ru
Feedback
National ID Program - Ethiopia

National ID Program - Ethiopia

Открыть в Telegram

Identity is the new collateral! መታወቅ ለመተማመን። የፋይዳ ቁጥር ለማግኘት ወደ *9779# ይደውሉ። ሁሉን አገልግሎቶች በአንድ የሚያገኙበትን የፋይዳ "Fayda ID" ሞባይል መተግበሪያ ከአፕ ስቶር (https://play.google.com/store/apps/details?id=et.fayda.nidfaydaApp) ወይም https://apps.apple.com/app/fayda-i) ያውርዱ።

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала National ID Program - Ethiopia

Канал National ID Program - Ethiopia (@idethiopia) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 102 183 подписчиков, занимая 1 188 место в категории Технологии и приложения и 313 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 102 183 подписчиков.

Согласно последним данным от 23 сентября, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило 2 006, а за последние 24 часа — 7, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Верифицирован (официально подтверждён Telegram)
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 26.11%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 7.38% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 26 656 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 7 537 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 47.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
“Identity is the new collateral! መታወቅ ለመተማመን። የፋይዳ ቁጥር ለማግኘት ወደ *9779# ይደውሉ። ሁሉን አገልግሎቶች በአንድ የሚያገኙበትን የፋይዳ "Fayda ID" ሞባይል መተግበሪያ ከአፕ ስቶር (https://play.google.com/store/apps/details?id=et.fayda.nidfaydaApp) ወይም https://apps.apple.com/app/fayda-i) ያ...”

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 25 сентября, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Технологии и приложения.

102 183
Подписчики
+724 часа
+1837 дней
+2 00630 дней
Архив постов
A proud moment for Ethiopia’s Digital Public Infrastructure! We are honored to announce two major international recognitions
+1
A proud moment for Ethiopia’s Digital Public Infrastructure! We are honored to announce two major international recognitions awarded during Digital@UNGA 2026 in New York: 🇪🇹 Runner-Up: Digital Government Award: Recognizing Ethiopia’s progress in building an inclusive Digital Public Infrastructure that powers trusted public services, financial inclusion, and innovation. 🇪🇹Runner-Up: 50-in-5 Leadership Award: Presented by the @DigitalPublicGoods Alliance, honoring Fayda’s leadership in advancing #DPI at national scale. Standing out as a runner-up in these highly competitive global arenas, #Ethiopia cements its position as a leading innovator in Africa’s digital ecosystem. Building a trusted digital future takes a collective effort. We are grateful to our government partners and private sector collaborators for bringing #Ethiopia's digital vision to life. #50in5Awards #DigitalUNGA2026 #DigitalEthiopia2030 #FaydaID

Invitation to Bid! National ID Program invites qualified bidders to submit proposals for the Procurement of Spare Part Stocks
Invitation to Bid! National ID Program invites qualified bidders to submit proposals for the Procurement of Spare Part Stocks for Biometric Registration Kit Components for Repair and Replacement for the lots below. LOT 1: Laxton 4000 Biometrics Device Enrollment Kit Spare Parts LOT 2: Biorugged 4000 Biometrics Device Enrollment Kit Spare Parts LOT 3: Emptech 1800 Biometrics Device Enrollment Kit Spare Parts Visit the link for details: https://projects.worldbank.org/en/projects-operations/procurement-detail/OP00469617

ከመንግሥት ተቋማት እስከ “Start-up” ድረስ ፋይዳን በመጠቀም ፈጣን የማረጋገጥ አገልግሎት እየሰጡ ይገኛሉ። ሲስተምዎን ከፋይዳ ጋር ለማያያዝ በቀላሉ ወደ id.gov.et/api በመግባት ዝርዝር ማብራሪያ ያግኙ።

የፋይዳ የሳምንቱ ፎቶ፡ በምዕራብ አባያ ዞን ብርብር ከተማ የመታወቂያ ቀን አከባበር Fayda Picture of the Week: International ID Day celebrations in Birbir t
የፋይዳ የሳምንቱ ፎቶ፡ በምዕራብ አባያ ዞን ብርብር ከተማ የመታወቂያ ቀን አከባበር Fayda Picture of the Week: International ID Day celebrations in Birbir town, West Abaya Zone. #IDDay2026

Building a truly inclusive digital #Ethiopia starts with one core foundation: Identity. In celebration of International Identity Day, we invite you to hear directly from Dr. Joseph Atick, Executive Chairman of ID4Africa. His official message highlights the transformative power of National ID systems like Fayda in bridging gaps, unlocking services, and protecting citizens' rights. https://youtu.be/kEHOnMpqphU

