3 784
Subscribers
-124 hours
+107 days
+3030 days
Posts Archive
+1
ሀገራዊ እሴቶቻቸውን ጠንቅቀው የሚያውቁ እና ለዓለም አቀፍ መድረኮች ብቁ የሆኑ ዜጎችን እናፈራለን።
We nurture citizens who deeply understand their national values and are well equipped to thrive on global platforms.
#Bonafide_International_School
#Cambridge_Education_Program
#Check_point
#IGCSE
ውድ ወላጆች፣
ለ2019ዓ.ም. የትምህርት ዘመን የሚያገለግሉ የኬምብሪጅ መማሪያ መጻሕፍትን/Learner's Book (Cambridge Global English, Mathematics and Science) መግዛት የሚያስፈልግ ሲሆን፣ የመማሪያ መጻሕፍቱን አዲስ አበባ አራት ኪሎ አምባሳደር ሞል ላይ ከሚገኘው የኬምብሪጅ ወኪል ፐርፌክት መጻሕፍት መደብር ወይም ከሌሎች መጻሕፍቱ ከሚገኝባቸው መደብሮች ሁሉ መግዛት ይቻላል፡፡
ከላይ ከተጠቀሰው ባሻገር ከነሐሴ 21 እስከ ነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ መጻሕፍቱን በቀጥታ ከፐርፌክት ቡክ በዳሽን ባንክ አካውንት ቁጥር 0244172829021 Anwar Abrar/perfect books በማስገባት በመግዛት፣ ባንክ ገቢ የሆነበትን ደረሰኝ ወይም ስክሪን ሹትበ0912707070 የቴሌግራም ገጽ ብትልኩ፣ መጻህፍቱን ነሐሴ 30 ከአዲስ አበባ በማምጣት ከትምህርት ቤት እንድትወስዱ ትምህርተ ቤቱ የትራንስፖርት ወጪ በመሸፈን ትብብር የሚያደርግ መሆኑን ይገልጻል፡፡
መጻሕፍቱን ስትገዙ በእዚህ ቅደም ተከተል ይሁን፡፡
Year Stage
2 (Grade 1) 2
3 3
4 4
5 5
6 6
7 7
8. 8
9 (Grade 8) 9
መጻህፍቱን ለማደል እንዲመቸን ስትከፍሉ Reason በሚለው ቦታ ላይ የስቴጁን ቍጥር ጻፉልን፡፡ ወይም ወደእኛ ቴሌግራም ስትልኩ የተማሪውን ስም ከነአባት እና የሚማርበትን ዓመት አብራችሁ ጻፉልን፡፡
ፐርፌክት ቡክ ሶስቱን መጻሕፍት የሚሸጥበት ዋጋ ከ 2-6ኛ ዓመት (Stage 2-6) ብር 10, 695.00 እና ከ7ኛ- 9ኛ ዓመት (Stage 7-9) ብር 13, 800.00 ነው፡፡
Dear Parents,
For the 2019 E.C. academic year, students are required to purchase Cambridge Learner’s Books for Cambridge Global English, Mathematics, and Science.
Books can be purchased from Perfect Books at Ambassador Mall, Arat Kilo, Addis Ababa, or other authorized bookstores.
Alternatively, from Nehase 21–28, 2018 E.C., you may pay directly to:
Dashen Bank: 0244172829021
Account Name: Anwar Abrar / Perfect Books
After payment, please send the receipt/screenshot via Telegram to 0912707070. The school will bring the books from Addis Ababa on Nehase 30, with transportation costs covered by the school.
Please indicate the student’s Stage number in the “Reason” field, or include the student’s full name and grade/year when sending the receipt.
