en
Feedback
Grade 12 Entrance Exam

Grade 12 Entrance Exam

Open in Telegram

💡ለ 12 ተኛ ክፍል ተፈታኞች የሚጠቅሙ 🏅የማትሪክ ፈተናዎች ፣ 🏅ቲቶሪያሎች ፣ 🏅መለማመጃ ፣ 🏅ትህምህርታዊ መረጃዎች ፣ ጠቃሚ የንባብ ስልቶች ያገኙበታል ። 💡

Show more
2 867
Subscribers
+224 hours
+107 days
+7330 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+36
in 0 channels
August '26
+158
in 1 channels
Get PRO
July '26
+95
in 0 channels
Get PRO
June '26
+168
in 1 channels
Get PRO
May '26
+157
in 1 channels
Get PRO
April '26
+141
in 0 channels
Get PRO
March '26
+129
in 0 channels
Get PRO
February '26
+90
in 0 channels
Get PRO
January '26
+120
in 0 channels
Get PRO
December '25
+75
in 0 channels
Get PRO
November '25
+96
in 0 channels
Get PRO
October '25
+296
in 0 channels
Get PRO
September '25
+199
in 4 channels
Get PRO
August '25
+34
in 1 channels
Get PRO
July '25
+2
in 0 channels
Get PRO
June '25
+30
in 0 channels
Get PRO
May '25
+32
in 0 channels
Get PRO
April '25
+28
in 1 channels
Get PRO
March '25
+85
in 1 channels
Get PRO
February '25
+209
in 1 channels
Get PRO
January '25
+392
in 3 channels
Get PRO
December '24
+417
in 2 channels
Get PRO
November '24
+387
in 1 channels
Get PRO
October '24
+288
in 1 channels
Get PRO
September '24
+48
in 0 channels
Get PRO
August '24
+9
in 0 channels
Get PRO
July '24
+21
in 0 channels
Get PRO
June '24
+15
in 0 channels
Get PRO
May '24
+16
in 0 channels
Get PRO
April '24
+20
in 0 channels
Get PRO
March '24
+34
in 0 channels
Get PRO
February '24
+36
in 0 channels
Get PRO
January '24
+69
in 0 channels
Get PRO
December '23
+278
in 1 channels
Get PRO
November '230
in 0 channels
Get PRO
October '230
in 0 channels
Get PRO
September '230
in 0 channels
Get PRO
August '230
in 0 channels
Get PRO
July '230
in 0 channels
Get PRO
June '23
+11
in 0 channels
Get PRO
May '23
+34
in 0 channels
Get PRO
April '23
+32
in 0 channels
Get PRO
March '23
+296
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
09 September0
08 September+3
07 September+5
06 September+5
05 September+1
04 September+11
03 September+2
02 September+4
01 September+5
Channel Posts
Dear UAT Test Takers, Please note that test takers who selected examination sites outside AAU will take the UAT on Monday, September 7, 2026, during Session II (11:30 a.m. – 2:00 p.m.). The examination venues for the following sites are: a)   Ambo University: Hachalu Hundessa Campus b)  Bahir Dar University: Peda Campus c)   Jimma University: Main Campus – CISCO Building and CISCO Lab d)  Debre Markos University: Main Campus – Building 621 and Building 22 e)   Jijiga University: CB20, Computer Lab 1 (CB20-R1) f)   University of Gondar: Tewodros Campus The examination venues for the remaining sites will be announced shortly. Please follow the updates or consult the UAT coordinator at your respective site for further information. Sincerely, AAU Testing Center

2
የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች የ2019 ዓ.ም ቅበላ የመግቢያ ፈተና ጳጉሜን 04/2018 ዓ.ም ይሰጣል። በ2019 ዓ.ም በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በአፕላይድ ሳይንስ እና በኢንጂነሪንግ የትምህርት ዘርፎች የመግቢያ ፈተና ለመፈተን በኦንላይን የተመዘገባችሁ አመልካቾች የመግቢያ ፈተና ጳጉሜን 04/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ ተገልጿል። በመሆኑም ያመለከታችሁ በሙሉ በመረጣችሁት የፈተና ጣቢያ በአካል በመቅረብ መፈተን የምትችሉ መሆኑን ዩኒቨርሲቲዎቹ አሳውቀዋል። ተፈታኞች በዕለቱ ከጠዋቱ 1፡00 ሰዓት በመፈተኛ ጣቢያዎች መገኘት ይጠበቅባችኋል። የሞባይል ስልክ እንዲሁም ማንኛውም ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎችን ይዞ ወደ ፈተና ጣቢያ መግባት የተከለከለ መሆኑ ተገልጿል፡፡ አመልካቾች ለፈተና ስትቀርቡ የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ውጤት፣ የአድሚሽን ካርድ እና የምዝገባ ማረጋገጫ ኮፒ መያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡ የመግቢያ ፈተናውን የሚያልፉ አመልካቾች በትምህርት ሚኒስቴር በኩል በሚደረገው የዩኒቨርሲቲ ምደባ ውስጥ አይካተቱም፡፡
456
3
No text...