"My Identity, My Shadow. Never Apart" በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ያለውን ዓመታዊ የመታወቅ ቀንን ምክንያት በማድረግ፣ በምስሉ ላይ ያለውን ስመ-ጥር አትሌት ማን እንደሆነ በትክክ
"My Identity, My Shadow. Never Apart" በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ያለውን ዓመታዊ የመታወቅ ቀንን ምክንያት በማድረግ፣ በምስሉ ላይ ያለውን ስመ-ጥር አትሌት ማን እንደሆነ በትክክል ለሚመልሱ 5 ተሳታፊዎች የፋይዳን ልዩ ሽልማት እንሸልማለን። መልስዎን አሁኑኑ በኮመንት ይላኩ!

“My Identity, My Shadow. Never Apart!” is a reminder that everyone deserves a trusted legal identity that unlocks access to k
“My Identity, My Shadow. Never Apart!” is a reminder that everyone deserves a trusted legal identity that unlocks access to knowledge, growth, and opportunity. Like a shadow, your identity accompanies you through every step of your learning journey. With #FaydaID, your right to education is always secured, ensuring seamless registration, transparent verification, and uninterrupted access to the schooling and resources you deserve. Happy International Identity Day! #IDDay #IdentityDay #EducationForAll

Just like a shadow, your identity is always by your side. With #FaydaID, farmers gain direct, hassle-free access to essential
Just like a shadow, your identity is always by your side. With #FaydaID, farmers gain direct, hassle-free access to essential agricultural inputs, subsidies, and financial services, driving growth across the agricultural sector. My Identity, My Shadow. Never Apart. Happy International Identity Day! #IDDay #IdentityDay #FaydaID

The world knows the record; Identity knows the individual. Happy International Identity Day! #idday #identityday
The world knows the record; Identity knows the individual. Happy International Identity Day! #idday #identityday

Like a shadow, your identity follows you everywhere. With #FaydaID, your right to healthcare services is always secured, ensu
Like a shadow, your identity follows you everywhere. With #FaydaID, your right to healthcare services is always secured, ensuring quick, seamless access to the care you deserve. Happy International Identity Day! #IDDay #identityday

Like a shadow, your identity follows you everywhere. With #FaydaID, your right to healthcare services is always secured, ensu
Like a shadow, your identity follows you everywhere. With #FaydaID, your right to healthcare services is always secured, ensuring quick, seamless access to the care you deserve. Happy International Identity Day! ID4Africa #IDDay #identityday

እስከ ጥቅምት 30 ተራዘመ! በምስሉ ላይ ከተዘረዘሩት 27 ከተሞች ውጪ ላላችሁ የባንክ ደንበኞች፣ እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ተሰጥቶ የነበረው የባንክ ሂሳብን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር የ
እስከ ጥቅምት 30 ተራዘመ! በምስሉ ላይ ከተዘረዘሩት 27 ከተሞች ውጪ ላላችሁ የባንክ ደንበኞች፣ እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ተሰጥቶ የነበረው የባንክ ሂሳብን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር የማስተሳሰር ቀነ ገደብ ወቅቱ የእርሻ ጊዜ መሆኑ ታሳቢ ተደርጎ እስከ ጥቅምት 30 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ የተራዘመ መሆኑን እናሳውቃለን። ✅ ባሉበት ሆነው ለማስተሳሰር ይህን ሊንክ ይጠቀሙ፡ id.et/connect ወይም በአቅራቢያዎ በሚገኝ የባንክ ቅርንጫፍ በአካል በመገኘት ማስተሳሰር ይችላሉ። ያስተውሉ፡ ቀነ-ገደቡ በመጠናቀቁ የባንክ ሂሳብዎ ወጪ ማድረግ ከተከለከለ፣ ከፋይዳ መታወቂያዎ ጋር እንዳስተሳሰሩ ወዲያውኑ የሚስተካከል ይሆናል።

A recent article by Biometrics Update highlights how Ethiopia is demonstrating remarkable leadership in the Global South’s di
A recent article by Biometrics Update highlights how Ethiopia is demonstrating remarkable leadership in the Global South’s digital economy. Following the successful rollout of the Fayda digital ID, the country has launched #FaydaVerse to export its Digital Public Infrastructure (DPI) expertise. By fostering South-South digital cooperation, Ethiopia is helping neighboring nations fast-track their own digital ecosystems. Read more… https://www.biometricupdate.com/202609/public-sector-joins-digital-identity-export-market-as-countries-package-dpi-capacity