Book Purchase Order
Please purchase the books according to the following stage order:
Year Stage
2 Grade 1 Stage 2
3 Grade 2 Stage 3
4 Grade 3 Stage 4
5 Grade 4 Stage 5
6 Grade 5 Stage 6
7 Grade 6 Stage 7
8 Grade 7 Stage 8
9 Grade 8 Stage 9
Prices for the three books:
Stage 2–6: ETB 10,695
Stage 7–9: ETB 13,800

+6
ቦናፋይድ ዓለም አቀፍ ትምህርት ቤት የ2019ዓ.ም ትምህርት ዘመን በይፋ መጀመሩን አስመልክቶ ዕለተ ሠኞ ነሐሴ 18 2018 ዓ.ም ለተቋሙ ሰራተኞች ደማቅ የምሳ ግብዣ እና የመዝናኛ መርሃግብር አካሄደ።ለመላው የትምህርት ቤቱ ማህበረሰብ መልካም የስራ ዘመን እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።
Bonafide International School officially marked the commencement of the 2019 E.C. academic year with a grand luncheon and entertainment program for its staff on Monday, Nehasé 18, 2018 E.C.
We wish the entire school community a successful, productive, and fulfilling academic year!
#Bonafide_International_School
#Cambridge_Education_Program
እንኳን ደስ ያለን!
ቦናፋይድ ዓለም አቀፍ ትምህርት ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና (12ኛ ክፍል) ካስፈተናቸው ተማሪዎች መካከል ሁሉም እጅግ በጣም ከፍተኛ ውጤት ያመጡ ሲሆን ፣ 1 ተማሪ ብቻ በሪሚዲያል ወደዩኒቨርሲቲ ሊያስገባ የሚችል ከፍተኛ ውጤት አስመዝግባለች።
ለእዚህ ሁሉንም ተማሪዎች ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ሊያስገባ የሚችል ከፍተኛ ውጤት መገኘት አስተዋጽኦ ላደረጋችሁ ተማሪዎች፣ የማኔጅመንት አባላት፣ መምህራን እና ወላጆች ትምህርት ቤቱ ላቅ ያለ ምስጋናውን ያቀርባል!
እንኳን ደስ ያለን! እንኳን ደስ ያላችሁ!
Congratulations!
Bonafide International School proudly celebrates the outstanding results of our first-ever Grade 12 graduating cohort in the Ethiopian Secondary School Leaving Examination.
All our students achieved outstanding results, with only one student qualifying for university admission through the remedial pathway.
We sincerely appreciate the dedication of our students, teachers, management, and parents in making this historic achievement possible.
Congratulations to everyone! We are immensely proud of you all
#Bonafide_International_School
#Cambridge_Education_Program
#Matric
#Grade_12
+4
እንኳን ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ ።
Welcome to the 2019 E.C. Academic Year!
#Bonafide_International_School
#Cambridge_Education_Program
#New_Academic_Year
በድጋሚ ወደ ቦናፋይድ ዓለም አቀፍ ትምህርት ቤት እንኳን በደህና መጣችሁ!
Once again, welcome back to Bonafide International School!
#Bonafide_International_School
#Cambridge_Education_Program
#የ2019ዓም_ትምህርት_የፊታችን_ሰኞ_ነሐሴ_18_ይጀምራል
#The_2019_EC_Academic_Year_begins_this_coming_Monday_August_24_2026
#Bonafide_International_School
#Cambridge_Education_Program
+8
ነሐሴ 15 /2018 ዓ.ም
----
በቦናፋይድ ዓለምአቀፍ ት/ቤት ሲካሄድ የነበረው የ2019 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የመጀመሪያው የወላጅ-መምህር ውይይት በተሳካ ሁኔታ ተጠናቀቀ።l
በውይይቱ ወቅት ወላጆች ለአዲሱ የትምህርት ዘመን ሊከውኗቸው ስለሚገቡ ቅድመ ዝግጅቶች ፤ ስለ ልጆቻቸው የክረምት ቆይታ እንዲሁም ለመጪው ትምህርት ዘመን በልጆቻቸው ውጤት እና ባህሪ መሻሻሎች ላይ በጥልቀት ከ መምህራን ጋር ተወያይተዋል።
የነባር እና አዲስ ተማሪ ወላጆች በዛሬው እለት በመገኘታችሁ፣ እንዲሁም ለነበራችሁ ትብብር እና ንቁ ተሳትፎ ከልብ እናመሰግናለን።
August 21, 2026
The first Parent-Teacher Conference of the 2019 E.C. academic year, held at Bonafide International School, has successfully concluded.