638
4
የ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በመደበኛው የትምህርት መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፡-  የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና የትምህርት መስክ ምርጫችሁን ከነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ (Link) በመጠቀም ምርጫችሁን ት/ቤት መሄድ ሳይጠበቅባችሁ ባላችሁበት ቦታ እራሳችሁ በመሙላት እንድታሳውቁ እንገልጻለን።  ማስፈንጠሪያ (Link) https://student.ethernet.edu.et/ ማሳሰቢያ፡-  የህክምና፣ የአካል ጉዳተኝነት፣ ተመሳሳይ ጾታ ያላቸው መንትያዎች እና ከ6 ወር በታች ህፃን የሚያጠቡ እናቶች አስፈላጊውን ሕጋዊ ማስረጃ ማያያዝ ይኖርባችኋል።
818
5
✅ ከ የት ፊልድ ብገባ ለኔ ይሻለኛል ? 📏ብዙወቻችን ከ final ፈተና ይልቅ በጣም ሚያጨናንቀን የት field ብንገባ የተሻለ እንደሆነ ማወቁ ላይ ነው? እንትን field መግባት እንፈልጋለን ግን ተመረቀን ወጠን ያለው የ ስራ ሁኔታ ያሳስበናል .... የሆነ ፊልድ ደግሞ ጥሩ ብር እና ስራ ያስገኛል ግን አንፈልገውም..... የ እኛ ፍላጓት ከ ምንፈልገው ፊልድ መግባት ነው ግን ቤተሰብ ሚፈልገው ከየላ እንድንገባ ነው .....ብቻ በ ብዙ ነገሮች ለመምረጥ በጭንቀት እንወጠራለን !  ከዚ ፊልድ ግቡ የማለት ሞራሉ ባይኖረኝም እኔ ያሳለፍኩት ነገር ስለሆነ በዚ ጉዳይ ዝም ከምል ትንሽ የቤተሰብነቴን ልበላችሁ ። 🎯ከ መምረጣችሁ በፊት እነዚህን ከ ግምት ውስጥ አስገቡና እራሳችሁን ጠይቁ። ✅1. ፍላጓት ! 📌 በመጀመሪያ አንድን ፊልድ ለመምረጥ ከ መወሰናችን በፊት እውን ለዚያ የተለየ ፍቅር አለን? እናንተን የዛሬ ምናምን ዓመት የት ብታገኙት በራሳችሁ ትኮራላችሁ?  በቃ እኔ ወደዚች ምድር የመጣሁት ለዚ የስራ ዘርፍ ነው የምትሉትን ያዙ ....... ✅2. እራስን ማወቅ ! ይህ ወሳኝ ነጥብ ነው እራስን ማወቅ ..... የ ሂሳብ ትምህርቶች ናቸው ወይስ የ ኮንሴፕት (ሽምደዳ ) ትምህርቶች ናቸው  አናንተን ተሎ የሚገቧችሁ ?  ቁጭ ብሎ የማንበብ ባህሉ አላችሁ ወይስ አንዴ ከ ገባችሁ ድጋሚ ማየት አትፈልጉም ?  በረባ ባረባው ጭንቀታም ናችሁ ?  ...... ብዙ ነገሮችን እራሳችሁን ጠይቃችሁ እወቁ! .............እና አሁን እራሳችሁን አወቃችሁ የትኛው የ ሙያ ዘርፍ  ነው ከናንተ ጋር ሚሄድ ?  .................... ምንም እንኳን የ ናንተ ክህሎት ለምትፈልጉ ፊልድ አነስተኛ ቢሆንም ዋናው ነገር ፍላጓት ስለሆነ ፤ ሁሉም ነገር ደግሞ የሚለመድ ነውና ፍላጓታችሁን ከ ምትፈልጉት ፊልድ ጋር ትንሽም ቢሆን ራሳችሁን በማመዛዘን ለመምረጥ ብታስቡ የተሻለ ነው። 🎯ከዚህ ላይ የኔን ሀሳቦች ላስገባ  ብዙዎችችን ሜዲስን ና  ጤና ነክ መግባት እንፈልጋለን ለምን ሲባል  ቅጥር አላቸው እና በ ማህበረሰቡ ዘንድ ተቀባይ ስለሆኑ።...... ዶ/ር ፣ ነርስ  ሲባልና  Engineer ሲባል የትኛው ባሁን ዘመን ክብር እንዳለው ለናንተ ልተወው... ግን ጤና እንደምናስበው አደለም ትልቅም ይሁን ትንሽ የ ጤና ፊልድ ከ ሁሉ የበለጠ ቁጭ ብሎ ማንበብን ይጠይቃሉ ፣ አስተዋይ በትምህርት ብቻ ሳይሆን በ አስተሳሰብም ብልህ የሆነ ሰው። ጤና ለመግባት i