cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ካሲና🫳🏿

"ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ፣ትፍም ብትልባት ትጠፍለች ፣ ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ"

Show more
Ethiopia11 904Amharic8 633The category is not specified
Advertising posts
297
Subscribers
+124 hours
+217 days
+6530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

3
1🥰 1
👍 3
ታመህ ነው             ያልሽኝ ቀን አጠይቂኝ አቦ             የያዘኝ ሰቀቀን ደና ነኝ እንዳልል                 አካሌ አግጦ ቆስዬለሁ ይላል             ወደ አንቺ አንጋጦ ታምሜአለሁ እንዳልል               ቅሰት ተፀናውቶኝ ስቃይ የነወዘው             እንባሽን ፈራሁኝ ታድያ ምንኑን ላርዳሽ           ምን ይውጣ ከአፌ ቃል እኮ አጣሁኝ           ለሰባራው ክንፌ 🖌አኮብያ 📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱 @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19
Show all...
ቀበሮ መከረች፣ ቀበሮ አስተማረች፣ ስለመተዛዘን ስለመተሳሰብ ፥ ጽሑፍ እየጻፈች ፥ ቀበሮ በዝረው ፤ ቀበሮ በግጥም ፍቅር ሕብስት ነው ፤ ምን ያደርጋል ቅልጥም እያለች ሰበከች፤ ግን ሠላም አልታየም ግን ፍቅር አልታየም ስበከት ሁሉ ብላሽ ፤ ጽሑፍ ሁሉ መና የብዕሩ ቀለም ፥ የበግ ደም ነውና። By Mesfin          @bewketuseyoum19         
Show all...
🔥 5
👍 1👌 1
🫠
Show all...
🤷‍♀ 3😍 1