During the meeting, parents had in-depth discussions with teachers about the preparations needed for the new academic year, their children’s summer experiences, and ways to improve their children’s academic performance and behavior in the upcoming school year.
We sincerely thank all parents of both returning and new students for your presence, cooperation, and active participation today.
#Bonafide_International_School
#Cambridge_Education_Program
Participants attended sessions tailored to their departments and professional responsibilities, covering key areas including Planning and Assessment, Teaching and Learning Processes, Practical and Experiential Pedagogy, Classroom Management, IGCSE, Website Utilization, Moral and Value-Based Education, Student Health , Safety and safeguarding among other relevant topics.
The program strengthened the professional knowledge and skills of our staff and enhanced our readiness to welcome students for the new academic year beginning Monday, August 18, 2018 E.C.
#Bonafide_International_School
#Cambridge_Education_Program
+7
በቦናፋይድ ዓለም አቀፍ ት/ቤት ለአራት ተከታታይ ቀናት[ከነሐሴ 11 እስከ 14 2018 ዓ.ም] ለመምህራን እና ለአጠቃላይ የተቋሙ ሠራተኞች ሲሰጥ የነበረው የ አቅም ግንባታ ስልጠና በስኬት ተጠናቀቀ።
ስልጠናው ከተለያዩ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት(ዩኒቨርሲቲዎች )በተጋበዙ ብቃት ያላቸው የስልጠና ባለሙያዎች የተሠጠ ሲሆን፤ ሰልጣኞችም እንደሚያስተምሩበት የት/ት ደረጃ ና የሙያ ኃላፊነት ተመድበው ስልጠናውን ሲካፈሉ ቆይተዋል።
በቆይታቸውም ስለ ትምህርት ዕቅድና ምዘና፤ ተግባራዊና ልምድን መሠረት ያደረገ የመማር-ማስተማር ሂደት ፤ ስለ መማርያ ክፍል አስተዳደር ፤ ስለ ዓለምአቀፍ የት/ት ምዘና (IGCSE )፤ ስለ አስተዳደር መረጃ ሥርዓት (MIS) አጠቃቀም ፤ ሥነ-ምግባርና እሴትን መሠረት ያደረገ የትምህርት አሠጣጥ፡ እንዲሁም የተማሪዎች ጤና እና ደህንነት አጠባበቅ ላይ ያተኮሩ ሌሎች ተጨማሪ ርዕሰ ጉዳዮችን በሠፊው መዳሰስ ችለዋል።
ሠኞ፡ ነሐሴ 18/2018 ዓ.ም ለሚጀምረው አዲሱ የቦናፋይድ ዓለም አቀፍ ት/ቤት የትምህርት ዘመን፣ ተማሪዎቻችንን ለመቀበል ዝግጅታችንን በስኬት አጠናቀናል።
Bonafide International School has successfully concluded a four-day consecutive capacity-building training program held from August 11–14, 2018 E.C. for teachers and staff.
The training brought together qualified professionals from various higher education institutions and universities.
የ2019ዓ.ም ትምህርት ዘመን የወላጅ-መምህር ውይይት
ቦናፋይድ ዓለም አቀፍ ት/ቤት የአዲሱ የትምህርት ዘመን የመጀመርያውን የወላጅ-መምህር ውይይት ነገ ነሐሴ 15 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ እንደሚያካሂድ እየገለፅን፤ መገኘትዎ ለልጅዎ ዋጋ እንዳለው በመገንዘብ በዕለቱ እንዲገኙ እናሳስባለን
2019 E.C. Academic Year
PARENT–TEACHER MEETING
Bonafide International School is pleased to announce its first Parent–Teacher Meeting of the new academic year, taking place tomorrow, Nehase 15, at 8:00 AM.
Your presence matters and plays an important role in your child’s success. We kindly encourage all parents to attend.
#Bonafide_International_School
#Cambridge_Education_Program
#Parents_Teachers_Conference