was asking Doctors እና ያሉኝ " ብር ምትፈልግ ከሆነ ሀሳብህን ቀይር ብር ብቻ እያሰብክ ድካሙን መቋቋም ስለማትችል ለ ምን Accounting አትማርም ባንኮች በጥሩ ገንዘብ ይቀጥሩህ አይደል..... ግን ሰውን ለመርዳት እና በነሱ መዳን  ውስጥህን የ ሚያስደስትህ ከሆነ ትግስተኛ ከሆንህ ጤና ግባ " ነበር ያሉኝ ...... እውነት ነው ብዙ ጓደኞቸ በሰው ግፊት ና ለ ቅጥር እያሉ ማይፈልጉት ና ከነሱ ጸባይ ጋር የማይሄድ ፊልድ ገብተው still now ሲያማርሩ ነው የማያቸው ። ጊዜ ያልፋል ነገ የ ሚመጻው ዘመን ደግሞ አይታወቅም ። በ መጨረሻም እንድትረዱት የምፈልገው ሁሉም ፊልድ ላይ ደስ ብሎን እየተማርን ፣ ጥሩ ውጤት መስራት ከቻልን ና በተማርነው ማህበረሰቡን የሚጠቅም ስራ ከሰራን እንደኛ ውጤታማ ሚሆን የለም ሁሉም ነገር Depend ሚሆነው በኛው ስለሆነ። ❗️መማራችሁ ካልቀረ የተሻሉ የሚባሉ የትምህርት መስኮችን ብትመርጡ ይሻላል ....ግን ከላይ የተዘረዘሩትን ነገሮችንም Consider አድርጉ ለማለት ነው።😊
483
6
🎓Software Engineering.⚙️⚙️ 📚 ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ  በአሁኑ ሰአት በብዙ ተማሪዎች ተፈላጊ እየሆነ የመጣ የ ኢንጅነሪንግ ፊልድ ነው ።የተለያዩ ሶፍትዌሮች(System or application  software's)  ለመስራት እና ለመፍጠር በዩኒቨርሲቲ የሚሰጠው ትምህርት ዘርፍ ' ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ' ተብሎ ይጠራል።     📚 በ ቅድመ ምረቃ ዲግሪ መርሐ ግብር የስንት አመት ትምህርት ነው❔ 🌟በአብዛኞቹ የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ላይ በ5 አመት የሚወሰድ ነው።     📚 ምን አይነት ተማሪ ነው Software Engineeering መግባት ያለበት❓ 💻 Software Engineering ለመግባት programming ላይ አሪፍ ፍላጎት እና ዝንባሌ ያላቸው ተማሪዎች ቢገቡበት ይመረጣል።ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ  ላይ የሚሰጡ የ programming language ትምህርቶች ላይ ጎበዝ ለመሆን Math(specially discrete mathematics ) ላይ አሪፍ ብትሆኑ ይመረጣል። 📚 Software Engineering የሚገቡ ተማሪዎች ግዴታ ማወቅ ያለባቸው ነገሮች ምን ምን ናቸው❓ ✅ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ የሚማር ተማሪ ከታች የተዘረዘሩትን የ Programming Language የትምህርት ዘርፍ መውሰድ እና ማወቅ ይጠበቅበታል👇።     📚Some of main programming languages are                                  👩‍💻•  C++                             👩‍💻•  JAVA                             👩‍💻•  PYHTON                             👩‍💻•  C#                             👩‍💻•  HTML                             👩‍💻•  CSS                             👩‍💻•  JAVASCRPT                             👩‍💻.  