cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

CRUISE STEPS SCHOOL A.A 9 - 12( ገብርኤል ግቢ)

' Knowledge is Power ! ' (+251)11371 8724

Show more
Ethiopia2 357The language is not specifiedEducation16 865
Advertising posts
8 871
Subscribers
+324 hours
+737 days
+25130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🏤 ለክሩዝ ስቴፕስ ትምህርት ቤት ተማሪዎች በሙሉ 🏤 ነገ ግንቦት 20 /09/2016 ዓ.ም ትምህርት የማይኖር መሆኑን እናሳውቃለን።
Show all...
👍 14👏 4
በተጨማሪም ከግንቦት 16 እስከ 18/2016ዓ/ም በከተማ ደረጃ በሳይንስና ፈጠራ የዳበረ ትውልድ ለሁለንተናዊ እድገትና ብልጽግና በሚል መሪ ቃል በተዘጋጀው 9ኛው የሳይንስና ፈጠራ አውደ ርእይ ልደታ ክፍለ ከተማን በመወከል ከተሳተፉ ተማሪዎች መካከል በሂሳብ ዘርፍ ተማሪ ረድኤት ስሜ በልዩ ፍላጎት 2ኛ ፤ እንዲሁም መምህር ወንድማገኝ ጌታቸው በሂሳብ ትምህርት 2ኛ በመውጣት አሸንፈዋል።
Show all...
👍 5 1
Entrance Exam with Answer Mathematics for Social Science Students
Show all...
እንኳን ደስ አለን! እንኳን ደስ አላችሁ!! ከግንቦት 16 እስከ 18/2016ዓ/ም በከተማ ደረጃ በሳይንስና ፈጠራ የዳበረ ትውልድ ለሁለንተናዊ እድገትና ብልጽግና በሚል መሪ ቃል በተዘጋጀው 9ኛው የሳይንስና ፈጠራ አውደ ርእይ ልደታ ክፍለ ከተማን በመወከል የተሳተፉ ተማሪዎቻችን በሂሳብ ዘርፍ ተማሪ ያቤጽ ስንታየሁ 1ኛ ፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ተማሪ ልዑል ደመላሽ 2ኛ በመውጣት አሸንፈዋል!!! 
Show all...
👏 15👍 5
05:39
Video unavailableShow in Telegram
የ12ኛ ክፍል ኦን ላይን ፈተና መለማመጃ ክፍል 3
Show all...
👍 5 1
አዲስ ፈርመው
Show all...
03:25
Video unavailableShow in Telegram
የ12ኛ ክፍል ኦን ላይን ፈተና መለማመጃ ክፍል 2
Show all...
👍 1
03:25
Video unavailableShow in Telegram
የ12ኛ ክፍል ኦን ላይን ፈተና መለማመጃ ክፍል 1
Show all...
👍 4