያን ዲጂታል ማንነት በማረጋገጥ የሀገራችንን ሰንደቅ ዓላማ በዲጂታሉ መድረክ ከፍ በማድረጋችን ደስታ ይሰማናል! #ዲጂታልኢትዮጵያ2030