PHP 💻👨‍💻 A SOFTWARE ENGINEER is someone who: 📌• Designs, builds, and tests software applications. 📌•  Understands user requirements and solves problems using coding/technology. 📌•  Uses programming languages to turn instructions into something a computer can understand. 🎓 በ Software Engineering የተመረቀ ሰው ምን ምን ስራዎችን መስራት ይችላል❓ 🔻1.  Applications Developer 🔻2.  Cyber Security Analyst 🔻3.  Game Developer 🔻4.  Information Systems Manager 🔻5.  IT Consultant 🔻6.  Multimedia Programmer 🔻7.  Web Developer 🔻8.  Web Designer 🔻9.  Software Engineer 💻 Software Engineering  የስራ እድሉ እስከምን ድረስ ነው❔ 💻በ Software Engineering ተመርቄ ስራ ላላገኝ እችላለሁ🤔❓ አይስጉ ሰፊ የሆነ የስራ ዕድል ይገኝበታል እንደውም ከለሎች የ Engineering ፊልዶች የሚለይበት አንድ ነገር የግድ የ መንግስት ስራ ላይ መቀጠር አይጠበቅባችሁም። በ Software Engineering የተመረቀ ተማሪ በራሱ የተለያዩ ስራዎች መስራት ይችላል። 📚 የ Software Engineering ትምህርት ከባድ ነው ወይስ ቀላል🤔❓ 🔻 በ Software Engineering ስር ከሚሰጡ ኮርሶች መካከል አብዛሀኞቹ programming languages, Data structures እና Architectures of computer system ናቸው እና እነሱን በደንብ መረዳት እና Practise ማድረግ ከቻላችሁ ደስ የሚል እና easy የሆነ ትምህርት ነው።      💵 ገቢውስ ምን ያክል ነው😋❓ 💻 አንድ የ Software Engineering ምሩቅ ስራ ላይ አሪፍ የሚባል ደሞዝ ያገኛል። በ ወር በትንሹ መነሻ ደሞዝ ከ20,000 ብር እና ከዛ በላይ ታገኛላቹ በዛ ላይ ከ መደበኛ ስራ ውጪ በግል የራሳችሁን ስራ ለመስራት ስለሚመች በጣም አሪፍ ገቢ ይኖራችኋል።
512
7
🔴 በ2019 ዓ ም ASTU እና AASTU ከመምረጣችሁ በፊት ይህንን ማወቅ ግድ ነው! Educational Spot https://youtube.com/watch?v=iVjFFJ1CTK8&si=ZGEOHWRujV8wRje2
603
8
የ2018 ሪሜዲያል ውጤት ተለቋል የ ሬሜዲያል ዉጤት Offical ተለቋል Link:-https://result.ethernet.edu.et
የ2018 ሪሜዲያል ውጤት ተለቋል የ ሬሜዲያል ዉጤት Offical ተለቋል Link:-https://result.ethernet.edu.et
696
9
ተመሳሳይ የ12ኛ ክፍል ውጤት ያስመዘገቡት መንትዮች 👏 የባሕር ዳር ከተማ ካቶሊክ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የሆኑት መንትዮቹ በዕምነት መልካሙ እና ዮርዳኖስ መልካሙ ተመሳሳይ ውጤት ማስመዝ+1
ተመሳሳይ የ12ኛ ክፍል ውጤት ያስመዘገቡት መንትዮች 👏 የባሕር ዳር ከተማ ካቶሊክ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የሆኑት መንትዮቹ በዕምነት መልካሙ እና ዮርዳኖስ መልካሙ ተመሳሳይ ውጤት ማስመዝገባቸው አስደናቂ ክስተት ሆኗል። የተፈጥሮ ሳይንስ መስክ ተማሪዎች የሆኑት መንትዮቹ፣ ተመሳሳይ 413 ከ 600 ውጤት ማስመዝገባቸው ብዙዎችን አስገርሟል።