🌼እንኳን ለ2019 ዓ.ም. አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! 🌼 በዓሉ የሰላም፣ የጤና እና የደስታ ዘመን እንዲሆንላችሁ እንመኛለን። መታወቅ ለመተማመን #አዲስዓመት #ፋይዳለኢትዮጵያ #ፋይዳለሁሉም
🌼እንኳን ለ2019 ዓ.ም. አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! 🌼 በዓሉ የሰላም፣ የጤና እና የደስታ ዘመን እንዲሆንላችሁ እንመኛለን። መታወቅ ለመተማመን #አዲስዓመት #ፋይዳለኢትዮጵያ #ፋይዳለሁሉም

የነገው ቀን ሀገራዊ የቴክኖሎጂ ሽግግር ከወረቀት ወደ ዲጂታል፤ ከተጠቃሚነት ወደ ፈጣሪነት! ትናንትን በመማርና በማረም ዛሬን በላቀ ትጋት በመገንባት ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን የዕለት ተዕለት ባህላችን
የነገው ቀን ሀገራዊ የቴክኖሎጂ ሽግግር ከወረቀት ወደ ዲጂታል፤ ከተጠቃሚነት ወደ ፈጣሪነት! ትናንትን በመማርና በማረም ዛሬን በላቀ ትጋት በመገንባት ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን የዕለት ተዕለት ባህላችን እየሆነ ነው። ንግድና አገልግሎትን ያቀላጥፋል፣ መረጃዎችን ተደራሽ ያደርጋል፣ ዘርፎችንም ያዘምናል! የ5 ሚሊዮን ኢትዮጵያ ኮደሮች ንቅናቄ ወጣቶችን የሰው ሰራሽ አስተውሎት ፈጣሪ በማድረግ ወደ 7 ሚሊዮን ግባችን እያመራ ሲሆን የዲጂታል አገልግሎት ተደራሽነትና ጥራትን አረጋግጧል። በሀገር በቀል አቅም የበለጸገው የሳይበር ሉዓላዊነታችን ደግሞ የማንቆጣጠራቸው ቴክኖሎጂዎችን ጥገኝነት አላቆ በዲጂታል ኢኮኖሚ በራስ አቅሟ የምትቆም አዲሷ ኢትዮጵያ በታላቅ ምዕራፍ ላይ መሆኗን በኩራት ያበስራል! #DigitalEthiopia2030

የኅብር ቀን ኢትዮጵያችን በሀገር በቀል እሴቶቿ፤ የነገውን ብሩህ ተስፋዋን በገዛ እጆቿ እየቀረጸች ትገኛለች! በትውልድ ቅብብሎሽ ያገኘናቸውን ድንቅ የሀገር በቀል እሴቶቻችንን በማጎልበት እና በመደመር
የኅብር ቀን ኢትዮጵያችን በሀገር በቀል እሴቶቿ፤ የነገውን ብሩህ ተስፋዋን በገዛ እጆቿ እየቀረጸች ትገኛለች! በትውልድ ቅብብሎሽ ያገኘናቸውን ድንቅ የሀገር በቀል እሴቶቻችንን በማጎልበት እና በመደመር ፍልስፍና በመመራት፣ ለጽኑ ኅብረብሔራዊ አንድነታችን የማይናወጥ መሠረት ጥለናል። ታሪካዊውን ሀገራዊ ምክክር የመጀመር የታሪክ እጥፋት ተነስተን፣ የሁሉም ዜጎቻችንን ሕይወት ከሚለውጡ ሰው-ተኮር የኮሪደር ልማታችን፣ የበጎ ፈቃድ ስራዎቻችን እንዲሁም የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃግብርን በተግባር እውን እስከማድረግ ድረስ፤ ሁላችንም በአንድነት ስንቆም የጋራ ትርክቶቻችን ወደ ጋራ ስኬት እንደሚያሻግሩን በተግባር አሳይተናል። እኛ የምንገነባው አካታች የሆነች፣ በኢኮኖሚ ራሷን የቻለች፣ የአብሮነትና መረዳዳት ባህል የጎለበተባት ጠንካራ ሀገር ብቻ ሳይሆን የሁሉንም ኢትዮጵያውያን የጋራ ታላቅነትና እምቅ አቅም በተግባር እያረጋገጥን እንገኛለን። በአንድነት ወደ ብልጽግና ጉዟችን እንቀጥላለን። አንድ ህዝብ፣ ታላቅ ሀገር ኢትዮጵያ! ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