731
10
ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ዝግጅት ማጠቃለያ ዋና ዋና ቁም ነገሮች 📄 ሰነዶች · የትምህርት ማስረጃዎች (ኦሪጂናል +  ኮፒ) · መታወቂያ · ፎቶ · የ8ኛ ክፍል ካርድ · ሶፍት ኮፒ (ስካን) በኢሜይል/ቴሌግራም ሴቭ ያድርጉ 🎒 ቁሳቁሶች · የትምህርት እቃዎች (ደብተር፣ እስክሪብቶ፣ ቦርሳ) · ለአየር ንብረት ተስማሚ ልብሶች · አንሶላ፣ ብርድልብስ · የግል ንጽህና መጠበቂያዎች · አላስፈላጊ እቃዎችን አያምጡ 💰 ገንዘብ አያያዝ · ወርሃዊ በጀት አቅዱ · ለሃንድ አውት፣ ትራንስፖርት፣ ምግብ፣ ሳሙና ወጪ ይመደቡ · ከመጠን በላይ ወጪን ያስወግዱ 📚 ትምህርት · የፍሬሽማን ኮርሶችን አስቀድመው ይወቁ · ፒዲኤፍ (PDF) አውርደው ያንብቡ · የማጥናት ባህልን አሁኑኑ ይጀምሩ · ከመጀመሪያ ቀን በትኩረት ይከታተሉ 👥 ማህበራዊ ህይወት · ለትምህርት ትኩረት የሚሰጡ ጓደኞችን ይምረጡ · ክለቦች ለመጀመሪያ አመት አይግቡ · ዲፓርትመንት ስመርጡ አዋቅዎችን ያማክሩ ፣ የርስዎን ፍላጎት እና ችሎታ ይመረጡ ፣ · ሙሉ ትኩረት ለፍሬሽማን ውጤት ይስጡ 🧠 ስነ-ልቦናዊ ዝግጅት · ከሌሎች ጋር አታወዳድሩ · በራስ መተማመንን ይገንቡ · ፍርሃትን አስወግዱ · አዲስ ነገር ለመቀበል ክፍት ይሁኑ 🏥 ጤና · በሰዓቱ ይመገቡ · የአየር ንብረት ለውጥ ሲያጋጥም ክሊኒክ ይሂዱ · የግል ንጽህናን ይጠብቁ ማስታወሻ: ዝግጅት የሚጀምረው ካምፓስ ከገቡ በኋላ ሳይሆን ከዛሬ ነው!
649
11
የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች የ2019 ዓ.ም መግቢያ ፈተና የምዝገባ ጥሪ ===============================፡ በ2019 ዓ.ም አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ገብተው በአፕላይድ ሳይንስ እና በኢንጂነሪንግ የትምህርት ዘርፎች ትምህርታቸውን መከታተል ለሚፈልጉ በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ወስደው 50% እና ከዚያ በላይ ያስመዘገቡ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎችን ተጨማሪ የመግቢያ ፈተና ኦንላይን (Online)  በመስጠት መቀበል ይፈልጋሉ፡፡  የምዝገባ ጊዜ፡- - ከነሐሴ 25 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ጳጉሜ 3 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ለሊቱ 6 ሰዓት ይሆናል፡፡ የምዝገባ ቦታ፡ - የምዝገባ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾች በማንኛውም ስፍራ በኢንተርኔት (online) በ https://stuoexam.astu.edu.et ወይም www.aastu.edu.et; www.astu.edu.et ድህረ ገፅ በመጠቀም መመዝገብ ይችላሉ፡፡ Share to your friends
806
12
ዩኒቨርሲቲዎች የተማሪዎችን ቅበላ በፍጥነት እንዲያከናውኑ እየተሠራ ነው። የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)፥ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲና የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ምልመላና ቅበላ ካከና
ዩኒቨርሲቲዎች የተማሪዎችን ቅበላ በፍጥነት እንዲያከናውኑ እየተሠራ ነው። የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)፥ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲና የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ምልመላና ቅበላ ካከናወኑ በኋላ ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎችም በፍጥነት ጥሪ እንዲያደርጉ እየተሠራ መሆኑን ገልጸዋል። የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን መስከረም 5 ቀን 2019 ዓ.ም እንዲጀምር መርሐ ግብር የተያዘ ሲሆን እሱን ለመጠበቅ እየተሠራ መሆኑንም አስታውቀዋል።
822
13
በ 2019 ግቢ ለምትገቡ ዩኒቨርሲቲ ምርጫ ላይ ይሄን የምንላችሁን ስሙ❗️ የትኛው ዩኒቨርሲቲ እና ምን አይነት Department መግባት እንዳለባችሁ በጥንቃቄ ማሰብ አለባችሁ። ይህን ለማድረግ ደግሞ እነዚህን ነገሮች አስቡባቸው፤ 📌 1. መግባት የምትፈልጉትን Department ለዩ በጣም የሚስባችሁ የትኛው የትምህርት አይነት እንደሆነና ወደፊት ምን መስራት እንደምትፈልጉ ለራሳችሁ ግልጽ ማድረግ። ለምሳሌ website, mobile apps የመሣሠሉት ላይ መስራት የምትፈልጉ ከሆነ፣  እነዚህን ትምህርት የሚሰጡ ዩኒቨርሲቲዎችን መምረጥ ትችላላችሁ ፤ like Software, computer science ,it department ያላቸውን። 📌 2. ዩኒቨርሲቲው በቡዙ ነገሮች የተሻለ መሆኑን አረጋግጡ ዩኒቨርሲቲው ጥሩ ስም ካለውና ጥራት ያለው ትምህርት የሚሰጥ ከሆነ አሪፍ ነው። በተለይ ደግሞ እናንተ የምትፈልጉት department  ምን ያህል ጥራት እንዳለው ማረጋገጥ አለባችሁ። 📌 መምህራኖቹ ጥሩ እውቀትና ልምድ ያላቸው መሆን አለባቸው። 📌 ቤተ መጽሐፍት፣Computer class፣ wifi፣ የላብራቶሪ መሳሪያዎችና ሌሎች ነገሮች በዩኒቨርሲቲው ውስጥ መሟላት አለባቸው። 📌  3. አቅማችሁን እወቁ እንደ አዲስ አበባ፣ ባህርዳር፣ ጎንደር  ያሉ ትላልቅ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ተፈላጊ የሆኑ Departመንቶች ላይ ለመግባት ፍክክር አለ። ምክንያቱም ብዙ ጎበዝ ተማሪዎች ከ እነዚ ዩኒቨርቲዎች ስለሚኖሩ እና አብረዋችሁ ስለሚወዳደሩ ውጤታችሁ(GPA) ከፍ ያለ መሆን አለበት። ስለዚህ የትምህርት ፍላጎታችሁን ብቻ ሳይሆን ውጤታችሁንም እና አቅማችሁንም እያያችሁ የሚመጥናችሁን ዩኒቨርሲቲ መምረጥ አለባችሁ። ለምሳሌ Adiss Ababa ላይ Software ለመግባት Gpa ከ 3.97 ጀምሮ መስራት ሊጠበቅባችሁ ይችላል፤ እንደ Debre brihan diredawa የመሣሠሉት ደግሞ ከ 3.5፣  3.7 ጀምሮ ሰርታችሁ መግባት ትችላላችሁ። ይሄ ብዙ ተማሪዎች የሚሸወዱበት ነው በትኩረት በደንብ እስቡበት፤ አቅማችሁን እወቁ! ...ሌሎች የሰላም ሁኔታ የመሣሠሉት እንዳሉ ሆነው እነዚህን ነገሮች በማሰብ ምርጫ አድረጉ ግልጽ ያልሆነ ነገር ካለ let's discuss comment ላይ ጻፉልን። ይቀላቀሉን...