የጽናት ቀን ኢትዮጵያን ስናስብ፣ ሌት ተቀን በጽናት በመቆም ሀገርን ከጠላት ለመጠበቅ ወጥተው ለሚያድሩት ብርቱ የፀጥታ ኃይሎቻችን ቅድሚያ ሳንሰጥ ስለ ሁለንተናዊ ከፍታ ማሰብ ፈጽሞ አይቻልም፡፡ ለዚህ
የጽናት ቀን ኢትዮጵያን ስናስብ፣ ሌት ተቀን በጽናት በመቆም ሀገርን ከጠላት ለመጠበቅ ወጥተው ለሚያድሩት ብርቱ የፀጥታ ኃይሎቻችን ቅድሚያ ሳንሰጥ ስለ ሁለንተናዊ ከፍታ ማሰብ ፈጽሞ አይቻልም፡፡ ለዚህም ነው በዚህ የጽናት ቀን፣ ለሀገረ-መንግሥታችን ዘላቂነትና ሉዓላዊነት ሲሉ ውድ ሕይወታቸውን የከፈሉትን የጀግኖቻችንን ታሪካዊ መስዋዕትነት በከፍተኛ ሀገራዊ ክብር የምንዘክረው፡፡ ዛሬ ላይ ሀገራችን በራሷ ዕውቀትና በልጆቿ አቅም የላቀ የቴክኖሎጂ ብቃት ያላቸውን ሰው አልባ አውሮፕላኖችን፣ ዘመናዊ የታጠቁ ወታደራዊ ተሽከርካሪዎችን፣ ከባድ መሣሪያዎችንና መድፎችን፣ እንዲሁም ተተኳሽ ጥይቶችን በራሷ ወታደራዊ ኢንዱስትሪዎች ማምረት ችላለች፡፡ ይህ በራስ የመቆም አቅም፣ የሕዝባችን ሰላምና የሁለንተናዊ ኢኮኖሚ እድገታችን ጽኑ መሠረት በመሆኑ፣ ሀገራዊ ጽናታችንን በተጨባጭ ልማትና በጠንካራ የመጠበቅና የመከላከል አቅም እያረጋገጥን የኢትዮጵያን ዘላቂ ብልጽግና እናጸናለን! ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

የማንሠራራት ቀን "ከቃል ባለፈ በተጨባጭ ስኬት የቆመችው ኢትዮጵያ! ትናንት “ኢትዮጵያ ተነሥታለች” ስንል ምኞት ሳይሆን ዛሬ በተጨባጭ ያረጋገጥነው እውነት ነው! ከታላቁ ሕዳሴ ግድብ ማማ እስከ ዘመና
የማንሠራራት ቀን "ከቃል ባለፈ በተጨባጭ ስኬት የቆመችው ኢትዮጵያ! ትናንት “ኢትዮጵያ ተነሥታለች” ስንል ምኞት ሳይሆን ዛሬ በተጨባጭ ያረጋገጥነው እውነት ነው! ከታላቁ ሕዳሴ ግድብ ማማ እስከ ዘመናዊው የኮሪደር ልማት፣ ከቢሾፍቱ ሜጋ አውሮፕላን ማረፊያ እስከ ማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም ድረስ ሀገራዊ መነቃቃታችን በተግባር ተመስክሯል። ይህ ለውጥ በዜጎቻችን የኑሮ ደረጃ፣ በከተሞች መዘመንና የሥራ ዕድል ላይ እውነተኛ ብርሃን ከመሆኑም በላይ ለልጆቻችን የነገ ብሩህ ተስፋን የሚሰንቅ ታላቅ ርዕይ ነው። ከእንግዲህ ወደኋላ አንመለስም! በጀመርነው ታሪካዊ የማንሠራራት ጉዞ የልማት ኃይላችንን ይበልጥ በማፋጠን የኢትዮጵያን ትንሣኤ ወደ ዘላቂ ብልጽግና ከፍ እናደርጋለን። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ፋይዳ ከሰሞኑ: ዋና ዋና ክንውኖች በምስል በማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ይከተሉን ፡ ፌስቡክ |  X | ሊንክዲን | ቴሌግራም | ዩቲዩብ | ቲክቶክ | ብሉስካይ | ዋትስአፕ | ኢንስታግራም

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪዎች! የፋይዳ ተለዋጭ ቁጥራችሁን (Fayda FAN) በመጠቀም፤ ወደ ትምህርት ቤት በአካል መሄድ ሳይጠበቅባችሁ ባላችሁበት የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫችሁን በቀላሉ መምረጥ እንደምትችሉ ታውቃላችሁ? ለመምረጥ ይህን ሊንክ ይጠቀሙ፡ https://student.ethernet.edu.et/