925
14
📢 የዩኒቨርስቲዎች የ ትዉልድ ደረጃ ምንድነው ? የዩኒቨርስቲዎች የ ትዉልድ ደረጃ በ አመሰራርት የጊዜ ሂደት ዩኒቨርስቲዎችን በቅደም ተከትል እንደ አንጋፋነታቸው የማስቀምጥ ሂደት ነው። ከተመሰረቱ ብዙ አመታትን ያስቆጠሩ ዩንቨርስቲዎች ብዙ ነገሮችን ያሟላሉ ተብሎ ስለሚታሰብ በብዙዎች ዘንድ ተመራጭ ያደርጋቸዋል። 🤩 1st Generation   📚 Addis ababa university   📚 Arba Minch University   📚 Bahirdar University.   📚 University of Gondar   📚 Hawassa University   📚 Haramaya University   📚 Jimma University   📚 Mekele University 🤩 2nd Generation    📚 Dila University    📚 Dire dawa University    📚 Jijiga University    📚  Mede Melabo University    📚 ASTU    📚 Debra Markos University    📚 Aksum University    📚 Debra Birhan University    📚 Wollega University    📚Wollo University    📚 Mizan Teppi University    📚Mekdela Amba University    📚 Ambo University    📚 Semera University    📚 Kotebe motrop. University 🤩  3rd Generation   📚Adigrat University   📚Mattu University  📚 Woldia University   📚 Wolkite University   📚Debratebor University   📚 Wachamo University   📚Assosa University   📚AASTU University   📚Arsi University   📚Gambela University   📚 Bulehora University   📚Wolaita sodo university 🤩 4th Generation    📚Jinka University    📚Bonga University    📚Worabe University    📚Injibara University    📚Debark University    📚Mekdela Amba University    📚Raya University    📚Dembidolo University    📚Selale University    📚Oda Bultum University    📚 Borna university
1 069
15
#HedasieZemenu👏 በአማራ ክልል፣ አዊ ብሄ/አስተዳደር እንጅባራ አገው ምድር ትምህርት ቤት ተማሪ የሆነችው ህዳሴ ዘመኑ በ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና 583.03 በማምጣት በ
#HedasieZemenu👏 በአማራ ክልል፣ አዊ ብሄ/አስተዳደር እንጅባራ አገው ምድር ትምህርት ቤት ተማሪ የሆነችው ህዳሴ ዘመኑ በ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና 583.03 በማምጣት በሀገር አቀፍ ደረጃ በሴቶች ከፍተኛውን ውጤት አስመዝግባለች።
955
16
#JalalGirma👏 የኦሮሚያ ልማት ማህበር (ኦልማ) ልዩ አዳሪ ት/ቤት ተማሪ የሆነው ጃላል ግርማ በ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ማጠናቀቂያ ፈተና 591. 6 በማምጣት በሀገር አቀፍ ደ
#JalalGirma👏 የኦሮሚያ ልማት ማህበር (ኦልማ) ልዩ አዳሪ ት/ቤት ተማሪ የሆነው ጃላል ግርማ በ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ማጠናቀቂያ ፈተና 591. 6 በማምጣት በሀገር አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ውጤት አስመዝግቧል። #ODA_SPECIAL_BOARDING_SCHOOL
961
17
📢 ውጤት ተለቋል ይሄን Bot ተጠቀሙ👉: @EAESbot
1 182
18
ውጤት መስራት ጀምሯል ። መልካም ዕድል
1 229
19
" ተማሪዎች ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ውጤታቸው ማየት ይችላሉ " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ውጤት የሚገለጽባቸው ማስፈንጠሪያዎች፡- - በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et - ቴሌግራም፡ https://result.eaes.et/telegram - አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ https://result.eaes.et/sms
3
20
" ተማሪዎች ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ውጤታቸው ማየት ይችላሉ " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት የሚገለጽባቸው አድራሻዎች ይፋ ሆነዋል። በ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች  ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው የሚከተሉትን አማራጭ ማስፈንጠሪያዎችን (Link) በመጠቀም ማየት የሚችሉ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። በተያያዘም ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልግ https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ በማቅረብ ምላሹንም በተመሳሳይ ማስፈንጠሪያ በኩል መከታተል የሚችሉ መሆኑን አገልግሎቱ ገልጿል። ውጤት የሚገለጽባቸው ማስፈንጠሪያዎች፡- - በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et - ቴሌግራም፡ https://result.eaes.et/telegram - አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ https://result.eaes.et/sms
1 333